12 ወንዞችን ተሻግራ ኡጋንዳ የደረሰችው ኤርትራዊቷ ስደተኛ የመከራ ጉዞ

ከ 5 ሰአት በፊት ባለፈው አስር ዓመት ከኤርትራ ወደተለያዩ ጎረቤት አገራት እየተሰደዱ ያሉ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ያወጣቸው ሪፖርቶች ያመለክታሉ። በተለያየ ምክንያት ከተሰደዱት ኤርትራውያን መካከል ጥቂቶቹ በዘመድ እና በቤተሰብ ድጋፍ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወዳለሙት መዳረሻ ሲደርሱ ሌሎች ደግሞ የሚረዳቸው ስለማይኖር የደረሰቡት ጎረቤት አገራት ውስጥ ዕለታዊ ኑሮአቸውን ሲመሩ ይታያሉ። እንደዛም ሆኖ […]

የእስራኤል ጥቃት የማዕከላዊ ጋዛ የስደተኞች መጠለያዎችን ኢላማ ማድረጉ ተገለጸ

ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል በእግረኛ ጦሯ የምታደርገው ጥቃት በማዕከላዊ ጋዛ በሚገኙ የፍልስጤም የስደተኞች መጠለያ ስፍራዎችን ኢላማ ማድረጉ ተገለጸ። እስራኤል ከሐማስ ጋር እያደረግኩት ነው ያለችው ጦርነትም ለወራት እንደሚቆይ ማስጠንቀቂያ እየሰጠች ትገኛለች። በቅርቡ ቡሬጅ፣ ኑሴይራት እና ማግሃዚ በተሰኙት የስደተኞች መጠለያዎች ጦሩ ባደረሰው ጥቃት በርካታ ፍልስጤማውያን መገደላቸውን ተከትሎም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስጋቱን እየገለጸ ይገኛል። በደቡባዊ ጋዛ በምትገኘው […]

የዘመናዊ አውሮፓ ሕብረት አባት የሚባሉት ዣክ ደሎር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

ከ 5 ሰአት በፊት የዘመናዊው አውሮፓ ሕብረት ቀማሪ የነበሩት የቀድሞው የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ዣክ ደሎር በ98 ዓመታቸው አረፉ። በአውሮፓ ሕብረት ሃገራት ወጥ የገበያ ሥርዓት እንዲዘረጋ እንዲሁም ሰዎች፣ ምርቶችና አገልግሎቶች ያለምንም ገደቡ እንዲንቀሳቀሱ ያደረጉ ሰው ነበሩ። በአውሮፓውያኑ ከ1985 እስካ 1995 ፕሬዝደንት ሆነው ያገለገሉት ደሎር የአህጉሪቱ መገበያያ የሆነው ዩሮ እውን እንዲሆን አግዘዋል። ነገር ግን ጥምረት በማይፈልጉ […]

ላምፓዲና ኤአይ፡ በአማርኛ እና በትግርኛ የሚሠራው ቻትቦት

ከ 6 ሰአት በፊት ላምፓዲና ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በመጠቀም የሚሠራ ቻትቦት ነው። የተሠራው አውስትራሊያ ባሉ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ነው። አሠራሩ ቻትጂፒቲን ይመስላል። ከተጠቃሚዎች ለሚቀርቡለት የተለያዩ ጥያቄዎች በጽሑፍ ምላሽ ይሰጣል። ሰው ሠራሽ አስተውሎት ከሰዎች የማሰላሰል ችሎታ በላቀ ሁኔታ እየሠራ መምጣቱ አስጊ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይተቻሉ። በተለይም ከቻትጂፒቲ ይፋ መሆን በኋላ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ጉዳይ የበለጠ […]

ኒው ዮርክ ታይምስ ማይክሮሶፍት እና ኦፕንኤአይ ላይ ‘ቢሊዮኖች’ ዶላር ካሳ እንዲከፍሉ ክስ መሰረተ

ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካ የዜና ድርጅት የሆነው ኒውዮርክ ታይምስ የቻት ጂፒቲ ባለቤት ኦፕንኤአይ (OpenAI) የተሰኘውን ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ለማሰልጠን የቅጂ መብቴን ጥሷል በሚል ክስ መሰረተ። ማይክሮሶፍትን እንደ መልስ ሰጪ (ተከሳሽ) የሰየመው ክሱ ድርጅቶቹ ለ “ቢሊዮኖች ዶላሮች” ጉዳት ተጠያቂ መሆን አለባቸው ብሏል። ቻትጂፒቲ እና ሌሎች ትልልቅ የቋንቋ ሞዴሎች (LLMs) ብዙ ጊዜ በበይነ መረብ (ኢንተርኔት) […]

