የእስራኤል ጦር ሦስት ታግተው የነበሩ የገዛ ዜጎቹን በስህተት መግደሉን አስታወቀ

ከ 45 ደቂቃዎች በፊት የእስራኤል ጦር ሦስት ታግተው የነበሩ የገዛ ዜጎቹን ጋዛ ውስጥ በስህተት መግደሉን አስታወቀ። የእስራኤል ጦር በሐማስ እገታ ስር የነበሩትን ሦስቱን ታጋቾችን የገደለው በጦር ቀጠና ውስጥ ለሠራዊት አባላቱ “አደጋ” ተደርገው በስህተት በመታየታቸው ነው ብሏል። ግድያውን በተመለከተ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ባወጡት መግለጫ “በከፍተኛ ሐዘን ልባችን ተሰብሯል። . . . ታግተው ቆይተው በተገደሉት ዜጎቻችን ሞት […]

አካል ጉዳተኞች በዐይናቸው መጫወት የሚችሉት አዲሱ የሙዚቃ መሣሪያ

ከ 54 ደቂቃዎች በፊት ሙዚቃ ሁሉን የሚያግባባ ቋንቋ ነው ይባላል። የሙዚቃ መሣሪያዎች ግን አካታችነት ይጎድላቸዋል። በክላሲካል ሙዚቃ ከዚህ ቀደም ያልነበረ የሙዚቃ መሣሪያ መነጋገሪያ ሆኗል። ለአካል ጉዳተኞች ታስቦ የተሠራ ነው። አሌሳንድሮ ቫዛና 26 ዓመቱ ነው። ከአምስት ዓመቱ ጀምሮ ሙዚቃ ይጫወታል። ፒያኖ፣ ጊታር እና ከበሮ ይችላል። በኤሌክትሪክ በሚሠራ ዊልቸር ነው የሚንቀሳቀሰው። ፍራጃይል ኤክስ የተባለ ሕመም ስላለበት እጆቹን […]

ኬንያ ነርሶችን ጨምሮ 2500 የተማሩ ሠራተኞችን ወደ ሳዑዲ ልትልክ ነው

ከ 48 ደቂቃዎች በፊት ኬንያ ክህሎት ያላቸውን ሠራተኞችን ለሥራ ለመላክ ከሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ጋር ከስምምነት መድረሷን ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ አስታወቁ። ሁለቱ አገራት በደረሱት ስምምነት መሠረት ምስራቅ አፍሪካዊቷ አገር የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ 2ሺህ 500 የተማሩ ሠራተኞችን በመጀመሪያው ዙር ወደ ሳዑዲ እንደምትልክ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል። “ከዚህ ቀደም የቤት ሠራተኞችን ነበር ስንልክ የነበረው። አሁን ግን ክህሎት ያላቸውን ሠራተኞች ወደ […]

ኢትዮጵያ የቦንድ ብድር ወለድ ያልከፈለችው በገንዘብ እጥረት አለመሆኑን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ

15 ታህሳስ 2023 ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ ለሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ ሰኞ ዕለት መክፈል የነበረባትን ወለድ እስካሁን ያልከፈለችው ሁሉንም አበዳሪዎች “በእኩል ለማስተናገድ” በሚል እንጂ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ኖሮባት አለመሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስቴር ይህንን የገለጸው ትላንት ሐሙስ ታህሳስ 4/2016 ዓ.ም. ከቦንዱ ገዢዎች ጋር የተደረገውን ውይይት አስመልክቶ ዛሬ አርብ ባወጣው መግለጫ ነው። ከአንድ መቶ በላይ […]

በመርከቦች ላይ በቀጠለው ጥቃት ግዙፉ የመርከብ ጭነት አጓጓዥ በቀይ ባሕር በኩል ማለፍ አቆመ

15 ታህሳስ 2023 ግዙፉ የዴንማርክ የመርከብ ጭነት ማጓጓዣ ድርጅት ሜርስክ በደኅንነት ስጋት ምክንያት በቀይ ባሕር በኩል የሚያደርጋቸውን ጉዞዎች ማቆሙን አስታወቀ። ባለፉት ሳምንታት በቀይ ባሕር ላይ በዕቃ ጫኝ መርኮች ላይ የሚሳኤል እና የሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃቶች ሲፈጸሙ ቆይተዋል። ሜርስክ ባወጣው መግለጫ “በቅርቡ በቀጠናው በንግድ መርከብ ጭነቶች ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶች አሳሳቢ እና በመርከበኞች ደኅንነት ላይ ከፍተኛ አደጋን […]

