በሕንድ ሴቶችን የማስረገዝ ‘አዲስ የሥራ ዕድል’ የተጭበረበሩት ምን ይላሉ?
ከ 3 ሰአት በፊት ብዙ ሺዎቹ እንዴት እንደተጭበረበሩ ለመናገር ያፍራሉ። መንገሽ ኩማር ግን ስሜ ከተቀየረ ችግር የለውም አለ። አዲሱ የበይነ መረብ ሥርቆት የሚያማልል ነው። በሕንድ ሃብታም ሴቶች አሉ። ነገር ግን ማርገዝ አልቻሉም። የሚያስረግዛቸው ወንድ ይፈልጋሉ። ጽንሱ ከሰመረ ያ ሰው ግማሽ ሚሊዮን ሩፒ ይከፈለዋል የሚል “አዲስ የሥራ ዕድል” ይተዋወቃል። ይህ በርካታ ድሃ የሆኑ ሕንዳውያን ወንዶችን ሳያማልል […]
በኢኳዶር ታጣቂዎች ስቱዲዮ ሰብረው በቀጥታ የቴሌቪዥን ሥርጭት ጋዜጠኞችን አገቱ
ከ 5 ሰአት በፊት ጭንብል ያጠለቁ ታጣቂዎች በቀጥታ ሥርጭት ስቱዲዮ ሰብረው በመግባት ጋዜጠኞችን አገቱ። በቀጥታ ሥርጭት ላይ የነበሩ ጋዜጠኞችና ሌሎች የቴክኒክ ባለሙያዎች በታጣቂዎቹ የታገቱት ለአጭር ሰዓት ነው። ፖሊስ የታገቱትን የስቱዲዮ ባለሙያዎችንና ጋዜጠኞችን በሙሉ አስፈትቻለሁ፤ 13 ተጠርጣሪዎችንም በቁጥጥር ሥር አውያለሁ ብሏል። በኢኳዶር አንድ ሞገደኛ የአደገኛ እጽ ሰንሰለት መሪ ከከርቸሌ ካመለጠ በኋላ በአገሪቱ ከፍተኛ ውጥረት ሰፍኗል። የአገሪቱ […]
የአሜሪካ መከላከያ ሚንስትር የፕሮስቴት ካንሰር ታማሚ መሆናቸው ተገለጸ
ከ 4 ሰአት በፊት የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን የፕሮስቴት ካንሰር ታማሚ መሆናቸው ተገለጸ። በታህሳስ ወር የፕሮስቴት ካንሰርን ለማከም በተደረገ ቀዶ ህክምና ውስብስብ ችግር እንዳጋጠማቸው የአገሪቱ ባለስልጣናት ተናግረዋል። ህክምናውን ተከትሎ የተፈጠረው ኢንፌክሽን ኦስቲን በድጋሚ ሆስፒታል ደርሰው ወደ ጽኑ ህሙማን ክፍል እንዲገቡ አድርጓቸው ነበር። ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ስለፕሮስቴት ካንሰር ህክምናው ያወቁት ማክሰኞ ዕለት ነው ሲል ዋይት […]
በናይጄሪያ 11 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የዝሆን ጥርስ እንዲቃጠል ተደረገ
ከ 5 ሰአት በፊት የናይጄሪያ መንግሥት ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት በሕገ-ወጥ መንገድ አገር ውስጥ የገባ ነው ያለውን 11 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የዝሆን ጥርስ አቃጠለ። የአገሪቱ የአካባቢ ሚንስትር ኢዚአቅ ሳላኮ የዝሆን ጥርስ እንዲቃጠል በተደረገበት ሥነ-ስርዓት ላይ በሕገ-ወጥ የዱር እንስሳት ንግድ በተሰማሩት ላይ ምንም ዓይነት ትዕግስት እንደሌላ መልዕክት ማስተላለፍ እንፈልጋለን ብለዋል። ምንም እንኳ የዝሆን ጥርስ ንግድ ከተከለከለ አስርት […]
ደቡብ ኮሪያ አከራካሪውን የውሻ ሥጋ መሸጥን የሚከለክል ሕግ አጸደቀች
9 ጥር 2024 ደቡብ ኮርያ ውሻን ማረድ እና ሥጋውን ለሽያጭ ማቅረብ በሕግ መከልከሉን የሚደነግግ ሕግ በፓርላማ አባላት ድጋፍ አውጥታለች። ከሦስት ዓመት በኋላ ከ2027 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነው ይህ ሕግ፤ ለክፍለ ዘመናት የቆየውን የኮርያውያንን የውሻ ሥጋ የመብላት ልማድ ለማስቆም ያለመ ነው። ‘ቦሺንታንግ’ የተሰኘው ከውሻ ሥጋ የሚሰራው ወጥ በዕድሜ በገፉ ኮርያውያን ዘንድ የክት ምግብ ተደርጎ ይቆጠራል። ይሁን እንጂ […]
የ34 ዓመቱ ፖለቲከኛ የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ተሾሙ
9 ጥር 2024 ገብሪኤል አታል ቀጣዩ የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው በፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ተሾሙ። ገብሪኤል አታል በ34 ዓመታቸው ጠቅላይ ሚንስትር መሆናቸው በፈረንሳይ የቅርብ ጊዜ ታሪክ በዕድሜ ትንሹ ትልቅ የመንግሥት ስልጣን የያዙ ፖለቲከኛ ያደርጋቸዋል። በአሁኑ ወቅት የትምህርት ሚንስትር ሆነው እያገለገሉ ያሉት አታል፤ ለ20 ወራት በስልጣን ላይ የቆዩትን እና በፓርላማው ድጋፍ ያጡትን ኤሊዛቤት ቦርን ይተካሉ። እአአ 2017 […]
የኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት የአዲስ አበባን ህዝብ በስብዓዊ ጋሻነት ይይዛል!!! ምጽዐተ ኦሮሙማ!
