ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሲጀመር ተማሪዎች ኃላፊነት ለመውሰድም ይዘጋጁ አለ

EthiopianReporter.com  የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፍሬው ተገኝ (ዶ/ር) ማኅበራዊ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሲጀመር ተማሪዎች ኃላፊነት ለመውሰድም ይዘጋጁ አለ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 31, 2023 በናርዶስ ዮሴፍ በአማራ ክልል የሚገኙ አሥር የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ እንደሚጀምሩ ትምህርት ሚኒስቴር ዓርብ ታኅሳስ 19 ቀን […]

የአማራ ባንክ ያስመዘገበው ኪሳራና የፕሬዚዳንቱ በጠቅላላ ጉባዔ ዋዜማ መነሳት በባለአክሲዮኖች ጥያቄ አስነሳ

EthiopianReporter.com  በሲሳይ ሳህሉ December 31, 2023 የአማራ ባንክ ጠቅላላ ጉባዔ በጎልፍ ክለብ ሲካሄድ በሰኔ 2014 ዓ.ም. ተመሥርቶ ሥራ የጀመረው የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር በተጠናቀቀው የ2015 ሒሳብ ዓመት ከ306 ሚሊዮን ብር በላይ ትርፍ ለማስመዝገብ አቅዶ ያልተጣራ 460 ሚሊዮን ብር ኪሳራ ማስመዝገቡ፣ እንዲሁም የባንኩ ፕሬዚዳንት ከጠቅላላ ጉባዔው ጥቂት ቀናት በፊት ከኃላፊነት መነሳት በባለአክሲዮኖች ጥያቄ አስነሳ፡፡ የአማራ ባንክ […]

ለሚኒስትሯ የመኖሪያ ቤት ዕድሳት ከራሱ በጀት የተጠቀመው የቱሪዝም ሚኒስቴር ገንዘቡን ተመላሽ እንዲያደርግ ተነገረው

EthiopianReporter.com ዜና ለሚኒስትሯ የመኖሪያ ቤት ዕድሳት ከራሱ በጀት የተጠቀመው የቱሪዝም ሚኒስቴር ገንዘቡን ተመላሽ እንዲያደርግ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 31, 2023 ቀድሞው የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ይባል የነበረው ከጥቅምት 2014 ዓ.ም. ወዲህ ራሱን ችሎ እንዲቋቋም የተደረገው የቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሸን ለሚኒስትሯ ወ/ሮ ናሲሴ ጫሊ ለተሰጠው መኖሪያ ቤት ከራሱ በጀት ለጥገና በማለት ያወጣውን 431 ሺሕ ብር ተመላሽ […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ ለሚገነባው የኤርፖርት ከተማ የጠየቀውን መሬት ሊረከብ ነው

EthiopianReporter.com  በተመስገን ተጋፋው December 31, 2023 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያዴቻ የኤርፖርት ከተማው በፈጣን የባቡር መስመር ከቦሌ ኤርፖርት ጋር ይገናኛል ተብሏል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) አቦሴራ በሚባል ሥፍራ ለመገንባት ላሰበው ግዙፍ የኤርፖርት ከተማ፣ የጠየቀውን የመሬት ይዞታ በቅርቡ ከክልሉ መንግሥት እንደሚረከብ አስታወቀ፡፡  የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና የንግድ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያዴቻ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ […]

አዲስ አበቤ ለራስ ስትል ተነስ፤ ራስክን በባለጌዎች ጫማ ከመረገጥ አድን። ሃቁ እነሆ ……

December 30, 2023  ለአዲስ አበባ የመንግስት ሰራተኛ የተዘጋጀው የፈተና ወረቀት ይሄውላችሁ። ተፈታኝ ዘመድ ካላችሁ አሰራጩት። ( አንዳርጋቸው ፅጌ ) በበኩሌ ከዋናው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ላይ አይናችንን ልንነቅል አይገባም በሚል ስለአብይ አህመድ ነውረኛ አገዛዝ በመረጃ የተደገፉ በርካታ ጉድፎች እየደረሱኝም ብዙ ጊዜ ወደፌስ ቡክ አላመጣቸውም። ይህ ፈተና አንዱ የኦሮሞ ብልጽግና በተረኛነት ከሚፈጽማቸው ብልግናዎች አንዱ በመሆኑ ጥቂት ለማለት […]

“ካሳ ሳይተላለፍልን መሬታችን እየታረሰ ነው” – በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ የሐይቅ ከተማ አርሶ አደሮች

