አብይ አህመድ ስብሰባ ለመምራት ብቁ አይደለህም በመባሉ በብስጭት በጂቡቲ የተደረገው የኢጋድ ስብሰባ ረግጦ ወጣ
December 12, 2023 አብይ አህመድ በጂቡቲ የተደረገው የኢጋድ ስብሰባ ረግጦ መውጣቱን ኢትዮ ፎረም አረጋግጧል:: አብይ አህመድ በስብስባው ላይ ሲናገር “ሱዳናውያን የኬንያው መሪ ዊልያም ሩቶ ድርድሩን እንዲመሩ ፍላጎት የላቸውም ሱዳኖች ሩቶ ገለልተኛ ነው ብለው አያምኑም…” በማለት እኔ ድርድሩን ብመራው ይሻላል የሚል ሀሳብ የሰጠ ሲሆን ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶም የአብይ ችግር very personal ነው ሲሉ ተናግረዋል:: አብይ አህመድ […]
ታዬ ደንዳዓ ወንጀል ተደርድሮበት በአብይ አሕመድ ትዕዛዝ ታሰረ !
December 12, 2023 ታዬ ደንዳዓ ወንጀል ተደርድሮበት በአብይ አሕመድ ትዕዛዝ ታሰረ ! ታዬ ደንዳዓ ጦርነት ይቁም ሰላም ይስፈን ስላል ብቻ ታስሯል የሚሉ በርካታ ድምፆች ይሰማሉ። አብይ አሕመድ በአፋኝ ተቋሙ በኩል የሚከተለውን በሚዲያዎቹ አስነግሯል። የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለኢፕድ በላከዉ መግለጫ እንዳስታወቀዉ፤ በህግ ቁጥጥር ስር የዋለዉ የሰላም ሚንስትር ዴኤታ የነበረዉ ታየ ደንደአ፥ ከለውጡ በፊት የኦነግ አባል […]
ታየ ደንደአ የቀድሞ አለቃውን በተገቢ ቃል ገልጾታል። “አረመኔ” = ( መንግስቱ ሙሴ )
December 12, 2023 ታየ ደንደአ የቀድሞ አለቃውን በተገቢ ቃል ገልጾታል። “አረመኔ” መንግስቱ ሙሴ ፡ የአረመኔው አብይ አህመድ ፀሐይ መጥለቅ ጀመረች። የመጀመሪያው ወራጅ ታየ ደንደአ ሆነ ማለት ነው። ይቀጥላል በጣም ብዙ ቀልቀሎ ሆድ የያዙ ተሳፋሪወች በጀልባዋ አሉ። እነዚህ ተሳፋሪወች ሁሌም አይናቸው እና ልቦናቸው ከግል ኑሮ፤ ከእለት ጉርስ ጋር የተቆራኘ በመሆኑ የጀልባዋ መስመጥ አይታያቸውም። ታየ ደንደአ የጀልባዋን መስመጥ […]
በአማራ ክልል መሀል ሳይንት ወረዳ በተፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች በርካታ ሰዎች ተገደሉ
ከ 7 ሰአት በፊት በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን እሁድ ኅዳር 30/2016 ዓ.ም. በተፈጸሙ ሁለት የድሮን ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በዞኑ መሀል ሳይንት ወረዳ ልዩ ስማቸው መሳለሚያ እና ቀይ ዋሻ በተባሉ አካባቢዎች ላይ በተፈጸሙት የድሮን ጥቃቶች የተገደሉ ሰዎችን በተመለከተ ትክክለኛ አሃዝን ለማወቅ ባይችልም የሟቾች ቁጥር 40 እንደሚደርስ ቢቢሲ ያነጋገራቸው አምስት የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች […]
አቶ ታዬ ደንደአ “መንግሥትን ለመጣል” በማሴር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ
ከ 8 ሰአት በፊት ከሰላም ሚኒስትር ዲኤታነታቸው ትናንት ሰኞ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ “መንግሥትን ለመጣል በማሴር” ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። አቶ ታዬ በተደረገባቸውም ክትትል መንግሥት ሸኔ እያለ ከሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ጋር ግንኙነት በመፍጠር መንግሥትን ለመጣል ሲያሴሩ ነበረ ሲል የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ […]
