Savior in the Shadows

https://www.thereporterethiopia.com/38255/ Society Savior in the Shadows By Samuel Getachew January 13, 2024 A Catholic Priest’s Battle to Rescue ‘Drug Mules’ Father John Wotherspoon, a Catholic priest, has embarked on a courageous and perilous mission to provide an alternative path for drug traffickers from around the globe. These individuals, trapped in the clutches of the illegal […]

Business tycoon Seid Mohammed calls quits on Ambassador Hotel

Business Business tycoon Seid Mohammed calls quits on Ambassador Hotel By Dawit Taye January 13, 2024 Bole property to be repurposed into hospital, commercial space Seid Mohammed, proprietor of several businesses under the brand name ‘Ambassador’, has shuttered the doors of Ambassador Hotel to repurpose the property as the hospitality industry struggles to recover from […]

አዘጋጇ አይቮሪ ኮስት የአፍሪካ ዋንጫ ውድድርን በድል ጀመረች

ከ 7 ሰአት በፊት አዘጋጇ አይቮሪ ኮስት የ2023 የአፍሪካ ዋንጫን በድል ጀምራለች። ዝሆኖቹ በደጋፊያቸው ፊት ጊኒ ቢሳውን 2 ለምንም በመርታት የዘንድሮውን ውድድር አሐዱ ብለው ጀምረዋል። ሴኮ ፎፋና በአራተኛው ደቂቃ ከፍፁም ቅጣት ምት ሳንዱቅ ውስጥ አሳምሮ ወደ መረባ የሰደዳት ኳስ ለአስተናጋጆቹ መሪነትን አጎናፅፋለች። ዣን-ፊሊፕ ክራሶ ደግሞ ከእረፍት በኋላ ሁለተኛዋን ጎል በማስቆጠር ሀገሩን ባለድል አድርጓል። የ2023 የአፍሪካ […]

ቻይና የማትወዳቸው ፖለቲከኛ የታይዋን ፕሬዝዳንት ሆኑ

14 ጥር 2024, 10:08 EAT ተሻሽሏል ከ 8 ሰአት በፊት በሙያቸው ሐኪም የሆኑትና ለቻይና አንንበረከክም በማለታቸው የሚታወቁት ዊሊያም ላይ የታይዋንን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸነፉ። ቤጂንግ እኚህን ግለሰብ ‘አስቸጋሪና አደገኛ’ ብላ ነው የምትጠራቸው። ላይ ለሚቀጥሉት ዓመታት የታይዋን ፕሬዝዳንት ሆነው ይሠራሉ። ቻይና ታይዋን ደሴትን አንድ አካሏ አድርጋ ነው አሁንም የምትመለከታት። የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ለማሳካት ከሚሹት ነገር አንዱ ታይዋንን […]

ታዋቂው የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ከ 9 ሰአት በፊት ታዋቂው የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ለበርካታ ዓመታት የቴሌቪዥን እና የራዲዮ ፕሮግራሞችን በማቅረብ የሚታወቀው አስፋው ባደረበት ሕመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ጋዜጠኛው ይሰራበት የነበረው ኢቢኤስ የቴሌቪዥን ጣቢያ “ወንድማችንና የሥራ ባልደረባችን አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል” ሲል በፌስቡክ ገፁ አስነብቧል። ጣቢያ አክሎ ጋዜጠኛ አስፋው፤ ባደረበት […]

ሩሲያ የሀገሪቱን ታዋቂ ደራሲ “የውጭ ተላላኪ” ነው ስትል ፈረጀች

ከ 9 ሰአት በፊት ሩሲያ ቦሪስ አኩኒን የተሰኘው የሀገሪቱ ጉምቱ የልብ-ወለድ መፃሕፍት ደራሲ “የውጭ ተላላኪ” ነው ስትል ፈረጀች። ሩሲያ ዩክሬን ላይ የከፈተችውን ጦርነት አጥብቆ የሚቃወመው አኩኒን በሀገሪቱ ፍትሕ ሚኒስቴር “አሸባሪዎችና አክራሪዎች” መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል። የ67 ዓመቱ ደራሲ ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲንን አጥብቆ በመተቸት ይታወቃል። ከጦርነቱ በፊት የደራሲው ሥራ የሆነው የአንድ መርማሪ ፖሊስን ሕይወት የሚዳስስ መፅሐፍ […]

