Why Ethiopia’s deal with Somaliland is making waves – BBC 12:59
8th January 2024, 12:44 EST By Damian Zane BBC News Reuters The deal has caused outrage in Somalia The defence minister of the self-declared republic of Somaliland has become the latest casualty of the row over a controversial agreement that is causing ructions in the Horn of Africa.Abdiqani Mohamoud Ateye resigned saying that cabinet ministers […]
ጉምሩክ ኮሚሽን ከሐሰተኛ ሰነዶች ጋር በተያያዘ የአስመጪዎችን ንብረቶች እስከመውረስ የሚያደርስ ውሳኔ አስተላለፈ
EthiopianReporter.com በበጋዜጣዉ ሪፓርተር January 7, 2024 በናርዶስ ዮሴፍ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በአስመጪዎች በቀረቡለት የባንክ ፈቃድ ሰነዶች አጠቃቀም ላይ ያጋጠሙ ችግሮችን ከተመለከተ በኋላ፣ በአንድ ዓመት ውስጥ ሦስት የተለያዩ ውሳኔዎች ማለትም ታክስ ከከፈሉ በኋላ፣ የቀረጥና የታክሱን መጠን አሥር በመቶ ቅጣት እንዲከፍሉና ንብረታቸውን እንዲረከቡ ወይም በብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅና በአዋጅ ቁጥር 859/2006 መሠረት እንዲወረሱ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡ ሪፖርተር የተመለከታቸው […]
ቦሌ ኤርፖርት አደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋል የሚችልበት አቅም እንዲገነባ ተጠየቀ
EthiopianReporter.com ዜና ቦሌ ኤርፖርት አደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋል የሚችልበት አቅም እንዲገነባ ተጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 7, 2024 መቀመጫውን ሆንግ ኮንግ ያደረገውና ቮይስ ፎር ፕሪዝነርስ (Voice for Prisoners) የተሰኘ ዓለም አቀፍ ድርጅት፣ በርካታ አደንዛዥ ዕፆች ይተላለፉበታል ባለው በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመዘርጋት አቅሙ እንዲገነባ ጥያቄ አቀረበ፡፡ በተጠናቀቀው እ.ኤ.አ. በ2023 መነሻቸውን ኬንያ፣ […]
የዛይ ራይድ ሜትር ታክሲ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ተሽከርካሪዎች መታሰራቸው ቅሬታ አስነሳ
EthiopianReporter.com አቶ ሀብታሙ ታደሰ ዜና የዛይ ራይድ ሜትር ታክሲ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ተሽከርካሪዎች መታሰራቸው ቅሬታ አስነሳ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: January 7, 2024 የዛይ ራይድ ሜትር ታክሲ አሽከርካሪዎች ‹‹በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ወንጀል እየተሠራ ነው›› በሚል ምክንያት ተሽከርካሪዎቻችን እየታሰሩ ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የዛይ ራይድ ሜትር ታክሲ አሽከርካሪ፣ ከአንድ ሳምንት በፊት ምሽት ላይ […]
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለወንጀል ተጋላጭ ለሆኑ ሰነዶች የበይነ መረብ አገልግሎት አልሰጥም አለ
EthiopianReporter.com እሸቱ ከበደ (ዶ/ር)ና ወ/ሮ ሀና አርዓያ ሥላሴ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ማኅበራዊ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለወንጀል ተጋላጭ ለሆኑ ሰነዶች የበይነ መረብ አገልግሎት አልሰጥም… ተመስገን ተጋፋው ቀን: January 7, 2024 የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ ለወንጀል ተጋላጭ ለሆኑ ለፓስፖርት፣ ለመታወቂያና ለተለያዩ የውል ሰነዶች አገልግሎቱን በበይነ መረብ እንደማይሰጥ አስታወቀ፡፡ ተቋሙ በአጠቃላይ የትምህርት ጉዳዮችን በበይነ መረብ […]
በሐሰተኛ ሰነድ የሚንቀሳቀሱ የውጭ ድርጅቶችንና ግለሰቦችን ቀጥረው የሚያሠሩ መኖራቸው ተገለጸ
