The brewing Red Sea storm – Oped – Eurasia Review
SOCIALRELIGIONENTERTAINMENT Book Reviews ENVIRONMENTTECHNOLOGYSCIENCEHEALTHABOUT EURASIA REVIEW Eurasia Review’s Editorial StaffAuthors and PartnersSubmit an ArticleBuzz FuturePrivacy Policy And Terms Of Use CONTACTNEWSLETTER The Arleigh Burke-class guided-missile destroyer USS Truxtun (DDG 103) operates in the Red Sea. Photo Credit: U.S. Africa Command, DOD The Brewing Red Sea Storm – OpEd December 28, 2023 0 Comments By Dr. Suleiman Walhad […]
WFP launches new operating model to restart food distribution to millions of vulnerable Ethiopians – World Food Programme (Press Release)
16 November 2023 WFP launches new operating model to restart food distribution to millions of vulnerable Ethiopians PHOTO CREDIT ROME – The United Nations World Food Programme (WFP) is activating its revamped approach to operations in Ethiopia, a major step which will start to reach 3.2 million people with food assistance for the first time […]
ፒያሳ እና ቅርሶቿ በአዳነች አቤቤ ትዕዛዝ እንዲወድሙ እየተደረገ ነው።
December 28, 2023 ስልሳ አመትን ያስቆጠረው በመሃል አራዳ ማዘጋጃ ቤት ፊት ለፊት የሚገኘው የኢየሩሳሌም መታሰቢያ ድርጅት በአዳነች አቤቤ ትዕዛዝ መፍረሱ ተሰምቷል። ይህ ሕንፃ የኢትዮጵያ ምዕመናን መታሰቢያ ድርጅት ለኢየሩሳሌም በሚል በ1956 የተቋቁቅመውና በ1959 ሕንፃውን እንደገዛው በሕንፃው ላይ የተቀመጠው የእምነበረድ ማስታወሻ ያሳያል። ቢሆንም ቅርስ ማጥፋት ልምዱ የሆነው የኦሕዴድ ስርዐት ይህንን ሕንፃ አፍርሶታል። እዛው አከባቢ ከ40 አመት በላይ የሆነው የቴሌ […]
ከአዳነች አቤቤ ቢሮ የማይጠፉት የቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማሕበር አመራሮች በቡና ደጋፊዎች ላይ መንግስት እርምጃ እንዲወስድባቸው ተማፀኑ
December 28, 2023 – Konjit Sitotaw የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማህበር የደጋፊዎች ሥርዓት አልበኝነትን ኮነነ፤ በማህበሩ ስፖርታዊ ጨዋነትን ለማስፈን እና ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተጓዝኩባቸው ርቀቶች ውጤት አላመጡም እናም በእግር ኳስ መጫወቻ ስታዲየሞች የሚደረጉ ስርአት አልበኝነቶች ከአቅሜ በላይ ስለሆኑ የጸጥታ ክፍሉ ለሚወስዳቸው ማናቸውም እርምጃዎች ተባባሪ ነኝ አለ። ይህ ጥረቴም የራሳቸውን ፍላጎት ብቻ ለመጫንና እኔ ያልኩት ብቻ […]
በኦሮሞ ብልፅግና ፍላጎት ብቻ ነው የምንለው በምክንያት ነው!