30 ታህሳስ 2023 በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች “የካሳ ክፍያ ሳይተላለፍልን እና ቅሬታችን ሳይሰማ ይዞታችን እየታረሰ ነው” ሲሉ ለቢቢሲ ተናገሩ። የሐይቅ ከተማ አስተዳደር በበኩሉ ከአካባቢው ለሚነሱ 231 አርሶ አደሮች የተመደበው 235 ሚሊዮን ብር  እንደተላለፈለትና ገንዘቡን ለተነሺዎቹ ገቢ እንደሚያደርግ ገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ […]

ሰሜን ኮሪያ በአዲሱ ዓመት ተጨማሪ የስለላ ሳተላይቶችን እንደምታመጥቅ አስታወቀች

ከ 9 ሰአት በፊት ሰሜን ኮሪያ በአውሮፓውያኑ 2024 ተጨማሪ ሦስት የስለላ ሳተላይቶችን ለማምጠቅ ማቀዷን አስታወቀች። ሰሜን ኮሪያ ባለፈው ወር ያመጠቀችው የስለላ ሳተላይት የአሜሪካ እና የደቡብ ኮሪያ የጦር ሰፈሮችን ፎቶግራፍ ማንሳቱን አስታውቃለች። ኪም ጆንግ ኡን የሰሜን ኮሪያ ሠራተኞች ፓርቲ የዓመቱ መዝጊያ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ከደቡብ ኮሪያ ጋር የመዋሃድ አማራጭ ከአሁን በኋላ ተፈጻሚ የሚሆን አይደለም ብለዋል። […]

በለንደን በፖሊስ አባላት እና ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሱ ኤርትራውያን በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከ 7 ሰአት በፊት የለንደን ከተማ ፖሊስ ትናንት ቅዳሜ ታኅሣሥ 20/2016 ዓ.ም. በደቡባዊ የከተማዋ ክፍል በተከሰተ ሁከት ላይ የተሳተፉ 8 ኤርትራውያንን ማሰሩን አስታወቀ። ፖሊስ ጨምሮ እንደገለጸው በትናንቱ ሁከት አራት አባላቱ ጉዳት እንደደረሰባቸው እና በንብረት ላይም ውድመት አጋጥሟል። ፖሊስ ኤርትራውን ተሳታፊ ሆነውበታል ባለው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ በተነሳው ሁከት አንድ የፖሊስ አባሉ በደረሰበት ጉዳት ሆስፒታል መግባቱን ጨምሮ […]

“የመሻገር ሲቃ ከጻፍኳቸው መጻሕፍት ሁሉ በጣም የተሻለ እና እኔንም የሰራኝ መጽሐፍ ነው” ደራሲ እና ሃያሲ ያዕቆብ

31 ታህሳስ 2023, 08:07 EAT ደራሲ፣ ተርጓሚ እና ሃያሲ ያዕቆብ ብርሃኑ በጣት የሚቆጠሩ መጻህፍትን ለሕትመት አብቅቷል። ሠልስቱ ጣዖታት (ብኩን ነፍሳት)፣ የካህሊል አማልክት፣ ከባዶ ላይ መዝገን (የዘመን ስንክሳር ቅንጣቶች)፣ የመሻገር ሲቃ (ከዐውሎ ነፋስ ጋር መደነስ) እንዲሁም በፍም እሳት ማቃመስ ከስራዎቹ መካከል ናቸው። ደራሲ እና ሃያሲ ያዕቆብ ለመጽሐፎቹ ሁለት ርዕስ በመስጠት ይታወቃል። እርሱም ይህንን የሚያደርገው “አንባቢን ከተጽዕኖ […]

ከአስርት ዓመታት በኋላ የተመድ ሰላም አስከባሪ ኃይል ከማሊ እንዲወጣ ተደረገ

ከ 7 ሰአት በፊት ከአስር ዓመታት በኋላ የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይል በአገሪቱ ወታደራዊ መንግሥት ትዕዛዝ ከማሊ መውጣት ጀመረ። ተመድ ባለፉት አስር ዓመታት በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ማሊ አሰማርቷቸው የነበሩ የሰላም አስከባሪ ወታደሮች ዛሬ እሁድ ከሀገሪቱ ጠቅልለው እየወጡ ነው። በሀገሪቱን ለማረጋጋት የተቀናጀ ተልዕኮ የተሰጠው ይህ ኃይል እ.አ.አ በ2013 የተሰማራው ታጣቂ ቡድኖች፤ በትጥቅ የታገዘ አመጽ መጀመራቸውን ተከትሎ […]