በአዲስ አበባ ከተጠራው ሰልፍ ጋር በተያያዘ 4 አስተባባሪዎች እና 97 ሰዎች ታሰሩ

7 ታህሳስ 2023 በመጪው እሁድ ኅዳር 30/2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል የተባለውን ሰላማዊ ሰልፍ ከሚያስተባብሩት ፖለቲከኞች መካከል አራቱ በፖሊስ መያዛቸው ሲነገር፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ 97 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መንግሥት አስታወቀ። ከሰልፉ አስተባባሪዎች ውስጥ አራቱ ሐሙስ ኅዳር 27/2016 ዓ.ም. በቁጥጥር ስር የዋሉት ሊካሄድ የታቀደውን ሰላማዊ ሰልፍ “ለማስቀረት ነው” የሚል ጥርጣሬ እንዳላቸው ከሰልፉ አስተባባሪዎች አንዱ […]

ኢትዮጵያውያን አትሌቶችን ያሳገደው አበረታች ቅመም እና በአገሪቱ ስፖርት ላይ የተደቀነው ስጋት

ከ 6 ሰአት በፊት በዓለም አቀፍ መድረክ ኢትዮጵያን በበጎ ከሚያስነሱ ጉዳዮች አንዱ ስፖርት ነው። በተለይም አትሌቲክስ። ከአትሌቲክስም ረዥም ርቀት ለአገሪቱ ስም ለአትሌቶቹ ደግሞ ክብር እና ጥሩ ገቢ የሚያገኙበት ነው። ይህ መልካም ስም ግን አልፎ አልፎ ጥቁር ነጥቦች እያጋጠሙት ነው። በቅርቡ ከአበረታች ቅመሞች ጋር በተያያዘ ስምነት አትሌቶች ቅጣት ተላለፎባቸዋል። ሁለቱ ደግሞ ከአበረታች ቅመሞች ጋር በተያያዘ ጊዜያዊ […]

ሩዋንዳ የዩኬ ጥገኝነት ጠያቂዎችን ለመቀበል ተጨማሪ 100 ሚሊዮን ፓውንድ ተከፈላት

ከ 2 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ጥገኝነት ጠያቂዎችን ተቀብላ ለማስተናገድ የተዘጋጀችው ሩዋንዳ በስምምነቱ መሠረት 100 ሚሊዮን ፓውንድ እንደተከፈላት ተገለጸ። የዩኬ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ ሰር ማቲው ራይክሮፍት ክፍያው የተፈጸመው ባለፈው ሚያዚያ ወር እንደነበር ለፓርላማ አባላት በጻፉት ደብዳቤ አመልክተዋል። ሩዋንዳ ከዚህ ክፍያ አስቀድሞ የዩኬ ጥገኝነት ጠያቂዎችን ለመቀበል 140 ሚሊዮን ፓውንድ ተከፍሏታል። ሰር ማቲው ራይክሮፍት ተጨማሪ […]

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ልጅ ሃንተር ባይደን ዳግም በወንጀል ተከሰሰ

ከ 2 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ልጅ ሃንተር ባይደን ዳግም ክስ ተመሠረተበት። የፕሬዝዳንቱ ልጅ ከእአአ ከ2016-19 ድረስ ባሉት ዓመታት ግብር ለላመክፍል ቢያንስ 1.4 ሚሊዮን ዶላር አሽሽቷል የሚል ክስ ቀርቦበታል። የ53 ዓመቱ ሃንተር ባይደን ከዚህ ቀደም ጦር መሣሪያ ለመግዛት የሐሰት ሰነድ አዘጋጅቷል በሚል በዴልዌር ግዛት ተከሶ ነበር። ሃንተር ባይደን ከጦር መሳሪያ ግዢው ጋር በቀረበበት […]

