The Amhara Region in Ethiopia has become a killing site for innocent citizens  – Borkena 15:39 

October 31, 2023 ADDIS ABABA – (BORKENA) – Three churches were damaged, and more than 10 priests were killed cold-bloodedly in an attack perpetrated by armed forces in Dera Woreda of the Amhara Region, sources said. Mahibere-Kidusan of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church disclosed yesterday that three Orthodox Christian churches were burnt down, and over […]

The Ethiopian food-based dietary guidelines: Gamechanger for food system transformation? New project note from SHiFT  – CGIAR 10:58 

Despite making significant progress over the last two decades, Ethiopia still experiences high rates of malnutrition among children and women. In 2022, 39 percent of children under the age of five were affected by stunting, one of the highest rates of stunting worldwide. Among women of reproductive age, 19 percent were underweight, and two out […]

“የአዲስ አበባ ህዝብ እግር ኳስ እንዳይመለከት ተፈርዶበታል”- አቶ ተካ አስፋው

October 31, 2023  “የአዲስ አበባ ህዝብ እግርኳስ እንዳይመለከት ተፈርዶበታል”- አቶ ተካ አስፋው የቀድሞ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት እና ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ ከ31 ዓመታት ቆይታ ስትሳተፍ የፌዴሬሽኑ ም/ ፕሬዝዳንት የነበሩት አቶ ተካ አስፋው በትላቱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የክብር አባል በመሆን ተገኝተው የሰጡት አስተያየት ብዙዎች ሐሳብ እየሰጡበት ይገኛል። […]

በአማራ ክልል ግድያ እና መድፈርን ጨምሮ መጠነ ሰፊ የመብት ጥሰቶች ተፈጽመዋል፡ ኢሰመኮ

30 ጥቅምት 2023 በአማራ ክልል ለወራት በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች እየተፈጸሙ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬ ሰኞ ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም. ባወጣው ዝርዝር መግለጫ ይፋ አደረገ። ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ የፋኖ ታጣቂዎች እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል ግጭቶች እየተካሄዱ ሲሆን፣ በክልሉ ውስጥ የአስቸኳይ ጊዜ […]

የኢዜማ አባል በአብይ ወታደሮች ተደብድበው ተገደሉ።

October 31, 2023 – Konjit Sitotaw  በፓርቲያችን አባል ሕልፈት የተሠማንን ሐዘን እየገለፅን አፋጣኝ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ እንጠይቃለን!! ሲል ኢዜማ ተደብድበው በአብይ ወታደሮች የተገደሉትን አባሉን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በደቡብ ኢትዮድያ ክልል በጋሞ ዞን በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በዛይሴ ልዩ ወረዳ የምርጫ ክልል ከ 2013 ዓ.ም. ጀምሮ የፓርቲያችን አባል ሆነው በንቃት ሲሳተፉ የነበሩት ወጣት ጋሻው ላጼ በግለሰቦች መሃል በተነሳ […]

ቀጥታ በእስራኤል ላይ የምንፈጽመው ጥቃት ይቀጥላል፡ የየመን ሁቲ ታጣቂዎች

Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 48 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 48 SECONDS1:48 Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBCሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBC VIDEO 7 MINUTES 59 SECONDSVIDEO 7 MINUTES 59 SECONDS7:59 Play video […]

እግረኛ ጦሯን ወደ ጋዛ ያሰማራችው እስራኤል የምትፈልገውን ግብ ማሳካት ትችላለች?

31 ጥቅምት 2023, 07:02 EAT የእስራኤል አመራሮች ሐማስ ከምድረ ገጽ እንደሚጠፋ እና ጋዛ የቀድሞው ይዞታዋ እንደማይቀጥል ዝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ “ሁሉም የሐማስ አባል ሟች ነው” ብለዋል። ሐማስ በፈጸመው ድንገተኛ ጥቃት 1,400 እስራኤላውያን በሐማስ ተገድለዋል። በአጸፋው እስራኤል በጋዛ ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ከ8 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል። ከቀናት በፊት ደግሞ እስራኤልም እግረኛ ወታደሮቿን በማሰማራት ጋዛ […]

የዩኬ ባለሥልጣን ‘በጋዛ ተኩስ አቁም ይደረግ’ በማለታቸው ከሥራ ተባረሩ

31 ጥቅምት 2023, 08:00 EAT በዩናይትድ ኪንግደም አንድ የሚኒስትር ረዳት እና የተወካዮች ምክር ቤት አባል ከሥራ ተባረሩ። ፖል ብሪስቶ ሥራቸውን ያጡት በጋዛ ተኩስ አቁም ይደረግ ብለው በይፋ መናገራቸውን ተከትሎ ነው። ፖል ብሪስቶ ባለፈው ሳምንት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሪሺ ሱናክ በጻፉት ደብዳቤ ነበር በጋዛ ተኩስ አቁም እንዲደረግ የጠየቁት። “ዘላቂ ተኩስ አቁም ቢደረግ በጋዛ የሰብአዊ ረድኤት ለማድረግ ያግዛል፤ […]

አሜሪካ የጋዛ የተኩስ አቁም ጥሪን ውድቅ አደረገች

ከ 9 ሰአት በፊት በእስራኤል እና የፍልስጥኤም ቡድን ሐማስ መካከል የተኩስ አቁም እንዲኖር የሚጠይቁ ዓለም አቀፍ ጥሪዎችን አሜሪካ ውድቅ አደረገች። “ይህ ትክክለኛው ምላሸ አይደለም” በማለት የአሜሪካ የብሔራዊ ደኅንነት ቃለ አቀባይ ጆን ኪርቢ በትናንትናው ዕለት ምላሽ ሰጥተዋል። በምትኩ በጋዛ ውስጥ ዕርዳታ እንዲገባ ለመርዳት ጦርነቱ “በጊዜያዊነት ገታ እንዲደረግ” ጠቁመዋል። እስራኤል በሙሉ ከበባ ውስጥ አስገብቻታለሁ ባለቻት ጋዛ የሚኖሩ […]

ፑቲን በአገራቸው ለተፈጠረው ጸረ-አይሁድ እንቅስቃሴ ምዕራባዊያንን ተጠያቂ አደረጉ

31 ጥቅምት 2023, 08:55 EAT እሁድ ዕለት ከእስራኤል ቴልአቪቭ የተነሳው አውሮፕላን በሩሲያ አየር ማረፊያ በሚደርስበት ወቅት ጸረ- ሴማዊ ተቃውሞዎች መነሳታቸውን ተከትሎ ሩሲያ በዩክሬን እና በምዕራባውያን የተቀነባበረ ነው ስትል ወቀሰች። አሜሪካ በምላሹ “የማይረባ” በማለት አጣጥላዋለች። የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቴሌቭዥን በተካሄደ ስብሰባ ላይ እንደገለጹት ክስተቱ “ሁከትን” ለማስፋፋት የተደረገ ሙከራ ነው። ከእስራኤል መዲና ቴል አቪቭ የተነሳ አውሮፕላን […]