ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ወደ ባህርዳር ለመግባት የሞከሩ ነዋሪዎች ኬላ ላይ ታፈኑ
December 31, 2023 – Konjit Sitotaw (ኢትዮ 360- ታህሳስ 21/2016) ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ወደ ባህርዳር ለመግባት የሞከሩ ነዋሪዎች ኬላ ላይ መታወቂያቸው እየታየ እየታፈኑ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ኢትዮ 360 በአርብ ዕለት ዘገባው የባህርዳር ከተማ ነዋሪነት መታወቂያ ያልያዘ የክልሉ ነዋሪ ወደ ባህርዳር እንዳይገባ መመሪያ መውረዱን ማጋለጡን ያስታውሳሉ። ይሄንን መመሪያ እንዲወርድለት የተደረገው የባንዳና የሰው በላ ስብስብ ከተለያየ […]
ከባህርዳር እስከ ደንበጫ ባሉ አካባቢዎች የታፈሱ ወጣቶች ወደ አልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ
December 31, 2023 (ኢትዮ 360- ታህሳስ 21/2016) ከባህርዳር እስከ ደንበጫ ባሉ አካባቢዎች የታፈሱና 15 ተሽከርካሪ ሙሉ ወጣቶች ወደ አልታወቀ ስፍራ እየተወሰዱ መሆኑን የፋኖ ሃይል አባላቱ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ይሄ ዜና እየተጠናቀረ ባለበት ሰአትም ወጣቶቹን የጫኑት ተሽከርካሪዎች አማኑኤል አካባቢን እያለፉ መሆኑን ይናገራሉ። በተሸከርካሪዎቹ ውስጥ ከተጫኑት አብዛኞቹ ህጻናት ሲሆኑ አልፎ አልፎ አዛውንቶች እንደሚገኙበትም አስታውቀዋል። ከታፈኑት መካከልም ምንም […]
Travel to Israel will take time to recover, country must focus on winning war – Jerusalem Post 18:31 Sat, 30 Dec
Travel to Israel will take time to recover, country must focus on winning war – opinion Antisemitism may have come to the surface in places where we thought it would never again exist, but taking a trip or a pilgrimage to Israel is not the antidote Diaspora Jews are seeking. By MARK FELDMAN DECEMBER 31, 2023 […]
የምስራቅ አማራ ፋኖ በዋርካዉ ምሬ ወዳጆ የሚመራው ዘመቻ ጃዉሳ ድልና ተጋድሎ ቀጥሏል።
December 31, 2023 – Konjit Sitotaw የምስራቅ አማራ ፋኖ ጀብዱ! በዋርካዉ ምሬ ወዳጆ የተመራዉ “ዘመቻ ጃዉሳ” የአማራ ፋኖ ታላቅ ጀብድ የፈጸመበት፤ ትጥቁን ያጠናከረባት፤ የበላይነቱን ያረጋገጠበት፣ አማራ ከዉጭ እስከ ሃገር ዉስጥ አንድነቱን ያሳየበት፣ የአማራ ብርቱ ክንድ የታየበት፣ እስረኞች የተፈቱበት፣ ፋኖ መቻሉን ያረጋገጠበት፣ ጀግንነቱን ያስመሰከረበት ነው። የምስራቅ አማራ ፋኖ በዋርካዉ ምሬ ወዳጆ በሚመራው ዘመጃ ጃዉሳ ድልና ተጋድሎ በወሎ ግንባር […]
በ2 ሳምንታት ብቻ ሰባት ሹፌሮች በታጣቂዎች ተገድለዋል። ከ2014 ዓ/ም ጀምሮ የተገደሉት ወደ 70 ይደርሳሉ
December 31, 2023 የሹፌሮች ጉዳይ . . . ” በ2 ሳምንታት ብቻ ሰባት ሹፌሮች በታጣቂዎች ተገድለዋል። ከ2014 ዓ/ም ጀምሮ የተገደሉት ወደ 70 ይደርሳሉ ” – ጣና የአሽከርካሪዎች ማኀበር በጅማና በአዲስ አበባ ከተማ መካከል ‘አስጎሪ’ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ሲያሽከረክሩ በነበሩ ሹፌሮችና ተሽከርካሪዎች ላይ ታጣቂዎች ታህሳስ 17 ቀን 2016 ዓ/ም ጥቃት ማድረሳቸውን ስሜ ከመጠቀስ ይቆይ ያሉ የዓይን […]
‹‹ኢኮኖሚው መታመም ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያለው›› አቶ ጌታቸው ጳውሎስ፣ የኢኮኖሚ ባለሙያ