EthiopianReporter.com የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳዮች አገልገሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ዜና በሐሰተኛ ሰነድ የሚንቀሳቀሱ የውጭ ድርጅቶችንና ግለሰቦችን ቀጥረው የሚያሠሩ መኖራቸው ተገለጸ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 7, 2024 በሐሰተኛ መረጃ በአገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶችንና ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን ግለሰቦች ቀጥረው የሚያሠሩ መኖራቸውን፣ የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳዮች አገልገሎት አስታወቀ፡፡ የአገልገሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ታኅሳስ 25 ቀን […]
በአማራ ክልል ካለው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ከአምስት ሺሕ በላይ ታራሚዎች ከማረሚያ ቤት መውጣታቸው ተነገረ
EthiopianReporter.com ዜና በአማራ ክልል ካለው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ከአምስት ሺሕ በላይ ታራሚዎች ከማረሚያ… አበበ ፍቅር ቀን: January 7, 2024 በአማራ ክልል በመከላከያና በታጣቂ ኃይሎች መካከል ግጭት ከተቀሰቀሰ ጀምሮ ከአምስት ሺሕ በላይ ታራሚዎች ከእስር ቤት መውጣታቸውን የክልሉ ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ታራሚዎቹ በክልሉ ውስጥ ካሉ ሰባት ማረሚያ ቤቶች መውጣታቸውን የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አባተ ቢሻው […]
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኮሜርሻል ኖሚኒስ በኩል የቀጠራቸውን ሠራተኞች ማሰናበቱ ቅሬታ አስነሳ
EthiopianReporter.com ማኅበራዊ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኮሜርሻል ኖሚኒስ በኩል የቀጠራቸውን ሠራተኞች ማሰናበቱ ቅሬታ አስነሳ ሔለን ተስፋዬ ቀን: January 7, 2024 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኮሜርሻል ኖሚኒስ በኩል የቀጠራቸው ከ1,300 በላይ ሠራተኞች ከሕግ አግባብ ውጪ መባረራቸው ቅሬታ አስነሳ፡፡ ሠራተኞቹ ቅሬታቸው ባለመሰማቱ ወደ ክስ ሊያመሩ መሆናቸውንም የኮሜርሻል ኖሚኒስ መሠረታዊ ሠራተኛ ማኅበር አስታውቋል፡፡ የተሰናበቱት ሠራተኞች በሹፍርና፣ በፅዳት፣ በመዝገብ ቤት፣ በረዳት […]
በትግራይ ክልል አበርገሌ ወረዳ 91 ሰዎች በረሃብ መሞታቸው ተነገረ
January 8, 2024 – EthiopianReporter.com በድርቅ ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው የሚገኙት ወ/ሮ ወለተማሪያም ወልደዮሐንስና እርዳታ የሚፈልጉ የአበርገሌ ነዋሪዎች በከፊል ማኅበራዊ በትግራይ ክልል አበርገሌ ወረዳ 91 ሰዎች በረሃብ መሞታቸው ተነገረ ዮናስ አማረ ቀን: January 7, 2024 በትግራይ ክልል ከመቀሌ ከተማ በ120 ኪሎ ሜትር ርቀት በሚገኘው አበርገሌ ወረዳ ድርቅ ባስከተለው የረሃብ አደጋ፣ ሕይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር 91 መድረሱን ወረዳው አስታወቀ፡፡ […]
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አሥመራ ገቡ
8 ጥር 2024, 12:55 EAT የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼይክ ሞሐሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኤርትራ፣ አሥመራ መግባታቸው ተገለጸ። የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል በኤክስ ገጻቸው፣ ፕሬዝዳንቱ ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አሥመራ እንደገቡ ገልጸዋል። ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼይክ ሞሐሙድ እና የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ “በሁለትዮሽ ጉዳዮች እንዲሁም በቀጠናዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙርያ” እንደሚወያዩ አክለዋል። የፕሬዝዳንት ሐሰን ሼይክ […]
