ኒውካስል ከሲቲ፤ ዩናይትድ ከቶተንሃም የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምቶች
ከ 2 ሰአት በፊት ፕሪሚየር ሊጉ ተመልሷል። በዚህ ሳምንት ኒውካስልን ከማንቸስተር ሲቲ፤ዩናይትድን ደግሞ ከቶተንሃም አገናኝቷል። የቢቢሲው እግር ኳስ ተንታን ክሪስ ሱተን የጨዋታዎቹን ግምት እንደሚከተለው አስቀምጧል። አርብ በርንሊ ከ ሉተን ይህን ጨዋታ መገመት ቀላል አይሆንም። በርንሊ በውድድሩ መጀመሪያ አካባቢ በኪኒልዎርዝ ሮድ ሉተንን ማሸነፍ ችለው ነበር። ይህን ጨዋታ በሜዳቸው ማሸነፍ ይችላሉ ብዬ ግምት እንዳልሰጠ በሜዳቸው ያላቸው አቋም […]
በደምቢ ዶሎ በመማርያ ክፍል ውስጥ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን የደፈሩት በእስር ተቀጡ
ከ 3 ሰአት በፊት በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን፣ ደምቢ ዶሎ ከተማ በመማርያ ክፍል ውስጥ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን የደፈሩት ሁለት ተማሪዎች በእስራት ተቀጡ። በደምቢ ዶሎ ከተማ የፋሲሎ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች የሆኑት ሰቦና ዲሪብሳ እና ኤቢሳ አድማሱ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን በመድፈራቸው አምስት ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራት ተፈርዶባቸዋል። የፍርድ ሂደቱን የመሩት ዳኛ […]
Somalia: A Massive Protest Erupts in Mogadishu Against Ethiopia-Somaliland Deal
11 JANUARY 2024 Shabelle Media Network (Mogadishu) Mogadishu, Somalia — Thousands of people took to the streets in Somalia’s capital, Mogadishu, on Thursday to protest against the sea access deal between Ethiopia and Somalia’s breakaway region of Somaliland. The protesters gathered at the Eng. Yariisow Soccer Stadium in Mogadishu after marching through different streets. Senior […]
China backs Somalia in row with Ethiopia about port deal – Anadolu Agency
Ethiopia signed sea access deal with Somalia’s breakaway region of Somaliland, triggering rejection from Mogadishu Riyaz ul Khaliq |11.01.2024 – Update : 11.01.2024 ISTANBUL China extended support on Thursday to the “sovereignty and territorial integrity” of Somalia which is entangled in a dispute with Ethiopia concerning a port deal with Somaliland. “China stands for […]
ያለፉት 3 ዓመታት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ በእጅጉ የተፈተነበት ነው- ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
January 11, 2024 ያለፉት 3 ዓመታት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ በእጅጉ የተፈተነበት ነው- ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ “ያለፉት ሶስት ዓመታት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ በእጅጉ የተፈተነበት እና ያለፈበት ነው” አሉ። ፕሬዝዳንቷ በዛሬው እለት በተከፈተው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ሳምንት አውደርዕይ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲን በተመለከተ ለህዝብ ግልፅ መረጃዎች መስጠት እንደሚገባ አፅንዖት ሰጥተዋል። እንደኢትዮጵያ ያለ ጥንታዊ የዲፕሎማሲ ስርዓት […]
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚይ ሽኩሪ አስመራ ገብተዋል።
January 11, 2024 የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚይ ሽኩሪ ዛሬ ኤርትራ አስመራ ገብተዋል። ሚኒስትሩ አስመራ ሲደርሱ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ ተቀብለዋቸዋል። በኃላም ሚኒስትሮቹ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ሲሀን የሁለቱን ሀገራት ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በሚቻልበት ሁኔታ እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በተለይም በአፍሪካ ቀንድ ጉዳይ ላይ ምክክር አድርገዋል […]
የብልጽግና ሚስጥራዊ ስብሰባ መረጃ
January 11, 2024 የብልጽግና ሚስጥራዊ ስብሰባ መረጃ! የዐብይ አህመድ አገዛዝ ከሰሞኑ በበርካታ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጉ ይታወቃል። ስለ ትግራይ እና አማራ የቀረቡ ሃሳቦች በብልጽግና ስብሰባ ላይ የቀረበው ሀሳብ በፋኖ የደህንነት መዋቅር ተመንትፎ ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሰው! 1ኛ. በምክክር ኮሚሽን በኩል በቶሎ በፌደራል መንግስቱ ጣልቃ ገብነት እርቅ ይደርግ በክልል መንግስታት መካከል መግባባት በመፍጠር እና የተቋረጡ የንግድ […]
ኮሎኔሉ ብቻውን ቀረ !
January 11, 2024 ኮሎኔሉ ብቻውን ቀረ! የአራዊት ሰራዊቱ 73 ኛ ክ/ጦር በቡሬ ዳሞት ፋኖ ብርጌድ ክንደነበልባል አምበሳ ፋኖዎቻችን በተደጋጋሚ ተነርቷል። የቡሬ ዳሞት ብርጌድ ብዙ ነገሮችን በጭንቅላት ጨርሰው ወደ ውጊያ የሚያመሩ ለጠላት አደገኛ ፋኖዎች መሆናቸው ስጋት የፈጠረበት የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ድባቤ አበራ ቀደም ብሎ ከቡሬ ሸሽቶ ቲሊሊ ከትሟል። ታዲያ ቡሬ ከተማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ካምፕ አድርጎ በፍርሃት […]
አሜሪካ እና ዩኬ የሁቱ ታጣቂዎች ሊያደርሱ ያሰበቱን ከፍተኛ ጥቃት ማክሸፋቸውን ገለጡ
10 ጥር 2024 የዩናይትድ ስቴትስ እና ዩናይትድ ኪንግደም ባሕር ኃይል አባላት ሁቲ ታጣቂዎች ቀይ ባሕር ላይ ሊያደርሱ ያሰቡትን ከፍተኛ ጥቃት ማክሸፋቸውን ዩኬ ገለጠች። የዩኤስ መከላከያ ሠራዊት እንደገለጠው በኢራን የሚደገፉት የሁቱ አማፂያን ለሊቱን 21 ጊዜ የድሮንና የሚሳዔል ጥቃት ሰንዘረዋል። ጄቶች እና አራት የጦር መርከቦች ጥቃቱን ማክሸፋቸውን የገለጠው የአሜሪካ ጦር ሠራዊት በጥቃቱ ማንም የተጎዳ የለም ብሏል። የሁቲ […]
ሶማሊያዊያን የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ ስምምነትን በመቃወም አደባባይ ወጡ
11 ጥር 2024, 13:21 EAT ሶማሊያዊያን ራስ ገዟ ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የገባችውን ስምምነት በመቃወም “ዋን ሚሊዮን ማርች” የተሰኘ ተቃውሞ በማሰማት ላይ ናቸው። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች በዋና ከተማዋ ሞጋዲሾ ተገኝተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሶማሊንዱ ፕሬዝደንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የገቡትን ስምምነት ተቃውመዋል። በስምምነቱ መሠረት ሶማሊላንድ የኤደን ባሕረሰላጤ ላይ ለኢትዮጵያ የባሕር በር የምትሰጣት ሲሆን ኢትዮጵያ ደግሞ […]