ዳሸን ባንክና አየር መንገድ ደንበኞች የቲኬት ክፍያ በብድር የሚከፍሉበት አሠራር ይፋ አደረጉ
EthiopianReporter.com በተመስገን ተጋፋው December 31, 2023 የዳሸን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቲኬት ክፍያ ብድር አሠራር ይፋ ያደረጉበት ሥነ ሥርዓት ባንኩ የሚፈቅደው የብድር መጠን 600 ሺሕ ብር መሆኑ ታውቋል ዳሸን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች የአገር ውስጥና የውጭ አገር በረራ የቲኬት ክፍያ ብድር የሚያገኙበት አሠራር ይፋ አደረጉ፡፡ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ የሚሆነው ‹‹ጉዞዎ ይቀድማል ክፍያው ይደርሳል›› […]
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከስፖርት ውርርድ አጫዋቾች ጋር መግባባት ላይ መድረሱ ተሰማ
EthiopianReporter.com በአዲስ አበባ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው የስፖርት ውርርድ አጫዋቾች ብዛታቸው 120 ነው ተብሏል ማኅበራዊ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከስፖርት ውርርድ አጫዋቾች ጋር መግባባት ላይ መድረሱ ተሰማ ተመስገን ተጋፋው ቀን: December 31, 2023 የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) አጫዋቾች ሕጉን ተከትለው እንዲያጫውቱ፣ ቅርንጫፋቸውን ሲያስፋፉም የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ባስቀመጠው መመርያ መሠረት እንዲያከናውኑ መግባባት ላይ መድረሱ ታወቀ፡፡ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከአዲስ […]
የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ገበያ 53 በመቶ በኮንትሮባንድ ንግድ ይሸፈናል የሚል ጥናት ቀረበ
EthiopianReporter.com በበጋዜጣዉ ሪፓርተር December 31, 2023 የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ያቀረበው ጥናት ላይ ውይይት ሲደረግ በናርዶስ ዮሴፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሰራጨው ጨርቃ ጨርቅ 53 በመቶ የሚሆነው በሕገወጥ መንገድ ወደ አገር ውስጥ እንደሚገባ፣ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጥናት አስታወቀ። በምክር ቤቱ አዘጋጅነት ሐሙስ ታኅሳስ 18 ቀን 2016 ዓ.ም. በስካይላይት ሆቴል በተካሄደው ሁለተኛ አገር አቀፍ ሕገወጥ […]
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሲጀመር ተማሪዎች ኃላፊነት ለመውሰድም ይዘጋጁ አለ
EthiopianReporter.com የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፍሬው ተገኝ (ዶ/ር) ማኅበራዊ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሲጀመር ተማሪዎች ኃላፊነት ለመውሰድም ይዘጋጁ አለ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 31, 2023 በናርዶስ ዮሴፍ በአማራ ክልል የሚገኙ አሥር የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ እንደሚጀምሩ ትምህርት ሚኒስቴር ዓርብ ታኅሳስ 19 ቀን […]
የአማራ ባንክ ያስመዘገበው ኪሳራና የፕሬዚዳንቱ በጠቅላላ ጉባዔ ዋዜማ መነሳት በባለአክሲዮኖች ጥያቄ አስነሳ
EthiopianReporter.com በሲሳይ ሳህሉ December 31, 2023 የአማራ ባንክ ጠቅላላ ጉባዔ በጎልፍ ክለብ ሲካሄድ በሰኔ 2014 ዓ.ም. ተመሥርቶ ሥራ የጀመረው የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር በተጠናቀቀው የ2015 ሒሳብ ዓመት ከ306 ሚሊዮን ብር በላይ ትርፍ ለማስመዝገብ አቅዶ ያልተጣራ 460 ሚሊዮን ብር ኪሳራ ማስመዝገቡ፣ እንዲሁም የባንኩ ፕሬዚዳንት ከጠቅላላ ጉባዔው ጥቂት ቀናት በፊት ከኃላፊነት መነሳት በባለአክሲዮኖች ጥያቄ አስነሳ፡፡ የአማራ ባንክ […]
