‘ሰካራም መንገደኛ’ የበረራ አስተናጋጅ በመናከሱ አንድ አውሮፕላን ጉዞውን አቋርጦ ወደ ጃፓን ተመለሰ
17 ጥር 2024, 15:18 EAT ኤኤንኤ የተሰኘው አየር መንገድ ንብረት የሆነ አውሮፕላን በአንድ ሰካራም መንገደኛ ምክንያት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚያደርገውን ጉዞ አቋርጦ ወደ ጃፓን ተመልሷል። “በጣም ሰክሮ ነበር” የተባለው የ55 ዓመቱ አሜሪካዊ መንገደኛ አንድ የበረራ አስተናጋጅን ነክሷል። የአየር መንገዱ ቃል አቀባይ ለኤኤፍፒ ዜና ወኪል እንደተናገሩት መንገደኛው የአስተናጇን ክርን ነው የነከሰው። የጃፓን መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ግለሰቡ […]
ኢትዮጵያዊያን የመንግሥት አገልግሎቶችን ለማግኘት የዲጂታል መታወቂያን ለመያዝ ሊገደዱ ነው
January 17, 2024 – Konjit Sitotaw ኢትዮጵያዊያን የመንግሥት አገልግሎቶችን ለማግኘት የዲጂታል መታወቂያን ለመያዝ ሊገደዱ እንደኾነ የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት ዳይሬክተር ዮዳሔ ዘሚካኤል ለአገር ወስጥ የዜና ምንጮች ተናግረዋል። በተለያዩ የመንግሥት ተቋማት በኩል በተለያዩ ምዕራፎች ይተገበራል ከተባለው የምዘገባ ሂደት በኋላ፣ ዲጂታል መታወቂያ ያልያዙ ዜጎች ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ከማግኘት እንደሚታገዱ ዳይሬክተሩ ገልጸዋል ተብሏል። “ኹሉንም አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል መታወቂያ የማካተት ዕቅድ አለን” […]
በከባድ መሳሪያ የታገዘ የተኩስ ልውውጥ አዊ ዞን ጃዊ ወረዳ
January 17, 2024 – Konjit Sitotaw በአማራ ክልል አዊ ዞን ጃዊ ወረዳ ዋና ከተማ ዙሪያ ዛሬ ጧት በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ለተወሰነ ሰዓታት የቆዬ በከባድ መሳሪያ የታገዘ የተኩስ ልውውጥ መደረጉን ዋዜማ ከነዋሪዎች ሰምታለች። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው ነዋሪዎች፣ ተኩስ የተከፈተው የፋኖ ታጣቂዎች በተለያዬ አቅጣጫዎች ወደ ከተማዋ በመጠጋታቸው ሳይኾን እንዳልቀረ ተናግረዋል። አንድ የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኛ፣ እሳቸውን […]
ጋዜጠኛ ተመስገን “ትክክለኛ ፍትህ አይሰጡኝም” ያላቸውን የጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ጠየቀ
January 17, 2024 – Konjit Sitotaw ጋዜጠኛ ተመስገን “ትክክለኛ ፍትህ አይሰጡኝም” ያላቸውን የጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ጠየቀ ዛሬ ጥር 7ቀን 2016 ዓ.ም. ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የቀረበው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ፍርድ ቤቱ በዛሬው ዕለተ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው ጉዳይ ከመታየቱ በፊት አቤቱታ አቅርቧል፡፡ጋዜጠኛ ተመስገን በአቤቱታው “የግራ ዳኛ የሆኑት አቶ መሐመድ አሕመድ ትክክለኛ ፍትሕ ይሰጣሉ ብዬ […]
የሐማስን የጥቃት ዝግጅት ቀድመው ሪፖርት ቢያደርጉም ሰሚ ያላገኙት የእስራኤል ‘ዐይኖች’
ከ 6 ሰአት በፊት የእስራኤል ‘ዐይኖች’ በመባል ይታወቃሉ። ሁሉም ወጣት ሴቶች ናቸው። መቀመጫቸው ጋዛ ደንበር ላይ ነው። ወጣቶቹ ድንበሩ ላይ አንድ ሥራ ብቻ ነው ያላቸው። ድንበር ላይ በመሆን ለሰዓታት ቅኝት በመድረግ ማንኛውንም አጠራጣሪ እንቅስቀሴ መከታተል ነው ብቻኛው ኃላፊነታቸው። እነዚህ ወጣት ሴቶች ሐማስ መስከረም 26/2016 ዓ.ም. ድንገት ከፈጸመው ጥቃት በፊት አጠራጣሪ ነገሮችን ድንበር አካባቢ ማየት ጀመሩ። […]
ኢትዮጵያ አዲስ የታጠቀቻቸው ጄት እና ድሮን አቅማቸው ምን ያህል ነው?
