Gerd 94% complete, final concrete to be poured by September 2024: Ethiopian official – Ahram Online 

Radwa ElSayed Hani , Wednesday 20 Dec 2023 Sileshi Bekele, Ethiopia’s chief negotiator on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and ambassador to the US, said on Wednesday that construction on the GERD is 94 percent complete, with the last concrete set to be poured by September 2024. Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) ShareFacebookTwitterWhatsAppTelegramLinkedOne minute around […]

US House hearing raises economic risks for Ethiopia – Disruption Banking 

Earlier this month, the House Foreign Affairs Committee hosted an in-depth hearing on the economic, political, and humanitarian situation in Ethiopia. The meeting comes at a time when human rights activists in Ethiopia and across Africa are attempting to highlight the human rights abuses committed by Abiy Ahmed and the Ethiopian government during the civil war in Tigray. The hearing was entitled “Ethiopia: […]

Ethiopia accuses Egypt of ‘colonial mindset’ as Nile dam talks fail – The National 

Negotiations on the Grand Ethiopian Renaissance Dam ended on Tuesday in Addis Ababa, with no end to the dispute in sight Kamal Tabikha Cairo Dec 20, 2023 Ethiopia has accused Egypt of bringing a “colonial mindset” to negotiations on the operation of a megadam that Addis Ababa is building on the Blue Nile. The Grand Ethiopian Renaissance […]

የአፍሪካ ልማት ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ግንኙት “አሉታዊ ተጽዕኖ” ሊገጥመው እንደሚችል ገለጸ

20 ታህሳስ 2023, 16:20 EAT የአፍሪካ ልማት ባንክ ሠራተኞቹን ለእስር እና ጥቃት የዳረገው ክስተት “ሙሉ በሙሉ” የማይፈታ ከሆነ ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ግንኙነት ላይ “አሉታዊ” ተጽእኖ ሊኖረው እንደሚችል አስጠነቀቀ። የኢትዮጵያ መንግሥት የባንኩን ሠራተኞች እስርን አስመልክቶ ስላካሄደው ምርመራ መረጃ እንዳላቀረበለትም ባንኩ አስታውቋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘም አህጉራዊው የገንዘብ ተቋም በኢትዮጵያ የሚገኙ ዓለም አቀፍ ሠራተኞቹን “በአስቸኳይ” ከአገሪቱ ሊያስወጣ መሆኑን […]

የቢትወደድ መንገሻ ብርጌድ በአንድ ሳምንት ሁለት ታሪካዊ ድል!

December 20, 2023 – Konjit Sitotaw  የቢትወደድ መንገሻ ብርጌድ በአንድ ሳምንት ሁለት ታሪካዊ ድል! ====================== በአንድ ሳምንት ሁለት ትንግርታዊ የአማራ ፋኖ ድል በዳንግላ የቢትወደድ መንገሻ ጀንበሬ ብርጌድ ተመዝግቧል። የመጀመሪያው የዳንግላ ወህኒን በመስበር ቁጥረ ብዙ የፖለቲካ እስረኞችን አስፈትቷል። በዚህ የእስረኞች መለቀቅ አዲሱ ክስተት አስገራሚው የ 18 የትግራይ ወታደራዊ መኮንኖችን ነጻ ማድረግ ብቻ አይደለም ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ መሸኘትን ይጨምራል። […]

ትራምፕ በኮሎራዶ ግዛት በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዳይሳተፉ በፍርድ ቤት ታገዱ

ከ 1 ሰአት በፊት የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካዋ ኮሎራዶ ግዛት በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዳይሳተፉ በግዛቱ ፍርድ ቤት ታገዱ። የግዛቱ ፍርድ ቤት ዳኞች ፕሬዝዳንቱ ከሦስት ዓመታት በፊት በተከሰተው በካፒቶል ሂል አመጽ ተሳትፈዋል በሚል ነው 3 ለ 2 በሆነ ድምጽ የቀድሞውን ፕሬዝዳንት በምርጫ ከመሳተፍ ያገዷቸው። ይህ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ በ2024 የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዕጩ ሆኖ ለመቅረብ […]