Posted by admin | January 5, 2024 ፋኖ አዲስ አበባ ከመግባቱ በፊት፣ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ፊንፊኔ ይገባል!!! እንደ ቂጣ የሚገላበጡ መናጆ ፖለቲከኞች!!! ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት የአዲስ አበባን ህዝብ በስብዓዊ ጋሻነት ይይዛል!!! ምጽዐተ ኦሮሙማ! የዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ የኢትዮጵያን የመከላከያ፣ ደህንነትና የዲፕሎማሲዊ ሥራ በበተባበሩት አረብ ኢምሬትስ መንግሥት ቁጥጥር ስር መውደቁ እሙን ሆኖል፡፡ ኢምሬትስ የምሥራቅ አፍሪካን ስትራቴጅካል አመራር በመስጠት፣ የቀይባህርን አጀንዳ በመቅረጽና በማራገብ፤ የሶማሌላንድ የወደብና የባህር በር ስምምነት በማቀነባበር ከፍተኛ የፖለቲካ ሴራ የሚሸረበው በአሜሪካን ግጭት ጠማቂነትና የሥነ–ህዝብ ቅነሳ መር ፕሮጀክት በተለይ የአፍሪካ ህዝብን በጦርነት ቅነሳ አረንጎዴ መብራት ሰጭነት፣ በሼክ መሃመድ ቢን ዛአይድ አል ናህያን አመራር፣ ገንዘብ ሰጭነትና ኮነሬል አብይ አህመድ አስፈጻሚነት የሚከናወን ሚስጢራዊ ግንኙነት የተቆቆመ ቅጥረኛ ካንፓኒ የአፍሪካን አህጉር በመበጥበጥ ላይ ይገኛል፡፡ የኮነሬል አብይ አህመድ መንግሥትን በገንዘብ ፣ በመሣሪያና […]
በርካቶች ከስራ ያባራራል የተባለው ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች የተሰጠው ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፤ 66% ከስራ ይባረራሉ
January 9, 2024 – Konjit Sitotaw ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች የተሰጠው ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው እና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው ፈተናን በሚመለከት በዛሬው ዕለት መግለጫ ተሰጥቷል። በዚህ መግለጫም ፤ ፈተናውን የወሰዱት የከተማ አስተዳደሩ የቴክኒክና ባህሪ ብቃት ፈተና ለአመራሮች፣ ለባለሙያዎችና ሰራተኞች ቁጥር 15 ሺህ 151 መሆኑ […]
Ethiopia-Somaliland army chiefs meet amid tensions – BBC 07:59
9th January 2024, 07:49 EST By Hanna TemuariBBC News, Addis Ababa Ethiopia Defence ForceEthiopian Field Marshal Birhanu Jula (L) held talks with Somaliland’s Maj Gen Nuh Ismael Tani in Addis Ababa The army chiefs of landlocked Ethiopia and the self-declared Republic of Somaliland have been discussing military co-operation as concern grows over a deal that […]
AFRICA/ETHIOPIA – The naval agreement with Somaliland raises new tensions in the Horn of Africa – Agenzia Fides 07:47
Tuesday, 9 January 2024military ETHIOPIA 2024-01-09The naval agreement with Somaliland raises new tensions in the Horn of Africa2024-01-03Will the agreement between Ethiopia and Somaliland cause a geopolitical earthquake?2023-11-23Resignation of vicar apostolic of Soddo2023-11-02The missionary team of the small community in Gode, ‘channel of God’s goodness’2023-10-23Eparch of Adigrat: “Our world order seems to be in need […]