ባይደን፡ ‘ኢራን አስፈላጊው ማስጠንቀቂያ ደርሷታል’

ከ 7 ሰአት በፊት ፕሬዝዳንት ባይደን ሁቲዎች ላይ ጥቃት በመሰንዘራችን ለኢራን በግል የማስጠንቀቂያ መልእክት እንዲደርሳት አድርጋናል አሉ። ጆ ባይደን ይህን ያሉት አሜሪካ በሁቲ የጦር ቀጠና ላይ ለሁለተኛ ጊዜ የአየር ጥቃት ካደረሰች በኋላ ነው። ኢራን፤ ሁቲዎች በቀይ ባሕር አካባቢ የሚሰነዝሩት ጥቃት ላይ እጄ የለበትም ትላለች። ይሁንና ምእራባዊያን እንደሚያምኑት ቴህራን ለሁቲዎች አስፈላጊ መሣሪያዎችን ታቀርባለች። አሜሪካ እንደምትለው ደግሞ […]

የአፍሪካ ዋንጫ፡ አህጉራዊውን ውድድር ማን ያሸንፋል? የቢቢሲ ግምት

14 ጥር 2024, 08:18 EAT የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ቅዳሜ ተጀምሯል። በመክፈቻው ጨዋታ አስተናጋጇ አይቮሪኮስት ከጊኒ ቢሳው ጋር ተጫውታለች። የሳዲዮ ማኔዋ ሴኔጋል ወደ ውድድሩ የምታመራው ያለፈው አፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን በመሆን ነው። ዘንድሮስ የማሸነፍ ዕድላቸው ምን ያህል ነው? ቢቢሲ ስፖርት ከኦፕታ ጋር በመተባበር ማን የአፍሪካ ሻምፒዮን ሊሆን እንደሚችል ለማየት ሞክሯል። ኦፕታ ስፖርታዊ አሃዞችን የሚተነትን ተቋም ነው። የዋንጫ […]

ዝነኛው ፓስተር ጆሽዋ ሚሊዮን ተከታዮቹን ያታለለባቸው 6 ‘’የተአምራዊ ፈውስ’’ ዘዴዎች

ከ 8 ሰአት በፊት ቢቢሲ ገናና የነበረውን ፓስተር ጆሽዋን እና በሴቶች ላይ መድፈርን ጨምሮ ያደርስ የነበረውን ስቃይ በምርመራ ጋዜጠኝነት ማጋለጡ ይታወሳል። ፓስተር ጆሽዋ ሚሊዮን ተከታዮቹን የ‘’ተአምራት’’ ድርጊትን እፈጽማለሁ በማለት ሲያታልል ኖሯል። ለ20 ዓመታት ሚሊዮኖችን እንዴት ሊያታልል ቻለ? ‘ሽባዎችን’ ከዊልቸራቸው ተነስተው እንዲዘሉ ያደርግ የነበረው እንዴት ነው? ሙታንን አስነሳሁ ያለውስ ምን ዘዴ ተጠቅሞ ነው? በ2004 የናይጄሪያ መገናኛ […]

በጠዋቱ፥ ከጓደኛዬ ከGirma Bekele የተላከልኝ ስጦታ፣!

By Wondimu Mekonnen npdtsSooreatl1uAt cui Mil600 Ja470y:188a9r2gf7002ii7 2c124na  ·  በጠዋቱ፥ ከጓደኛዬ ከGirma Bekele የተላከልኝ ስጦታ፣! ———————–#Gojam_ልፃፍ ስለ ጎጃም _ ለትውልድ ሀገሬ ፣ከ’ማሆይ ገላነሽ _ ቅኔን ተበድሬ ፣ዜማውን ተውሼ _ ከአድማሱ ጀምበሬ ፣ከሐዲስ አለማየሁ _ ቃላትን ቆጥሬ ፣ካ’ባኮስትር በላይ _ ጀግንነት ተምሬ፥አትነካኩኝ ልፃፍ _ በግጥም ዘርዝሬ!መሸንቲ ቢኮሎ _ ዱርቤቴ ይስማላ ፣ዘንዘልማ አዴት _ መራዊ ሰከላ ፣እጅግ ይጣፍጣል _ እሸቱ ሲበላ!ቲሊሊ ኮሶበር […]