EthiopianReporter.com ዮናስ አማረ December 31, 2023 ቆይታ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በሪሶርስ ኢኮኖሚክስ ተመርቀዋል፡፡ በዚያው በተመረቁበት ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት አገልግለዋል፡፡ በዴቨሎፕመንታል ስተዲስ ሌላ ዲግሪ አግኝተዋል፡፡ በሊደርሺፕ ደግሞ ሁለተኛ ዲግሪ ሠርተዋል፡፡ ከዩኒቨርሲቲ መምህርነት ወጥተው የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ ኢንተርፕራይዝ ውስጥ ሠርተዋል፡፡ አሁን ደግሞ የራሳቸውን ሥራ በመምራት ላይ ይገኛሉ፡፡ በግል የገነቧቸው የሱፐር ማርኬትና የሬስቶራንት ቢዝነሶች ጥሩ እየሠሩ እንደሆነ ቢገልጹም፣ በአገሪቱ […]
ግብርና ሚኒስቴር በአሲድ የተጠቃ የእርሻ መሬትን በሚፈለገው መጠን ለማከም ተቸግሬያለሁ አለ
EthiopianReporter.com በተመስገን ተጋፋው December 24, 2023 በኢትዮጵያ በጠቅላላ ከሚታረሰው 16 ሚሊዮን ሔክታር የእርሻ መሬት ውስጥ 3.7 ሚሊዮን ሔክታር በከፍተኛ አሲድ መጠቃቱን፣ ከዚህ ውስጥ ግማሽ ያህሉን ለማከም መቸገሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ይህንን ያስታወቀው ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በኢትዮጵያ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በማቅረብ የሚታወቀው ‹‹ሳሳካዋ አፍሪካ አሶሴሽን›› (SAA)፣ በጅማ የታዳሽ ግብርና ፕሮጀክት ቀርፆ ለመሥራት ማሰቡን ይፋ ሲያደርግ […]
ዳሸን ባንክና አየር መንገድ ደንበኞች የቲኬት ክፍያ በብድር የሚከፍሉበት አሠራር ይፋ አደረጉ
EthiopianReporter.com በተመስገን ተጋፋው December 31, 2023 የዳሸን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቲኬት ክፍያ ብድር አሠራር ይፋ ያደረጉበት ሥነ ሥርዓት ባንኩ የሚፈቅደው የብድር መጠን 600 ሺሕ ብር መሆኑ ታውቋል ዳሸን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች የአገር ውስጥና የውጭ አገር በረራ የቲኬት ክፍያ ብድር የሚያገኙበት አሠራር ይፋ አደረጉ፡፡ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ የሚሆነው ‹‹ጉዞዎ ይቀድማል ክፍያው ይደርሳል›› […]
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከስፖርት ውርርድ አጫዋቾች ጋር መግባባት ላይ መድረሱ ተሰማ
EthiopianReporter.com በአዲስ አበባ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው የስፖርት ውርርድ አጫዋቾች ብዛታቸው 120 ነው ተብሏል ማኅበራዊ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከስፖርት ውርርድ አጫዋቾች ጋር መግባባት ላይ መድረሱ ተሰማ ተመስገን ተጋፋው ቀን: December 31, 2023 የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) አጫዋቾች ሕጉን ተከትለው እንዲያጫውቱ፣ ቅርንጫፋቸውን ሲያስፋፉም የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ባስቀመጠው መመርያ መሠረት እንዲያከናውኑ መግባባት ላይ መድረሱ ታወቀ፡፡ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከአዲስ […]
የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ገበያ 53 በመቶ በኮንትሮባንድ ንግድ ይሸፈናል የሚል ጥናት ቀረበ
EthiopianReporter.com በበጋዜጣዉ ሪፓርተር December 31, 2023 የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ያቀረበው ጥናት ላይ ውይይት ሲደረግ በናርዶስ ዮሴፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሰራጨው ጨርቃ ጨርቅ 53 በመቶ የሚሆነው በሕገወጥ መንገድ ወደ አገር ውስጥ እንደሚገባ፣ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጥናት አስታወቀ። በምክር ቤቱ አዘጋጅነት ሐሙስ ታኅሳስ 18 ቀን 2016 ዓ.ም. በስካይላይት ሆቴል በተካሄደው ሁለተኛ አገር አቀፍ ሕገወጥ […]
