በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት ስምንት ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
July 14, 2023 በሃሚድ አወል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ፣ ባለፈው ሳምንት አርብ ሰኔ 30 በታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት፤ ሶስት የአካባቢ ሚሊሺያዎችን ጨምሮ ስምንት ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። ሌሎች 16 ሰዎች ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው ህክምና ላይ መሆናቸውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋሙ ገልጿል። ኢሰመኮ በታጣቂዎች ጥቃት የሰዎች ህይወት […]
News: Orthodox priest stranded at Addis Abeba Airport, says his rights violated by security forces – Addis Standard 10:31
News: Orthodox priest stranded at Addis Abeba Airport, says his rights violated by security forces JULY 14, 2023 Aba Serekebirhan Woldesamuel, seen in side Addis Abeba Bole International Airport. Photo: Tigray TV Addis Abeba – Tigrayan Orthodox priest, Aba Serekebirhan Woldesamuel, has been stuck at Addis Abeba Bole International Airport since July 12, 2023. Aba Serekebirhan, […]
Is the Ethiopian government covering up war crimes in Tigray? – The Economist 06:51
Podcasts | The Intelligence Also on the daily podcast: the case for going back to the office and a tribute to a Ukrainian activist Jul 14th 2023 THE BURNING OF burial grounds in the northern region of the country suggests that authorities are destroying evidence. If these claims are proven true, will the government be held accountable? In news […]
በአሜሪካ ደቡብ ምዕራብ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በከፍተኛ ሙቀት እየተገረፉ ነው
14 ሀምሌ 2023, 12:48 EAT የአሜሪካ ደቡብ ምዕራብ ክፍል በከፍተኛ ሙቀት እየተመታ ሲሆን በአሪዞና ግዛት ከፍተኛ የተባለ የሙቀት መጠን እንደሚመዘገብም ተተንብዩዋል። የአገሪቱ ብሔራዊ የአየር ንብረት አገልግሎት እንዳስታወቀው ከ115 ሚሊዮን ለሚሆኑ ሰዎች የከፍተኛ ሙቀት ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል። አሪዞና ውስጥ የምትገኘው ፎኒክስ ከተማ ለ14 ተከታታይ ቀናት 43 ዲግሪ ሴንቲግሬድ የሆነ የሙቀት መጠን ያስመዘገበች ሲሆን በዚህ ሳምንት ከዚህም በላይ […]
የሱዳን ቀውስ፡ ከዐቢይ እስከ አል ሲሲ፤ መሪዎች በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን እየታገሉ ነው
ከ 5 ሰአት በፊት የምሥራቅ አፍሪካ አገራት በኬንያ መሪነት በሱዳን እየበረታ የመጣውን ግጭት ለመፍታት ደፋ ቀና እያሉ ይመስላሉ። አንደኛው አማራጭ ቀጠናዊ ወታደራዊ ኃይል ወደ ሱዳን ገብቶ በጦርነት አረንቋ ውስጥ ያሉ ሰላማዊ ዜጎች ሰብዓዊ እርዳታ እንዲያገኙ ማድረግ ነው። ነገር ግን ጦርነት ውስጥ ያሉት ሁለቱን ወገኖች ወደ ጠረጴዛ ማምጣት እንዲህ ቀላል አይደለም። ባለፈው ሚያዚያ ወደ ለየለት ጦርነት […]