“በጋዛ ሕይወት እየጨለመብኝ ነው” – በጋዛ ያለ የቢቢሲ ጋዜጠኛ

የጽሁፉ መረጃ ጂንስ ሱሪ የለበሱ እና ነጠላ ጫማ የተጫሙ ወጣት ፍልስጤማውያን ኻን ዮኒስ ከሚገኘው ናስር ሆስፒታል ፊት ለፊት ቀብር አስፈጻሚ መስለው በዝምታ ቆመዋል። እስራኤል ከኅዳር 21 ጀምሮ ደቡብ ጋዛን በቦምብ መደብደብ ከጀመረች ወዲህ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል። በሆስፒታሉ የድንገተኛ በር ላይ ዛሬም ሰዎች በሐዘን እና በተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆነው ይታያሉ። የሐኪሞች የደንብ ልብስ የለበሱ […]

በፈረንሳይ ‘ቱኋን እናጠፋለን’ ብለው ሲያጭበረብሩ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ

ከ 5 ሰአት በፊት የቱኋን ወረርሽኝ ስጋት በሆነባት ፈረንሳይ አዛውንቶችን “ቱኋን እንጥፋላችሁ” በማለት በሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ እንዳጭበረበሩ የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በፈረንሳይ ስትርራስቦርግ ከተማ የታሰሩት ግለሰቦች አገለግሎቱ የማያስፈልጋቸውን ሰዎች አጭበርብረዋል። ሁለቱ ግለሰቦች ኢላማ ባደረጓቸው ሰዎች ቤት እየተዘዋወሩ ቱኋን ያጠፋል የሚሉትን የውሸት ድርጊት በመፈጸም የተጋነነ ክፍያ ሲቀበሉ እንደነበር በፈረንሳይ የስትርራስቦርግ ከተማ ፖሊስ ገልጿል። ተጠርጣሪዎቹ […]

ከየመን የሚተኮሱ ሚሳዔሎች የእስራኤል-ጋዛ ጦርነትን እንዴት ሊያባብሱት ይችላሉ?

ከ 6 ሰአት በፊት ከየመን ጠረፍ እስከ ጋዛ ሰርጥ ያለው ርቀት ከ1600 ኪሎ ሜትር በላይ ይርቃል፤ ቢሆንም ባለፈው እሑድ ቀይ ባሕር ላይ የሆነው ነገር በእስራኤል እና ሐማስ መካከል ያለውን ጦርነት ሊያባብሰው የሚችል ነው። የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ ክንፍ የሆነው ማዕከላዊ ዕዝ እንደሚለው በኢራን የሚደገፉ የሁቲ አማፂያን በንግድ መርከቦች ላይ ጥቃት እየፈፀሙ ነው። አማፂያኑ […]

ኬንያ በርካታ ዜጎቿን ለእርሻ ሥራ ወደ እስራኤል ልትልክ ነው

ከ 5 ሰአት በፊት ኬንያ 1ሺህ 500 ዜጎችን ለእርሻ ሥራ ወደ እስራኤል ልትልክ መሆኑን የአገሪቱ የሠራተኛ ሚንስቴር አስታወቀ። የአገሪቱ መንግሥት ለእርሻ ሥራ የሚሄዱት ዜጎች በየሦስት ዓመቱ በሚታደስ ውል በየወሩ የተጣራ 1ሺህ 500 የአሜሪካ ዶላር እየተከፈላቸው ይሠራሉ ብሏል። ከሁለት ሳምንታት በፊት በተመሳሳይ የማላዊ መንግሥት 221 ወጣቶችን ለተመሳሳይ ሥራ ወደ እስራኤል የላከ ሲሆን ተጨማሪ 5ሺህ ወጣቶችን እንደሚልክም […]

Out of 600,000 war-affected Ethiopians in Afar Region only 200,000 received aid: report – Borkena 11:43 

Out of 600,000 war-affected Ethiopians in Afar Region only 200,000 received aid: report December 7, 2023 By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – Although there are more than 600,000 war-affected citizens who are in need of relief aid in the Afar Region, only 200,000 have received the support, sources said. Director of Early Warning and […]