የሁቲ አማጺያን በቀይ ባሕር ላይ የፈጠሩት ስጋት የነዳጅ እና ምርቶች ዋጋን ከፍ ያደርጋል ተባለ

ከ 6 ሰአት በፊት የየመን ሁቲ አማጺያን በቀይ ባሕር ላይ የሚያልፉ ዕቃ ጫኝ መርከቦችን በሚሳኤል እና በድሮን ዒላማ ማድረጋቸው የነዳጅ እና የሌሎች ምርቶችን ዋጋ ከፍ ያደርጋል ተባለ። ሰፊ የየመን ግዛትን ተቆጣጥረው የሚገኙት ሁቲ አማጺያን ከእስራኤል እና ከሐማስ ጦርነት መቀስቀስ ወዲህ በቀይ ባሕር በኩል በሚያልፉ ግዙፍ የጭነት መርከቦች ላይ ጥቃት ሲሰነዝሩ ቆይተዋል። አማጺያኑ ከእስራኤል ጋር ጦርነት […]

ዜሌንስኪ የሠራዊታቸውን ቁጥር በግማሽ ሚሊዮን እንዲጨምሩ ጥያቄ ቀረበላቸው

ከ 4 ሰአት በፊት የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቭሎድሚር ዜሌንስኪ የአገሪቱ ጦር አመራሮች ግማሽ ሚሊዮን ተጨማሪ የሠራዊት አባላት እንዲጨመር መጠየቃቸውን ገለጹ። በኪዬቭ በነበረ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ፕሬዝዳንቱ ሁለት ዓመት ሊደፍን የተቃረበውን ጦርነት እየመሩ ካሉ ጦር አዛዦች “ከ450 እስከ 500 ሺህ ሰዎችን” እንደሚፈልጉ ጥያቄ አቅርበዋል ብለዋል። ዜሌንስኪ የአውሮፓውያኑ ዓመት ማብቂያን ምክንያት በማድረግ በሰጡት መግለጫ ላይ በአሁኑ ወቅት ከሩሲያ […]

የ4.2 ሚሊዮን ዩሮ ጭምብልን በ150 ዩሮ ሸጠው ተጭበረበርን ያሉት ጥንዶች ክሳቸው ውድቅ ተደረገ

ከ 6 ሰአት በፊት ፈረንሳይ ውስጥ 4.2 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ጥንታዊ የአፍሪካ ጭምብልን በ150 ዩሮ ብቻ እንድንሸጥ ተጭበርብረናል በማለት ክስ የመሠረቱት አዛውንት ጥንዶች ክሳቸው በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ። ጥንዶቹ ከአንድ የምዕራብ አፍሪካ የቅኝ ግዛት አገረ ገዥ ቤት ያገኙትን ከጋቦን የመጣ ነው የተባለ ጭምብልን ነው ትክክለኛ ዋጋውን ሳይውቁ ለደላላው በጥቂት ገንዘብ የሸጡት። ማዕከላዊ ፈረንሳይ የሚኖሩት በ80ዎቹ […]

“መሪዎቻችን በአየር ንብረት ላይ ለመደራደር አቅም የላቸውም” ኢትዮጵያዊቷ ተመራማሪ

ከ 6 ሰአት በፊት በቅርቡ የተባበሩት መንግሥታት በዱባይ ያካሄደው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ በታዛቢነት የተሳተፉት ኢትዮጵያዊቷ ተመራማሪ መለይ መኮንን (ዶ/ር) ተወልደው ያደጉት መቀለ ውስጥ ነው። ከኅዳር 20 እስከ ታኅሣሥ 2/2023 (እአአ) በዱባይ በተካሄደው ኮንፈረንስ ላይ 200 የሚሆኑ አገራት፣ ተመራማሪዎች፣ የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። በኖርዌይ ዩኒቨርሲቲ ኦቭ ላይፍ ሳይንስ የእጽዋት፣ የአየር […]