ለሚኒስትሯ የመኖሪያ ቤት ዕድሳት ከራሱ በጀት የተጠቀመው የቱሪዝም ሚኒስቴር ገንዘቡን ተመላሽ እንዲያደርግ ተነገረው
EthiopianReporter.com ዜና ለሚኒስትሯ የመኖሪያ ቤት ዕድሳት ከራሱ በጀት የተጠቀመው የቱሪዝም ሚኒስቴር ገንዘቡን ተመላሽ እንዲያደርግ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 31, 2023 ቀድሞው የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ይባል የነበረው ከጥቅምት 2014 ዓ.ም. ወዲህ ራሱን ችሎ እንዲቋቋም የተደረገው የቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሸን ለሚኒስትሯ ወ/ሮ ናሲሴ ጫሊ ለተሰጠው መኖሪያ ቤት ከራሱ በጀት ለጥገና በማለት ያወጣውን 431 ሺሕ ብር ተመላሽ […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ ለሚገነባው የኤርፖርት ከተማ የጠየቀውን መሬት ሊረከብ ነው
EthiopianReporter.com በተመስገን ተጋፋው December 31, 2023 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያዴቻ የኤርፖርት ከተማው በፈጣን የባቡር መስመር ከቦሌ ኤርፖርት ጋር ይገናኛል ተብሏል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) አቦሴራ በሚባል ሥፍራ ለመገንባት ላሰበው ግዙፍ የኤርፖርት ከተማ፣ የጠየቀውን የመሬት ይዞታ በቅርቡ ከክልሉ መንግሥት እንደሚረከብ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና የንግድ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያዴቻ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ […]
አዲስ አበቤ ለራስ ስትል ተነስ፤ ራስክን በባለጌዎች ጫማ ከመረገጥ አድን። ሃቁ እነሆ ……
December 30, 2023 ለአዲስ አበባ የመንግስት ሰራተኛ የተዘጋጀው የፈተና ወረቀት ይሄውላችሁ። ተፈታኝ ዘመድ ካላችሁ አሰራጩት። ( አንዳርጋቸው ፅጌ ) በበኩሌ ከዋናው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ላይ አይናችንን ልንነቅል አይገባም በሚል ስለአብይ አህመድ ነውረኛ አገዛዝ በመረጃ የተደገፉ በርካታ ጉድፎች እየደረሱኝም ብዙ ጊዜ ወደፌስ ቡክ አላመጣቸውም። ይህ ፈተና አንዱ የኦሮሞ ብልጽግና በተረኛነት ከሚፈጽማቸው ብልግናዎች አንዱ በመሆኑ ጥቂት ለማለት […]
“ካሳ ሳይተላለፍልን መሬታችን እየታረሰ ነው” – በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ የሐይቅ ከተማ አርሶ አደሮች
30 ታህሳስ 2023 በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች “የካሳ ክፍያ ሳይተላለፍልን እና ቅሬታችን ሳይሰማ ይዞታችን እየታረሰ ነው” ሲሉ ለቢቢሲ ተናገሩ። የሐይቅ ከተማ አስተዳደር በበኩሉ ከአካባቢው ለሚነሱ 231 አርሶ አደሮች የተመደበው 235 ሚሊዮን ብር እንደተላለፈለትና ገንዘቡን ለተነሺዎቹ ገቢ እንደሚያደርግ ገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ […]
ሰሜን ኮሪያ በአዲሱ ዓመት ተጨማሪ የስለላ ሳተላይቶችን እንደምታመጥቅ አስታወቀች
ከ 9 ሰአት በፊት ሰሜን ኮሪያ በአውሮፓውያኑ 2024 ተጨማሪ ሦስት የስለላ ሳተላይቶችን ለማምጠቅ ማቀዷን አስታወቀች። ሰሜን ኮሪያ ባለፈው ወር ያመጠቀችው የስለላ ሳተላይት የአሜሪካ እና የደቡብ ኮሪያ የጦር ሰፈሮችን ፎቶግራፍ ማንሳቱን አስታውቃለች። ኪም ጆንግ ኡን የሰሜን ኮሪያ ሠራተኞች ፓርቲ የዓመቱ መዝጊያ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ከደቡብ ኮሪያ ጋር የመዋሃድ አማራጭ ከአሁን በኋላ ተፈጻሚ የሚሆን አይደለም ብለዋል። […]