ኢትዮጵያ እና ብድሮቿ የፈጠሩት ስጋት! ( ኤሊያስ መሰረት )
December 19, 2023 ኢትዮጵያ እና ብድሮቿ የፈጠሩት ስጋት! ( ኤሊያስ መሰረት ) ኢትዮጵያ ምናልባትም በቅርብ ግዜ ታሪኳ ለመጀመርያ ግዜ የመክፈያ ግዜው የደረሰ የዩሮቦንድ ብድር ኩፖን ሳትከፍል ቀኑ አልፏል። ይህ ባሳለፍነው ሳምንት ሰኞ እለት ክፍያው ይጠበቅ የነበረ የ33 ሚልዮን ዶላር ክፍያ (የዩሮቦንዱ አጠቃላይ መጠን 1 ቢልዮን ዶላር ነው) ሳይከፈል በመቅረቱ በአበዳሪዎች ዘንድ ግርምታን እና መበሳጨትን ያስከተለ […]
የኦነሠ(ሸኔ) ሰሜን ሸዋ ከአዲስ አበባ በቅርብ በምትገኘው ደብረፅጌ ከባድ ጥቃት ፈፀመ
December 19, 2023 – Konjit Sitotaw በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሦስት ወረዳዎች ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እያለ የሚጠራው አማጺ ቡድን በተመሳሳይ ሰዓት ጥቃቶችን ማድረሱን ዋዜማ በየሥፍራው ካሉ ምንጮቿ መረዳት ችላለች። የቡድኑ ታጣቂዎች ካለፈው ቅዳሜ ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ጀምሮ ጥቃቶቹን የተፈጸሙት፣ በዋጫሌ ወረዳ ሙከጡሪ ከተማ፣ በደብረ ሊባኖስ ወረዳ ደብረጽጌ ከተማ እንዲኹም በያያ ጉለሌ ወረዳ ፊታል ከተማ እንደኾነ […]
አብይ አሕመድ ከአይኤምኤፍ 3.5 ቢሊዮን ዶላር ለመበደር እየተነጋገረ መሆኑ ተሰማ
December 19, 2023 – Konjit Sitotaw ኢትዮጵያ ከዓለማቀፉ ገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) 3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ለመበደር ንግግር ላይ መኾኗን ከምንጮች መስማቱን ጠቅሶ ሮይተርስ ዘግቧል። የአገሪቱ የማክሮ ኢኮኖሚ ትንበያዎች፣ የውጭ ፋይናንስ ፍላጎት ማለትም አይ ኤም ኤፍ እና ሌሎች የልማት አጋሮች ሊሰጡ የሚችሉት ብድርና ድጋፍ ገና ውይይት እየተደረገባቸው መኾኑን ድርጅቱ መናገሩን ዜና ምንጩ አመልክቷል። አገሪቱ፣ ከዓለም […]
በአዲስ አበባ በባለጊዜዎች በንፁሀን ላይ የሚደረገው ግድያ ቀጥሏል
December 19, 2023 በባለጊዜዎች የሚፈጸመው ስርዐት አልበኝነትና ሕገወጥነት ለሕግ የበላይነት የማይጨነቀው የአብይ አገዛዝ አቅመቢስነትን በተደጋጋሚ ያረጋገጠ ነው። የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የተሳነው አገዛዝ ካድሬዎቹ ራሳቸው ይንቁታል፤ ይዘርፉታል፤ ስርዐት አልባም ይሆናሉ። በእብሪትና በጥጋብ የተወጠሩ ታጣቂ ካድሬዎች በንፁሃን ዜጎች ላይ እየፈፀሙ ያሉት ግድያ ስርዐት አልበኝነት በስርዐቱ እና በሃገሩ ላይ መንገሱን ይመሰክራል። ምሽት 4 ሰአት ልዮ ቦታው ቦሌ ዘ […]
በአሩሲ በሚገኙ ዐማሮችና ኦርቶዶክሶች ላይ የዘር ጭፍጨፋውን ቀጥሏል።
December 19, 2023 – Zemedkun Bekele የዘር ጭፍጨፋ ዜና…! በዘመድኩን በቀለ “…በዐማራ ክልል በድሮን፣ በጀት፣ በታንክና በሞርታር፣ በዲሽቃ፣ በክፍለጦር ደረጃ በሰማይና በምድር ተዋግቶ እየተገረፈ፣ እየረገፈ የሚገኘው ሸለፈታሙ የኦሮሙማው አገዛዝ በዚያ ብስጭት ከዐማራ ክልል ውጪ በኦሩሲ በሚገኙ ዐማሮች ላይ የዘር ጭፍጨፋውን ቀጥሏል። “…በቀን 7/4/2016 ዓም በሽርካ ወረዳ ጋለማ ገብረ ክርስቶስ በሚባል ቀበሌ በመኪና ተሳፍረው በጉዞ ላይ የነበሩ ሰላማዊ […]
አስገራሚው የእስር ዜና እና የማስጠንቀቂያ መልእክት !