African Leadership magazine unveils nominees for the African persons of the year 2023  – Modern Diplomacy

African Leadership Magazine (ALM) is pleased to unveil a shortlist of nominees for the 12th African Leadership Magazine Persons of the Year 2023. DECEMBER 27, 2023 Following the call for nominations which ended recently and attracted submissions from Africans across the continent and in Diaspora, the African Leadership Magazine (ALM) is pleased to unveil a […]

ፈረስ ለጭነት መጠቀም 60 ሺህ ብር የሚያስቀጣባት የኦሮሚያ ከተማ

27 ታህሳስ 2023 የፊቼ ከተማ አስተዳደር ፈረስን ለጭነት አገልግሎት ማዋል በገንዘብ የሚያስቀጣ ተግባር ይሆናል ብሏል። የከተማ አስተዳደሩ ከአራት ወራት በኋላ ተፈጻሚ የሚሆነውን መመሪያ በመጣስ ፈረስን ለጋሪ አገልግሎት ተጠቅሞ የተገኘ በ60 ሺህ ብር ይቀጣል ብሏል። የከተማ አስተዳደሩ ከዚህ ውሳኔ የደረሰው ፈረስ በኦሮሞ ባሕል ያለውን ክብር እና ቦታ ዝቅ በማድረግ ለስቃይ እየተዳረገ በመሆኑ ነው ይላል። በኦሮሚያ ክልል […]

በደኅንነት ሥጋት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቀይ ባህርና የኤደን ባሕረ ሰላጤ የመርከብ ጉዞ ሊጀመር ነው

EthiopianReporter.com  ዜና በደኅንነት ሥጋት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቀይ ባህርና የኤደን ባሕረ ሰላጤ የመርከብ ጉዞ… በደኅንነት ሥጋት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቀይ ባህርና የኤደን ባሕረ ሰላጤ የመርከብ ጉዞ ሊጀመር ነው በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 27, 2023 የሁቲ አማፅያን በሚሰነዝሩት የድሮንና የተወንጫፊ የጦር መሣሪያዎች ሥጋት ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የቀይ ባህርና የኤደን ባህረ ሰላጤ የጉዞ መስመርን ዳግም ሊጀምር መሆኑን […]

ኧርነስት ኤንድ ያንግ የአፍሪካ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ነው አለ

 EthiopianReporter.com  በሰላማዊት መንገሻ December 27, 2023 ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት (FDI) ዝቅተኛ ደረጃ ላይ መሆኑን፣ በዓለም ላይ ካሉ ትልልቅ ፕሮፌሽናል አገልግሎቶች ኔትወርክ አንዱ የሆነው የኧርነስት ኤንድ ያንግ አፍሪካ ሪፖርት አስታወቀ፡፡ ‹ኧርነስት ኤንድ ያንግ አፍሪካ አትራክቲቭ› እስከ 2014 ዓ.ም. ድረስ በአፍሪካ አገሮች የነበረውን የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት በተመለከተ ሰኞ ታኅሳስ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ […]

ብልጽግና በአዲስ አበባ መርካቶና አካባቢው ከፍተኛ የጅምላ አፈሳ እያካሄደ መሆኑን የማዋከቡ ሰለባዎች ተናገሩ።

December 27, 2023 – Konjit Sitotaw  ብልጽግና በአዲስ አበባ መርካቶና አካባቢው ከፍተኛ የጅምላ አፈሳ እያካሄደ መሆኑን የማዋከቡ ሰለባዎች ተናገሩ። የአገዛዙ ብረት ለበስ ፖሊሶች ሰሞኑን በመርካቶ፤ ተክለሃይማኖት፤ አሜሪካን ግቢ፤ ጎጃም በረንዳና አካባቢው ባሉ ሰፈሮች ከፍተኛ የሆነ የጅምላ አፈሳ እያካሄዱ መሆኑን በአገዛዙ ታጣቂዎች መዋከብ የደረሰባቸው የከተማ ነዋሪዎች ለሮሃ አረጋግጠዋል፡፡በተለይም የንግዱ ማህበረሰብ አካላት የሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በእነዚህ የንግድ […]