ደብረታቦር አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ትምህርት ገበታ ላይ እንዳሉ በሙሉ ታፈሱ

December 30, 2023  ተስፋ የቆረጠዉ የኦሮሙማ የአብይ አህመድ ጨፍጫፊ መንጋ በጎንደር ደብረታቦር አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን  አሰግድደዉ ትምህረት እንዲጀምር ካደረጉ በኋላ በ18/4/2016 ዓ.ም የብርሃኑ ጁላ ገዳይ ቡድን በየትምህርት ቤት በማሰስ ትምህርት ገበታ ላይ የሚገኙ ተማሪዎችን በሙሉ ያፈሱ ሲሆን በተመሳሳይ ከአለም በር አካባቢ  በ18/4/2016 ዓ.ም የገበያ ቀን በመሆኑ ገበያ ቦታ የተገኘዉን ህዝብ በማፈስ ከየትምህርት […]

አዲስና ልዩ ፍርድ ቤትና የእውነት አፈላላጊ ተቋምም እንዲቋቋም የሽግግር ፍትህ ቡድኑ ሃሳብ አቀረበ

December 30, 2023 – Konjit Sitotaw  የሽግግር ፍትህ የባለሙያዎች ቡድን ያረቅቀቀውን ብሄራዊ የሽግግር ፍትሕ የፖሊሲ አቅጣጫ አማራጭ ሰነድ ትናንት ይፋ አድርጓል። ቡድኑ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ባካሄዳቸው ተከታታይ ውይይቶች፣ ጉልህ በኾኑ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና ወንጀሎች እንዲኹም ከፍተኛ ተሳትፎ ባላቸው ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ እንዲመሠረት ምክረ ሃሳብ አቅርቧል። አብዛኞቹ ተወያዮች፣ ክሶቹ በአዲስና ልዩ ፍርድ ቤት እንዲታዩና የእውነት አፈላላጊ ተቋምም እንዲቋቋም […]

በኦሮሚያ ሸዋ በቾ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አራት ሰዎች ተገደሉ

December 30, 2023  በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በቾ ወርዳ አዋሸ ቡኔ ቀበሌ ከትላንት በስቲያ ከሌሊቱ 5:00 ሰዓት ላይ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አራት ሰዎች እንደተገደሉ ታውቋል። በጥቃቱ 28 የጭነት ተሽከርካሪዎች ተቃጥለው ከጥቅም ውጭ መሆናቸውንም ምንጮች ተናግረዋል። ታጣቂዎቹ ጥቃቱን የፈጸሙት ተሽከርካሪዎቹ ከወሊሶ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ ሳሉ መኾኑን የገለጡት ምንጮች፣ ተሽከርካሪዎቹን አስቁመው ቤንዚን አርከፍከፈው […]

ታሪካዊው ዲማ ጊዮርጊስ ገዳም በደረሰ የእሳት አደጋ ውድመት ደረሰ

December 30, 2023 – Konjit Sitotaw  በታሪካዊው ዲማ ጊዮርጊስ ገዳም ጉባኤ ቤት ታህሳስ 13/2016 ዓ. ም በደረሰ የእሳት አደጋ በአጠቃላይ 2.3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ውድመት እንደደረሰበት የገዳሙ አበምኔት አባ ወልደ ኢየሱስ መቅጫ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል። እሳቱ ከኤሌክትሪክ እንደተነሳ የገለፁት አባ ወልደ እየሱስ በገዳሙ ከሚገኙ ሰባት የመንፈሳዊ ትምህርት መስጫ ጉባኤ ቤቶች ውስጥ የመጻሕፍት ትርጓሜ መማሪያ ቤት […]

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስትያን በሆሮ ጉዱሩ “የተፈጸመው ጥቃት” ላይ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቀች

30 ታህሳስ 2023, 09:46 EAT የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ባለችው የሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በደረሰው “ድንገተኛ ጥቃት” አባላቶቿ መገደላቸውን አወገዘች። እንደ ቤተክርስትያኒቷ መግለጫ ከሆነ በጥቃቱ “ስምንት የቤተክርስትያኒቷ አባል የሆኑ ግለሰቦች” ተገድለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው ታህሳስ 15 2016 ዓ.ም መሆኑን የተናገሩት የቤተክርስትያኒቷ ፕሬዝዳንት፣ መጋቢ ላኮ በዳሶ፣ አምስት […]

የፈረንጆቹ 2023 ለምዕራባውያን ፍላጎት ፊቱን ያዞረው ለምንድን ነው?