December 19, 2023 – Konjit Sitotaw አስገራሚው የእስር ዜና የአማራ ክልል መንግሥት ነኝ ተብየው ያደረገውን ልዩ ኃይልን እንደገና አደራጃለሁ፣ ካሳ 80 ሽህ ብር እሰጣለሁ፣ የመኖሪያ ቦታ እሰጣለሁ ጥሪ ተቀብለው ለመንግስት እጅ የሰጡ ከ40 በላይ ከሃዲ ባንዳ ልዩ ኃይሎች ሰሜን ጎንደር ላይ ታስረው ዛሬ እየተገረፉ ሲሆን የግርፋቱም ምክንያት ፩/ መጀመሪያ የታጠቃችሁትን ትጥቅ ለፋኖ ለምን ሰጣችሁ ፪/ እስከ ዛሬ […]
የጠቅላይ ቤተክህነት የህግ ክፍል አስተባባሪ የሆነው ጠበቃ በጸጥታ አካላት መወሰዱ ታውቋል።
December 19, 2023 – Konjit Sitotaw የጠቅላይ ቤተክህነት የህግ ክፍል አስተባባሪ የሆነው ጠበቃ እና የህግ አማካሪ አያሌው ቢታኔ ዛሬ ከሰዓት በኃላ በጸጥታ አካላት መወሰዱ ታውቋል።*** ጠበቃ እና የህግ አማካሪ አያሌው ቢታኔ የዕለት ችሎት ተከራርክሮ ከፍርድ ቤት በወጣበት ሰዓት በመንግስት የጸጥታ አካላት የተወሰደ ሲሆን አሁን ላይ ሜክሲኮ አከባቢ በሚገኘው የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ታስሮ ይገኛል ቅድስት ቤተክርስቲያን በወከለችው […]
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 50 ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ በማስተማር ዕውቅና የተሰጣቸው ፕሮፌሰር በቀለ ጉተማ
ከ 9 ሰአት በፊት ፕሮፌሰር በቀለ ጉተማ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቅርቡ በምርምር እና በትምህርት ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና ሰጥቷቸዋል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከፕሮፌሰር በቀለ ጉተማን ጨምሮ፣ ለኤሜሬትስ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ፣ ለፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ በመማር ማስተማር፣ በምርምር እና በማኅበረሰብ አገልግሎት ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ የሜዳሊያ ሽልማት አበረክቷል። በተጨማሪም ከአራት አስርት ዓመታት በላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በትጋት ሲያገለግሉ […]
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሁለት መንግሥታዊ መገናኛ ብዙኃን ሥራ አስፈጻሚዎችን ሹመት አጸደቀ
ከ 4 ሰአት በፊት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመንግሥታዊዎቹ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዳዲስ ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሹመት አጸደቀ። ምክር ቤቱ ሹመቶቹን በሙሉ ድምጽ ያጸደቀው ዛሬ ማክሰኞ ታኅሣሥ 9/ 2016 ዓ.ም. ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ነው። ለሁለቱ መንግሥታዊ የመገናኛ ብዙኃን በሥራ አስፈጻሚነት የተሾሙት አዲሶቹ ኃላፊዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በቅርበት የሠሩ ናቸው። […]
ምሥሎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት እንዴት ይሠራሉ? ከእውነተኞቹስ እንዴት መለየት ይቻላል?
ከ 9 ሰአት በፊት በየዕለቱ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ውስብስብ እየሆኑ በመጡበት ባለንበት ዓለም እንዲህ ዓይነት ምሥሎችን በዐይን አይቶ የቴክኖሎጂ ፈጠራ መሆናቸውን መለየት ቀላል አይደለም። ከምሥሎች ባሻገር ሥነ ጽሑፎች፣ ሙዚቃ እና ግጥም እንዲያው በአጠቃላይ የሥነ ጥበብ ውጤቶች በሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) አማካይነት እየተመረቱ ነው። እነዚህ በኤአይ አማካይነት የሚዘጋጁት ሥራዎች ለእውነታ እጅግ የቀረቡ በመሆናቸው ምክንያት የሰው ልጅ የአእምሮ […]