December 28, 2023 – Getachew Shiferaw በኦሮሞ ብልፅግና ፍላጎት ብቻ ነው የምንለው በምክንያት ነው! ከትህነግ/ህወሓት ጋር ሆኖ ዋግኸምራና አካባቢው ላይ ጥቃት ሲፈፅም የነበረ ቡድን ስምምነት መፈራረሙ ተሰምቷል። ይህ ቡድን ከየት መጣ ብለው የሚገረሙ ሰዎች ይኖራሉ። እነ ብርሃኑ ጁላና ጌታቸው ጉዲና ሲሰሩት የከረሙትን ለማመን ነው የሚከብደው። ከአንድ አመት በፊት ጎንደር ኤርፖርት ላይ ከፍተኛ የቅማንት ኮሚቴ አመራር ይያዛል። ሰውየው […]
እንግሊዝ አሜሪካና ካናዳ በአፍሪካ የልማት ባንክ ዲፕሎማቶች ላይ በብልጽግና ወታደሮች የተደረገውን ድብደባ በማውገዝ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቁ
December 27, 2023 – Konjit Sitotaw አዲስ አበባ የሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ የካናዳ እና አሜሪካ ኤምባሲዎች አፍሪካ ልማት ባንክ ዲፕሎማቶች ላይ የተፈጸመው መንግስታዊ ድብደባ ምርመራ እንዲደረግበትና የዲፕሎማቶችን ደሕንነት በተመለከተ አለማቀፍ ሕግ እንዲከበር ጠይቀዋል። በአለም ዙሪያ ያሉ ዲፕሎማቶች ተልእኳቸውን በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲወጡ ሁሉም ሀገራት የቪየና ስምምነትን የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን የመከታተል እና የመጠበቅን አስፈላጊነት አስመልክቶ የለቀቁትንመግለጫ ያንብቡ።
ለ17 ወራት ባልተከፈለ ውዝፍ ደመወዝ ምክንያት የቀጠለው የመቀለ መምህራን የስራ ማቆም አድማ
ከ 2 ሰአት በፊት በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ የሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች መምህራን የ17 ወራት ውዝፍ ደመወዝ ስላልተከፈላቸው የስራ ማቆም አድማ ከመቱ ሶስት ሳምንታት ተቆጠሩ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ዶ/ር ኪሮስ ጉኡሽ በበኩላቸው በስራ ማቆም አድማ ላይ የተሳተፉ መምህራን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አሳስበዋል። የመምህራኑን አድማ ተከትሎ በ33 ገደማ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱ ተስተጓጉሏል። […]
12 ወንዞችን ተሻግራ ኡጋንዳ የደረሰችው ኤርትራዊቷ ስደተኛ የመከራ ጉዞ
ከ 5 ሰአት በፊት ባለፈው አስር ዓመት ከኤርትራ ወደተለያዩ ጎረቤት አገራት እየተሰደዱ ያሉ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ያወጣቸው ሪፖርቶች ያመለክታሉ። በተለያየ ምክንያት ከተሰደዱት ኤርትራውያን መካከል ጥቂቶቹ በዘመድ እና በቤተሰብ ድጋፍ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወዳለሙት መዳረሻ ሲደርሱ ሌሎች ደግሞ የሚረዳቸው ስለማይኖር የደረሰቡት ጎረቤት አገራት ውስጥ ዕለታዊ ኑሮአቸውን ሲመሩ ይታያሉ። እንደዛም ሆኖ […]
የእስራኤል ጥቃት የማዕከላዊ ጋዛ የስደተኞች መጠለያዎችን ኢላማ ማድረጉ ተገለጸ
ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል በእግረኛ ጦሯ የምታደርገው ጥቃት በማዕከላዊ ጋዛ በሚገኙ የፍልስጤም የስደተኞች መጠለያ ስፍራዎችን ኢላማ ማድረጉ ተገለጸ። እስራኤል ከሐማስ ጋር እያደረግኩት ነው ያለችው ጦርነትም ለወራት እንደሚቆይ ማስጠንቀቂያ እየሰጠች ትገኛለች። በቅርቡ ቡሬጅ፣ ኑሴይራት እና ማግሃዚ በተሰኙት የስደተኞች መጠለያዎች ጦሩ ባደረሰው ጥቃት በርካታ ፍልስጤማውያን መገደላቸውን ተከትሎም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስጋቱን እየገለጸ ይገኛል። በደቡባዊ ጋዛ በምትገኘው […]
የዘመናዊ አውሮፓ ሕብረት አባት የሚባሉት ዣክ ደሎር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
ከ 5 ሰአት በፊት የዘመናዊው አውሮፓ ሕብረት ቀማሪ የነበሩት የቀድሞው የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ዣክ ደሎር በ98 ዓመታቸው አረፉ። በአውሮፓ ሕብረት ሃገራት ወጥ የገበያ ሥርዓት እንዲዘረጋ እንዲሁም ሰዎች፣ ምርቶችና አገልግሎቶች ያለምንም ገደቡ እንዲንቀሳቀሱ ያደረጉ ሰው ነበሩ። በአውሮፓውያኑ ከ1985 እስካ 1995 ፕሬዝደንት ሆነው ያገለገሉት ደሎር የአህጉሪቱ መገበያያ የሆነው ዩሮ እውን እንዲሆን አግዘዋል። ነገር ግን ጥምረት በማይፈልጉ […]