አሜሪካ ቅጥረኛው ቫግነር አሁን ላይ በዩክሬን ጦርነት ጉልህ ሚና የለውም አለች
ከ 5 ሰአት በፊት አሜሪካ ቅጥረኛው ቫግነር ተዋጊ ቡድን በዩክሬን እየተካሄደ ባለው ውጊያ አሁን ላይ ያለው ተፅዕኖ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም አለች። ይህ የተባለው ቅጥረኛው ቡድን በፕሬዝዳንት ቫላድሚር ፑቲን አስተዳደር ላይ የመራው እና ለ24 ሰዓታት የቆየው አመጽ ሳይሳካ ከቀረ በኋላ ነው። ሩሲያ እአአ 2014 ላይ የዩክሬን አካል የነበረችውን ክሬሚያን በኃይል ስትይዝ ይህ ቡድን ትልቅ ድጋፍ […]
ፈረንሳይ በዩክሬን ለተገደለው ጋዜጠኛ የአገሪቱን ትልቅ የክብር ሽልማት ሰጠች
ከ 2 ሰአት በፊት ፈረንሳይ ለዘገባ በተሰማራባት ዩክሬን ለተገደለው የአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የቪዲዮ ጋዜጠኛ የአገሪቱን ከፍተኛ ሽልማት ሰጠች። አርማን ሶልዲን የተባለው የ32 ዓመቱ ጋዜጠኛ ግንቦት መጀመሪያ ላይ ነበር ባክሙት አቅራቢያ በሮኬት ጥቃት የተገደለው። ጋዜጠኛው ከህልፈቱ በኋላ ለክብሩ የአገሪቱ ትልቁ ሽልማት ተበርክቶለታል። የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤክ ማክሮን ለአገሪቱ የዜና ወኪል ኤኤፍፒ በጻፉት ደብዳቤ ላይ ጋዜጠኛ ሶልዲንን “ደፋር” […]
ሕንድ ታሪካዊ በተባለው ተልዕኮ መንኮራኩር ወደ ጨረቃ ልታመጥቅ ነው
ከ 4 ሰአት በፊት ሕንድ እምብዛም ምርምር አልተካሄደበትም ወደተባለው የጨረቃ ደቡብ ዋልታ አቅራቢያ ለመጀመሪያ ጊዜ መንኮራኩር ልታመጥቅ ነው። ቻንድራያን 3 የተባለው መንኮራኩር ከስሪሃሪኮታ የህዋ ምርምር ማዕከል ዛሬ አርብ ረፋድ 5፡00 ገደማ ላይ ይነሳል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ከነሐሴ 17-18 ጨረቃ ላይ እንደሚያርፍ የህዋ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። አርብ ረፋድ ላይ ከመጠቀ በኋላም ጨረቃ ላይ ለመድረስ ከ15 እስከ 20 […]
ኢትዮጵያ ኤርትራውያን ስደተኞችን በግዳጅ ወደ አገራቸው መመለስ እንድታቆም ተመድ ጠየቀ
13 ሀምሌ 2023 የተባበሩት መንግሥታት ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ኤርትራውያን ስደተኞችን በግዳጅ ወደ አገራቸው መመለስ እንድታቆም ጠየቁ። የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ዛሬ ሐምሌ 06/2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ ኢትዮጵያ በሰኔ ወር መጨረሻ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያንን በግዳጅ ማባረሯን ጠቅሶ ድርጊቱን አውግዟል። ተጨማሪ ስደተኞችን በግዳጅ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉ በአስቸኳይ እንዲቆም እንዲሁም የጥገኝነት ጠያቂዎች እና ስደተኞች እስር እንዲቆምም […]
ሠላሳ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል የአባልነት ጥያቄ ማቅረባቸውን ሩሲያ አስታወቀች
July 14, 2023 – VOA Amharic ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የመሠረቱትንና ብሪክስ እየተባለ የሚታወቀውን ዐዲስ ዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ ጥምረት ለመቀላቀል፣ ሠላሳ ሀገራት ጥያቄ ማቅረባቸውን፣ የሩሲያ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ሊቀ መንበር ኢጎር ሞሮዞቭ አስታወቁ፡፡ ሊቀ መንበሩ፣ በሩሲያ-አፍሪካ ግንኙነት ዙርያ በሚመክር አንድ መድረክ ላይ ተገኝተው ባሰሙት ንግግር፣ የብሪክስ ጥምረት እነዚኽን ሀገራ… … ሙሉውን ለማየት […]