በኦሮሚያ ያለውን ግጭት ተከትሎ ይፈጸማሉ የተባሉ ግድያዎች

December 15, 2023 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች ሰላማዊ ዜጎችን ያልለየ ግድያ በመንግስት ፀጥታ ኃይሎች ይፈጸማል ሲል የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) መንግስትን ወቀሰ ። እንደ ኦነግ መግለጫ ሰላማዊ ዜጎቹ የተለያዩ ስያሜዎች በመሰጠት በጠራራ ጸሃይ ሳይቀር ይገደላሉ ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ከኮንግረስማን ጆን ጀምስ ጋር በዋሽንግተን ውይይት አደረገ።

December 15, 2023 – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ከኮንግረስማን ጆን ጀምስ ጋር  በዋሽንግተን ውይይት አደረገ። የአፍሪካ ጉዳዮች ዴሬክተር ከሆኑት እና ባለፉት ሳምንታት በኢትዮጵያ ጉዳይ የአፍሪቃን ቀንድ ልዩ መልእክተኛ የሆኑትን አምባሳደር ማይክ ሃመርን ካናገሩት ከተከበሩ ጆን ጀምስ ጋር ጥልቅ ውይይት አድርገዋል። የምክር ቤቱ ሃላፊ ወኪሎች በወቅቱ የአምባሳደሩን እና ሌሎች ሃላፊዎችን ሪፖርትና የእለቱን ውይይት እንደገና በጥልቀት መምርመራቸውን […]

ሆንግ ኮንግ አምስት ተሟጋቾቿን ለሚያድንላት ከመቶ ሺህ ዶላር በላይ እሸልማለሁ አለች

ከ 5 ሰአት በፊት የሆንግ ኮንግ ፖሊስ አምስት የዲሞክራሲ ተሟጋቾችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚረዳ መረጃ ለጠቆመ የሆንግ ኮንግ አንድ ሚሊዮን ዶላር ወይም 128 ሺህ የአሜሪካን ዶላር እንደሚሸልም አስታወቀ። ከነዚህም ውስጥ ከጥቂት ዓመታት በፊት በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው የቀድሞ የእንግሊዝ ቆንስላ ሰራተኛ ሲሞን ቼንግ ተካቶበታል። ሌሎቹ ደግሞ ፍራንሲስ ሁይ፣ ጆይ ሲዪ፣ ጆኒ ፎክ እና ቶኒ ቾይ […]

‘ሙሉ ዕቃቸውን ሳያወጡ ቤታቸው እንደታሸገ’ የአቶ ታዬ ደንደአ ባለቤት ተናገሩ

14 ታህሳስ 2023 ተሻሽሏል ከ 3 ሰአት በፊት መንግሥትን ለመጣል ሲያሴሩ ነበር በሚል በቁጥጥር ስር የዋሉት የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ታየ ደንደአ ባለቤት ይኖሩበት ከነበረበት የመንግሥት ቤት ‘ሙሉ ንብረታቸውን ሳያወጡ እንደታሸገባቸው’ ለቢቢሲ ተናገሩ። የመንግሥት ቤቶችን የሚያስተዳድረው ተቋም እስከ ሐሙስ ድረስ ቤቱን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ እንደተላለፈላቸው የሚናገሩት ወ/ሮ ስንታየሁ አለማየሁ በትናንትናው ዕለትም በግዴታ እንዲወጡ መደረጋቸውንም […]

የኢትዮጵያ ብድር መክፈል አለመቻል እና የሚያስከተለው ዳፋ

ከ 6 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ ለሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ መክፍል የሚጠበቅባትን የ33 ሚሊዮን ዶላር ወለድ የመክፈያ ጊዜ ቀነ ገደብ አራት ቀን አልፎታል። ኢትዮጵያ በታኅሣሥ 2007 ዓ.ም. የ1 ቢሊዮን ዶላር የቦንድ ሽያጭ አድርጋ ላገኘችው ብድር የወለድ መክፈያ ጊዜያው ባለፈው ሰኞ ታኅሣሥ 1/2016 ዓ.ም. ሲያበቃ መንግሥት ወለዱን በቀነ ገደቡ መክፈል እንደማይችል አስታውቋል። የቦንድ ሽያጭ […]