ከ 9 ሰአት በፊት ያለፉት 12 ወራት በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ ገናና በሆኑት አሜሪካ፣ አውሮፓ እና በሌሎች ዋና ዋና የዴሞክራሲ አገሮች በርካታ ውድቀቶች ታይተዋል። ለጊዜውም ቢሆን የትኛውም አስከፊ አልነበረም። ነገር ግን ለዓመታት ሲንከባለሉ ከቆዩት የአሜሪካ የበላይነት እና ምዕራባውያን እሴቶች የኃይል ሚዛኑ እየራቀ መሄዱን ይጠቁማሉ። በብዙ ግንባሮች ንፋሱ ከምዕራባውያን ፍላጎት በተቃራኒ እየነፈሰ ነው። ለምን እንደሆነ […]

“ካሳ ሳይተላለፍልን መሬታችን እየታረሰ ነው” – በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ የሐይቅ ከተማ አርሶ አደሮች

30 ታህሳስ 2023 በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች “የካሳ ክፍያ ሳይተላለፍልን እና ቅሬታችን ሳይሰማ ይዞታችን እየታረሰ ነው” ሲሉ ለቢቢሲ ተናገሩ። የሐይቅ ከተማ አስተዳደር በበኩሉ ከአካባቢው ለሚነሱ 231 አርሶ አደሮች የተመደበው 235 ሚሊዮን ብር  እንደተላለፈለትና ገንዘቡን ለተነሺዎቹ ገቢ እንደሚያደርግ ገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ […]

ከ24 ዓመታት በኋላ ኢትዮጵያን በኦሊምፒክ የወከለው ፅጋቡ ግርማይ ከብስክሌት ሕይወት ራሱን አገለለ

30 ታህሳስ 2023 የአውስትራሊያው ጄይኮ አሉላ የብስክሌት ቡድን ጋላቢ የነበረው ብስክሌተኛ ፅጋቡ ግርማይ ከብስክሌት ሕይወት ራሱን አገለለ። ከ24 ዓመታት በኋላ ኢትዮጵያን በኦሊምፒክ መድረክ የወከለው ፅጋቡ በተለያዩ ዓለም አቀፍ መድረኮች በግሉ እና ሃገሩን ወክሎ ተወዳድሯል። የአውስትራሊያው ጄይኮ አሉላ በኢንስታግራም ገፁ በለቀቀው መልዕክት ፅጋቡን ላበረከተው አስተዋፅዖ አመስግኖ በቀሪ ሕይወቱ መልካም እንዲገጥመው ተመኝቷል። በዓለም አቀፉ የሳይክሊንግ ማዕከል ተመልምሎ […]

ደቡብ አፍሪካ እስራኤልን ዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ‘በዘር ማጥፋት’ ከሰሰቻት

30 ታህሳስ 2023, 09:02 EAT ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ “የዘር ማጥፋት ድርጊቶች እየፈጸመች ነው” ስትል በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ክስ መሰረተች። የተከፈተው መዝገብ እስራኤል በዘር ማጥፋት ኮንቬንሽን ስር የተቀመጡትን ጥሳለች በሚል መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ችሎት አረጋግጧል። እስራኤል ይህንን ውንጀላ “መሰረተ ቢስ” በማለት አጥብቃ ተቃውማለች። የእስራኤል ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር “እስራኤል ደቡብ አፍሪካ ስሟን በደም ልታጠለሸው የምታደርገውን […]

ሁሉም ነዋሪዎች የመዘንጋት ችግር ያለባቸው መንደር

30 ታህሳስ 2023 ፈረንሳይ አንዲት መንደር አቋቁማለች- የመዘንጋት ችግር ያለባቸው ነዋሪዎች ብቻ የሚኖሩባት። ላንዳይስ አልዛይመር ትሰኛለች። በዚህች በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ በምትገኘው መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች ሁሉም የመዘንጋት ችግር አልዛይመር የተሰኘው ህመም አለባቸው። በመንደሯ ውስጥ በዋናው አደባባይ የሚገኘው ሱቅ መሰረታዊ የሚባሉ ጨቀጦችን ይዟል። ለምሳሌ ፈረንሳይ የምታተወቅበት ባጌት የተሰኙት የዳቦ አይነቶች። ይህንን መደብር ለየት የሚያደርገው ገንዘብ አይቀበልም ። […]