ከ 44 ደቂቃዎች በፊት የአገሪቱን ሠራዊት የውጊያ አቅም ይጨምራሉ የተባሉ ተዋጊ የጦር ጄት እና ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የኢትዮጵያ አየር ኃይል መረከቡን ይፋ ተደርጓል። አየር ኃይሉ ማክሰኞ ጥር 7/2016 ዓ.ም. የተረከበው ሩሲያ ሰራሹ ሱሆይ ሱ-30 ጦር ጀት እና ቱርክ ሰራሹን ባይራክታር አኪንቺ የተባለ ዘመናዊ ሰው አልባ አውሮፕላን ነው። በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የጦር አውሮፕላኖቹ ቁጥር ምን […]
ካሪም ቤንዜማ የፈረንሳይ አገር ውስጥ ሚኒስትርን በስም ማጥፋት ከሰሰ
ከ 4 ሰአት በፊት ፈረንሳዊው እግር ኳስ ኮከብ ካሪም ቤንዜማ ስሙን ከሙስሊም ወንድማማቾች (ሙስሊም ብራዘርሁድ) ጋር ያያዙትን የፈረንሳይ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ላይ የስም ማጥፋት ክስ መስርቶባቸዋል ሲሉ የአገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ዤራልድ ዳርማኒን ጥቅምት ላይ እንደገለጹት ቤንዜማ ከሱኒ ሙስሊም እስላማዊ ቡድን ጋር “የሚታወቅ ግንኙነት” አለው። ይህ ክብሩን እና ስሙን “ያጎድፋል” ሲሉ የቤንዜማ ጠበቃ ተናግረዋል። […]
የብልፅግና አገዛዝ በርካታ የአዲስ አበባ ወጣቶችን አፍኖ በግፍ እያሰረ መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ
January 16, 2024 የብልፅግና አገዛዝ በርካታ የአዲስ አበባ ወጣቶችን አፍኖ በግፍ እያሰረ መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ የጥምቀት እና ከተራ በዓልን የሥልጣኑ ስጋት አድርጎ የቆጠረው የኦሕዴድ /ብልፅግና አገዛዝ እንደ ከዚህ ቀደሙ የአዲስ አበባ ወጣቶችን እያፈነ መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡ ሕዝባዊ በዓላትን የሥርዓቱ ጠላት እና አደጋ እንደሆኑ አድርጎ የሚቆጥረው አገዛዙ፣ የአዲስ አበባ ወጣቶችን በማፈንና በማሰር ለቤተክርስቲያኒቱም ሆነ […]
Fighting urban poverty: Public works increase the welfare of the poor in Addis Ababa by 20% – VoxDev 04:05
Fighting urban poverty: Public works increase the welfare of the poor in Addis Ababa by 20% Article Published 16.01.24 Simon FranklinAssociate Professor at School of Economics at Queen Mary University London Clément ImbertAssociate Professor, University of Warwick Girum AbebeSenior Economist, African Gender Innovation Lab, World Bank Carolina Mejia-MantillaSenior Economist, Poverty and Equity Practice, World Bank A public works […]
Kenya and Ethiopia could lead the way in Africa on effective migration governance – Daily Maverick 06:16
ISS TODAY OP-ED Kenya and Ethiopia One-Stop Border Post located at the Moyale Border in Kenya’s Marsabit County. (Photo: Lapsset Corridor Program / Government of Kenya) By Margaret Monyani Follow 16 Jan 2024 0 These two Horn of Africa countries are heavily affected by migration, and are well placed to lead on policy responses. Listen to this article […]