ከ200 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ተቀብላ የምታስተናግደው የቀይ ባሕሯ ዳርቻ አገር
12 ታህሳስ 2023 ጦርነት ካደቀቃት የመን የመጣ ስደተኛ፣ የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ለማቋረጥ አስበው እዚያ የተገኙ ኢትዮጵያዊያን፣ የጦር ካምፓቸው በዚያ የሆነ የተለያዩ አገራት ወታደሮች፣ የከባድ መኪና ሹፌሮች፣ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ እስያውያን እና ሌሎችንም ጂቡቲ በጉያዋ አቅፋ ይዛለች። በጎዳናዎቿ የኢትዮጵያ ከባድ መኪናዎች የሚመላለሱባት፣ ቀይ ባሕርን ታክካ የተመሠረተች፣ በአፍሪካ ቀንድ ብቸኛዋ ፈረንሳይኛ ተናጋሪ አገር […]
የሐርቫርድ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ከስልጣን እንዲወርዱ ጫና በረታባቸው
12 ታህሳስ 2023, 08:56 EAT የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ክላውዲን ጌይ በተቋሙ ስላለው ጸረ ሴማዊነት በአሜሪካ ህግ መምሪያ ምክር ቤት (ኮንግረስ) ቀርበው በሰጡት ምስክርነት ምክንያት ከስልጣናቸው እንዲለቁ ከፍተኛ ጫና እየተደረገባቸው ነው። ዶ/ር ጌይ በአይሁዶች ላይ የዘር ማጥፋትን የቀሰቀሱ ተማሪዎች በተቋሙ ስለሚጠብቃቸው ቅጣት ምንም ባለማለታቸው ይቅርታ ለመጠየቅ ተገደዋል። በሳምንቱ መጨረሻ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሃርቫርድ ባልደረቦቻቸው ዩኒቨርስቲው እንዳያባርራቸው በመወትወት […]
የዚምባብዌ ዜጎች የገንዘብ ሚኒስትራቸው ‘የአፍሪካ ምርጥ’ ተብለው መሰየማቸው አስገርሟቸዋል
12 ታህሳስ 2023 የዚምባብዌ ዜጎች በገንዘብ ሚኒስትራቸው የሰሞኑ እውቅና ተደናግጠዋል። የገንዘብ ሚኒስትሩ ሙሉሊ ኑኔ የአፍሪካ ምርጡ የፋይናንስ ሚኒስትር ተብለው መሰየማቸው ነው ድንጋጤ የፈጠረባቸው። አንድ ዚምባብዌያዊ በኤክስ ገጹ ‘’ካፒቴኑ መርከቧን ከበረዶ ግግር ጋር በማላተሙ እንዴት ይጨበጨብለታል?’’ ሲል ትችቱን ጽፏል። ሌላ ዜጋ ደግሞ ‘’የክፍለ ዘመኑ ቧልት መሆን አለበት’’ ሲል አስተያየት ሰጥቷል። የዚምባብዌ የሥራ አጥ ቁጥር 85 ከመቶ […]
አዲሱ የደቡብ አፍሪካ ትውልድ እና የማንዴላ ፍቅር እና ምሬት የተሞላበት ትሩፋቶች
12 ታህሳስ 2023 የነጻነት ታጋዩ ኔልሰን ማንዴላ ከሞቱ አሥር ዓመታትን አስቆጠሩ። የጽናት እና የነጻነት ቁንጮ በመሆን መላው ዓለም ከሚስማማባቸው አንዱ ናቸው። ማንዴላ አይበገሬ የሚለው ስያሜያቸውም ጥያቄ አይነሳበትም። የጨቋኙ የጥቂት ነጮች የዘር መድልዎ [አፓርታይድ] ሥርዓት መገርሰስን ተከትሎ ደቡብ አፍሪካውያን ያለሙት የምጣኔ ሀብት እኩልነት አሁንም ህልም እንደሆነ ነው። የአገሪቱን ዋነኛ ሀብት የሚቆጣጠሩት ነጮች ሲሆኑ፣ በርካታ ጥቁሮችም በድህነት […]
አወዛጋቢዎቹ የልብስ መስቀያ ሰላይ ካሜራዎች በአማዞን ለሽያጭ ቀረቡ
12 ታህሳስ 2023, 09:42 EAT በልብስ መስቀያ መንጠቆ መልኩ የተሰሩት የስለላ ካሜራዎች በግዙፉ ኩባንያ አማዞን አማካኝነት ለሽያጭ ቀረቡ። ካሜራዎቹ ከመወዛገቢያነት አልፈው ግላዊነትን በመጣስ ኩባንያው ክስ ተመስርቶበታል። በአማዞን በሽያጭ ዝርዝር ውስጥ የተካተተው እና ቢቢሲ የተመለከተው ካሜራ በመታጠቢያ ውስጥ ካለው የፎጣ መስቀያ ጋር ተመሳሳይነት አለው። በቅርቡ በአማዞን በተሸመተ የልብስ መስቀያ ካሜራ ያለ ፈቃዴ በመታጠቢያ ውስጥ ተቀርጫለሁ ስትል […]