Chamber decries burgeoning contraband choking domestic manufacturers, livestock exports – The Reporter 05:49
Business Chamber decries burgeoning contraband choking domestic manufacturers, livestock exports By Nardos Yoseph December 30, 2023 The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) has sounded the alarm that the value of illicit trade is overtaking that of legal trade activities in Ethiopia. A series of studies published by the Chamber last week reveals […]
Fed spurns fierce SOE objections to pending procurement regulations – The Reporter 05:47
News Fed spurns fierce SOE objections to pending procurement regulation By Samuel Bogale December 30, 2023 The Ministry of Finance has rejected appeals from the heads of some of the largest state-owned enterprises (SOEs) for exclusion from upcoming legislation that would oblige them to follow the same procurement procedures as federal institutions. Dozens of SOEs […]
Ethiopia cautious over potential revenue losses under AfCFTA – The Reporter 05:47
News Ethiopia cautious over potential revenue losses under AfCFTA Ethiopia cautious over potential revenue losses under AfCFTA By Samuel Bogale December 30, 2023 Automobiles to be excluded from continental tariff-free trade Ethiopia’s trade negotiators are taking cautious steps to minimize revenue losses from the impending full implementation of the African Continental Free Trade Area (AfCFTA). […]
ለኢትዮጵያ 2023 እጅግ አሳዛኝ እና መጥፎ ነው፤ መንግስት በሚፈጥረው የጦርነትና የረሃብ ቀውስ አገሪቷ እየደኸየች ነው።
December 30, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ It has been a bad year for Ethiopia, a country with very low forex reserves, a double-digit inflation, high external debt, and just recovering from a civil war, and ……. civil war to drought, default on Eurobond የኢትዮጵያ ችግር ሁሉም ሰው ሰራሽ ነው ……. በጣም ዝቅተኛ የውጭ ምንዛሪ ክምችት፣ ባለሁለት አሃዝ የዋጋ […]
አዲስ አበባ ጥቁር ገበያ ዶላር ትመነዝራላችሁ በሚል በርካታ የንግድ መደብሮች ታሸጉ
December 30, 2023 (ኢትዮ 360 – ታህሳስ 20/2016)በአዲስ አበባ ከተማ በጥቁር ገበያ ዶላር ትመነዝራላችሁ በሚል በርካታ የንግድ መደብሮች ሲታሸጉ መዋላቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። እየታሸጉ ያሉት ሱቆች ደግሞ ሕጋዊ ተከራይና ግብር ከፋይ የሆኑ ናቸው ብለዋል። በዶላር እጦት የሚያደርገው የጠፋው የሰው በላው መሪ የንግድ መደብሮቹን በዋናነት ያሳሸገበት ምክንያት በቅርቡ በሚካሄደው የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ የሚመጣ ውን ዶላር […]
አዳነች አቤቤ ለፈተና ያስገባቻቸውን ሰራተኞች በገዳይ ሃይሎች አስከብባ ሽብር ስትፈጥር ዋለች
December 30, 2023 (ኢትዮ 360- ታህሳስ 20/2016)በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙና ቁጥራቸው ወደ 16ሺ የሚደርሱ የመንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኞ ከፍተኛ ቁጥር ባለው የገዳዩ ቡድን ሃይል ተከበው ምዘና የሚል ስም የተሰጠውን ፈተና ሲወስዱ መዋላቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። የዛሬው ፈተና ባለፈው ከተቋረጠው የሚለየው ለፈተና የተቀመጡ ሠራተኞችን በከተማ ኦቶብሶችና ገጠር በሚሠማሩ ኦቶብሶች ጭኖ በየፈተና ጣቢያው ማምጣቱ ብቻ ነው […]
የአብይ ሰራዊት በምንጃር ሸንኮራና በረኸት ከባድ መሳሪያ ወደ ሕዝቡ ሲያስወነጭፍ መዋሉ ተሰማ
December 30, 2023 ( ኢትዮ 360- ታህሳስ 20/2016) በሰሜን ሸዋ ምንጃር ሸንኮራና በረህት ወረዳ የገባው ገዳይ ቡድን ተኩስ መክፈቱንና ከባድ መሳሪያ ወደ ንጹሃን መኖርያ ሲያስወነጭፍ መዋሉን የፋኖ ሃይል አባላቱ ለኢትዮ 360 ገለጹ። በተለይ በምንጃር አካባቢ ከቀትር በሁዋላ በንጹሃ መኖሪያ ቤት ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት ሲፈጽም መዋሉንም ተናግረዋል። የፋኖ ሃይልም ዙሪያ ከተማውን ከቦ የሄንን ገዳይ ቡድን በጥይት […]
ደብረታቦር አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ትምህርት ገበታ ላይ እንዳሉ በሙሉ ታፈሱ
December 30, 2023 ተስፋ የቆረጠዉ የኦሮሙማ የአብይ አህመድ ጨፍጫፊ መንጋ በጎንደር ደብረታቦር አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን አሰግድደዉ ትምህረት እንዲጀምር ካደረጉ በኋላ በ18/4/2016 ዓ.ም የብርሃኑ ጁላ ገዳይ ቡድን በየትምህርት ቤት በማሰስ ትምህርት ገበታ ላይ የሚገኙ ተማሪዎችን በሙሉ ያፈሱ ሲሆን በተመሳሳይ ከአለም በር አካባቢ በ18/4/2016 ዓ.ም የገበያ ቀን በመሆኑ ገበያ ቦታ የተገኘዉን ህዝብ በማፈስ ከየትምህርት […]
አዲስና ልዩ ፍርድ ቤትና የእውነት አፈላላጊ ተቋምም እንዲቋቋም የሽግግር ፍትህ ቡድኑ ሃሳብ አቀረበ
December 30, 2023 – Konjit Sitotaw የሽግግር ፍትህ የባለሙያዎች ቡድን ያረቅቀቀውን ብሄራዊ የሽግግር ፍትሕ የፖሊሲ አቅጣጫ አማራጭ ሰነድ ትናንት ይፋ አድርጓል። ቡድኑ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ባካሄዳቸው ተከታታይ ውይይቶች፣ ጉልህ በኾኑ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና ወንጀሎች እንዲኹም ከፍተኛ ተሳትፎ ባላቸው ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ እንዲመሠረት ምክረ ሃሳብ አቅርቧል። አብዛኞቹ ተወያዮች፣ ክሶቹ በአዲስና ልዩ ፍርድ ቤት እንዲታዩና የእውነት አፈላላጊ ተቋምም እንዲቋቋም […]
በኦሮሚያ ሸዋ በቾ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አራት ሰዎች ተገደሉ
December 30, 2023 በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በቾ ወርዳ አዋሸ ቡኔ ቀበሌ ከትላንት በስቲያ ከሌሊቱ 5:00 ሰዓት ላይ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አራት ሰዎች እንደተገደሉ ታውቋል። በጥቃቱ 28 የጭነት ተሽከርካሪዎች ተቃጥለው ከጥቅም ውጭ መሆናቸውንም ምንጮች ተናግረዋል። ታጣቂዎቹ ጥቃቱን የፈጸሙት ተሽከርካሪዎቹ ከወሊሶ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ ሳሉ መኾኑን የገለጡት ምንጮች፣ ተሽከርካሪዎቹን አስቁመው ቤንዚን አርከፍከፈው […]
