ትራምፕ በችሎት ውስጥ ዳኛን አንጓጠጡ
ከ 4 ሰአት በፊት በአራት መዝገብ 91 ክሶች ያሉባቸው ዶናልድ ትራምፕ በችሎት ዳኛን አንጓጠጡ። ትናንት በኒው ዮርክ ማንሐተን ባስቻለው ችሎት ዶናልድ ትራምፕ ችሎቱን በመዳፈራቸው ዳኛ ካፕለን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ተገደው ነበር። “እርስዎ ሰውዬ ሥነ ሥርዓት የማይዙ ከሆነ ከችሎቱ አባር’ዎታለሁ” ሲሉ የተናገሩት ዳኛ ካፕለን ከትራምፕ ያገኙት መልስ “ደስ ይለኛል” የሚል ነበር። “ራስዎን መቆጣጠር አይችሉም፤ ምናልባት ከችሎቱ […]
በጋዛ ምን ያህል የእምነት ተቋማት ወደሙ? ምዕመናንስ የት ተጠለሉ?
ከ 6 ሰአት በፊት ጋዛ የጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት እና መስጂዶች መገኛ ናት። ነገር ግን እኒህ የእምነት ሥፍራዎች የእስራኤልን ድብደባ መቋቋም የቻሉ አይመስሉም። ቢቢሲ ባለፈው መስከረም መጨረሻ ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ በግቱጭ ምክንያት የተጎዱ አሊያም የወደሙ ሃይማኖታዊ ሥፍራዎችን ሲመዘግብ ቆይቷል። ይህን ያደርግነው ከአካባቢው የሚወጡ ዘገባዎችን፣ ማኅበራዊ ሚድያ ላይ የተለጠፉ መልዕክቶች እና የሳተላይት ምስሎችን በመጠቀም ነው። በቆጠራችን መሠረት […]
የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በቀረበበት ጊዜ ዶናልድ ትራምፕ ለምን ተወዳጅ እየሆኑ መጡ?
ከ 5 ሰአት በፊት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ዋይት ሐውስ እያቀኑ ነው። እየገሰገሱ ነው ማለት ይቀላል። በተለይ በሪፐብሊካኖች ዘንድ ከመቼውም ጊዜ በላይ ተወዳጅ ሆነዋል። ጠላትም ወዳጅም እየመሠከረ ያለው ይኸው ነው። እስካሁን ያለው ተደማምሮ ትራምፕ 91 ክስ አለባቸው። ፍርድ ቤት በቀረቡ ቁጥር ታዲያ ተወዳጅነታቸው ይጨምራል። አሁን አሁን ሰውዬው ቀጣይ ፕሬዝዳንት ሊሆኑ እንደሚችሉ ጠላትም ወዳጅም እየጠረጠረ ነው። ከሰሞኑ […]
ሕግ የማያከብሩ የጣሊያን ማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ቅጣት ሊጣልባቸው ነው
ከ 5 ሰአት በፊት የጣሊያ ማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ይዘታቸውን በሚለጥፉበት ጊዜ ልክ እንደ መደበኛ መገናኛ ብዙሃን በተመሳሳይ ህጎች ሊገዙ ይችላሉ ተብሏል። የተፅዕኖ ፈጣሪዎች እንቅስቃሴ በጣሊያን ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ቁጥጥር ስር ሊገባ ነው ሲል ተቋሙ ተናግሯል። ደንቦቹ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ባሏቸው የይዘት ፈጣሪዎች ላይ ቀድመው ተፈጻሚ ይሆናሉ። የባለስልጣኑ ኃላፊ ጂያኮሞ ላሶሬላ “የተፅዕኖ ፈጣሪዎች እንደፈለጉ መሆን […]
የተቀበሩ ፈንጂዎችና የጦርነት ቅሪቶች የሚገኙባቸው ሥፍራዎችን ለማወቅ ጥናት ሊደረግ ነው
ከመከላከያ ሚኒስቴር ፈንጂ ማምከን የቢሮ ኃላፊዎች ጋር ጉብኝት በተደረገበት ወቅት ዜና የተቀበሩ ፈንጂዎችና የጦርነት ቅሪቶች የሚገኙባቸው ሥፍራዎችን ለማወቅ ጥናት ሊደረግ ነው ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: January 17, 2024 በኢትዮጵያ ተቀብረው ሊገኙ የሚችሉ ፈንጂዎችና የጦርነት ቅሪቶች ሊገኙባቸው የሚችሉ ሥፍራዎች ምን ያህል እንደሆኑ ለማወቅ፣ በአሜሪካ መንግሥት ትብብር ጥናት ሊደረግ መሆኑ ታወቀ፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ፣ አማራና አፋር ክልሎችን ያደረሰውና […]
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር 500 ሚሊዮን ብር ተሰብሳቢ ዕዳ እንዲሰረዝለት ጥያቄ አቀረበ
የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ኮሚቴ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ኦዲት ሪፖርት ላይ በተወያዩበት ወቅት ዜና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር 500 ሚሊዮን ብር ተሰብሳቢ ዕዳ እንዲሰረዝለት ጥያቄ አቀረበ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 17, 2024 የቀድሞዎቹ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተዋህደው፣ ‹‹የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር›› ሲፈጠር፣ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር አማካይነት መሰብሰብ የነበረበት 500 ሚሊዮን ብር ባለቤት የሌለው […]
በትምህርት ላይ በተወሰዱ ዕርምጃዎች በጥናት እንጂ በኩረጃ አይታለፍም የሚል አመለካከት መፈጠሩ ተነገረ
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ዜናበትምህርት ላይ በተወሰዱ ዕርምጃዎች በጥናት እንጂ በኩረጃ አይታለፍም የሚል አመለካከት መፈጠሩ ተነገረ በትምህርት ላይ በተወሰዱ ዕርምጃዎች በጥናት እንጂ በኩረጃ አይታለፍም የሚል አመለካከት መፈጠሩ ተነገረ ዮናስ አማረ ቀን: January 17, 2024 Share የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) መሪና የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል በተወሰዱ ዕርምጃዎች፣ በአገር ደረጃ […]
ለነዳጅ ማደያዎች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ
በሰላማዊት መንገሻ January 17, 2024 አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች ውስጥ አንዱ (ፕሮፌሰር) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች በሙሉ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡ ቢሮው በተለያዩ ባለሙያዎች እያደረገ ባለው የመስክ ሥራ አማካይነት በከተማዋ ሕገወጥ የነዳጅ ንግድ በመስፋፋቱ ምክንያት ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን፣ ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የቢሮው ባልደረባ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ ቢሮው ያስተላለፈውን […]
‹‹የግብር አሰባሰብን በሚያደናቅፉ ላይ የማያዳግም ሕጋዊ ዕርምጃ እንወስዳለን›› ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዕውቅናና የሽልማት መድረክ ላይ ዜና‹‹የግብር አሰባሰብን በሚያደናቅፉ ላይ የማያዳግም ሕጋዊ ዕርምጃ እንወስዳለን›› ከንቲባ አዳነች አቤቤ ‹‹የግብር አሰባሰብን በሚያደናቅፉ ላይ የማያዳግም ሕጋዊ ዕርምጃ እንወስዳለን›› ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: January 17, 2024 Share በየማነ ብርሃኑበመንግሥት ቢሮ ውስጥ ሆነው በሌብነት፣ በብልሹ አሠራርና በሕገወጥነት የግብር ገቢ አሰባሰብ ለማደናቀፍ በሚሞክሩ […]
Egypt’s FM says Ethiopia has become source of instability in region – Asharq Al-Awsat 15h
Arab World Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry holds a press conference, in Cairo, Egypt January 14, 2024. (Reuters) 12:21-17 January 2024 AD ـ 05 Rajab 1445 AH Ethiopia has become a source of instability in the region, Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry said on Wednesday, according to a statement by the Egyptian Foreign Ministry. Shoukry, […]