Sudan’s deputy chairman brushes off Addis Ababa Declaration – Sudan Tribune 16:20
Malik Agar 2 Min December 3, 2024 (PORT SUDAN) – Deputy Chairman of the Sovereign Council, Malik Agar, dismissed the Addis Ababa Declaration signed between the Coordination of Civilian Democratic Forces (Taqaddum) and the Rapid Support Forces (RSF), characterizing it as a non-starter due to the alleged alliance between them against the military-led government.In a […]
IGAD warns of Ethiopia-Somaliland deal’s ‘regional implications’ – The Reporter 13:58
News IGAD warns of Ethiopia-Somaliland deal’s ‘regional implications’ IGAD warns of Ethiopia-Somaliland deal’s ‘regional implications’ ByStaff Reporter January 3, 2024 -Somalia urges IGAD to condemn Ethiopia The Intergovernmental Authority on Development (IGAD) has expressed “deep concern” about a Memorandum of Understanding (MoU) signed earlier this week between the Ethiopian and Somaliland governments. A statement from […]
“ለጃርቱ ዘንዘሪጡ ዳንኤል ክብረት” ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
January 3, 2024 – Mereja.com ለጃርቱ ዘንዘሪጡ ዳንኤል ክብረት ማስገንዘቢያ፣ ቀሲስ አስተ ርአየ ጽጌ አምና “ጃርት ለምን ይጮኸል” በሚል ርዕስ ፋኖን ተሳድቦ ጽፎ ጃርትም ቀበሮም አይጥም ራሱ ዘንዘሪጡ ዳንኤል እንደሆነ ለመሰሉት ሁሉ ትምህርት ሰጭ መስከረም 3 ቀን 2015 ጽፈው ቤተ ክርስቲያናችን በሚመጥን ቋንቋ ባቀረቧት ጦማር በክፈተው አፉ አስገብተውበት ነበር። ደጋፊ ሆኖ ለተሰለፈው ዶ/ር ዳኛቸውም መልሱን ሰጥተው ነበር፡፡ […]
ከደብረ ሊባኖስ ገዳም በውጭው ዓለም ለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የተላለፈ መልእክት
January 3, 2024 ከደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አንድነት ገዳም በተለይ በውጭው ዓለም ለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የተላለፈ መልእክት
ሶማሊያ ወርቅነህ ገበየሁ ይቅርታ እንዲጠይቅ አሳሰበች !
January 3, 2024 የሶማሊያ የፌደራል መንግስት የኢጋድ ስራ አስፈፃሚ ወርቅነህ ገበየሁ በቅርቡ ያወጣውን መግለጫ ለኢትዮጵያ መንግስት ያደላ ነው በማለት በጽኑ ይቃወማል። ስራ አስፈፃሚው ወርቅነህ ገበየሁ በአስቸኳይ ይቅርታ እንዲጠይቅ፣ መግለጫውን እንዲያነሳ እና ተገቢውን እርምጃ እንዲወስድ እንጠይቃለን።
ሮጠው የታጠቁት ……. ሮጠው ተፈቶባቸው ተዋርደዋል። የሶማሌላንድ ነገር መዘዝ ይዞባቸው ሲመጣ ……..
January 3, 2024 – ምንሊክ ሳልሳዊ ሮጠው የታጠቁት ……. ሮጠው ተፈቶባቸው ተዋርደዋል። የሶማሌላንድ ነገር መዘዝ ይዞባቸው ሲመጣ የመግለጫ ዝናባቸውን ማውረድ ጀምረዋል። የውጪ ጉዳዩ የመንግስት ኮሙኒኬሽኑ የጋኔን ክብሪቱ …. ሁሉም በየፊናው የአብይ አሕመድ ሰዎች የተፉትን እየላሱ አዲስ ትፋታቸውን ማቀርሸት ጀምረዋል። አይ ሱማሌላንድ …. የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል እንደሚባለው የወደብ ባለቤት ሆንን …. ቀይ ባሕር ላይ ተተከልን አሉን በጥሩባቸው […]
ከኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ሠነድ ስለፈረመችው ሶማሊላንድ በጥቂቱ
3 ጥር 2024, 10:43 EAT ራስ ገዟ ሶማሊላንድ በኤደን ባሕረ ሰላጤ ላይ የምትገኝ ከፊል በረሃማ የሆነች አካባቢ ናት። የሶማሊያ ወታደራዊ መሪ የነበሩት ሲያድ ባሬ እኤአ በ1991 ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ ነጻ አገር መሆኗን አውጃለች። ይህ ውሳኔ የተሰማው በሲያድ ባሬ አገዛዝ ዘመን ነጻነታቸውን ለማግኘት ሽምቅ ውግያ ሲያካሄዱ የነበሩ ታጣቂዎች ረዥም የትጥቅ ትግል ካደረጉ በኋላ ነው። በዚህ የሶማሊያ […]
በደብረ ብርሃን ከተማ እስከ እኩለ ቀን የቆየ የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ
3 ጥር 2024, 17:43 EAT በደብረ ብርሃን ከተማ ረቡዕ ከንጋት እስከ ቀኑ አጋማሽ የቆየ የተኩስ ልውውጥ መካሄዱን የከተማዋ ከንቲባ እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በከተማዋ እንቅስቃሴ መቆሙን ነዋሪዎች የተናገሩ ሲሆን በደብረ ብርሃን በሚገኙ የባለ ሶስት እግር (ባጃጅ) ተሽከርካሪዎች ላይም ለሁለት ቀናት የሚቆይ እገዳ ተጥሏል። ከአዲስ አበባ ከተማ 130 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ በምትገኘው ደብረ ብርሃን […]
በኢራን ቃሲም ሱሌማኒ መቃብር አካባቢ በፈነዳ ቦምብ ቢያንስ የ103 ሰዎች ህይወት አለፈ
ከ 9 ሰአት በፊት በኢራኑ ጀኔራል ቃሲም ሱሌማኒ አራተኛ ሙት ዓመት ላይ የመቃብር ስፍራ አካባቢ በፈነዱ ሁለት ቦምቦች ቢያንስ 103 ሰዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ ብሄራዊ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ቃሲም ሱሌማኒ በአሜሪካ ከተገደሉ አራተኛ ዓመታቸው ነው። ኢሪብ የተሰኘው የሀገሪቱ ብሄራዊ ጣቢያ፤ ፍንዳታው በደቡባዊ ከርማን ከተማ ሳህብ አል-ዛማን መስጊድ አቅራቢያ ሰልፈኞችን ሲመታ በርካታ ሰዎች መቁሰላቸውን ገልጿል። የከርማንን ምክትል […]
“በዚህ ስምምነት የሚጎዳ ማንም ሃገር የለም፤ ሕግም አልተጣሰም” የኢትዮጵያ ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት
3 ጥር 2024, 17:04 EAT ተሻሽሏል 3 ጥር 2024, 17:04 EAT የኢትዮጵያ መንግስት ለሶማሊላንድን ዕውቅና መስጠትን በተመለከተ አቋም ለመያዝ መስማማቱን አስታውቋል። የኢትዮጵያ መንግስት ሶማሊላንድን ዕውቅና ማግኘት በተመለከተ ጉዳዩን “በጥልቀት አጢኖ አቋም ለመውሰድ” መስማማቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ረቡዕ 24/2016 ባወጣው መግለጫ በቅርቡ ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የደረሱት ስምምነት “ማንንም የሚጎዳ አይደለም፤ ሕግም አልተጣሰም” ብሏል። […]
