Ethiopia’s Oromiya region accuses OLA rebels of killing ‘many’ people – Reuters
Reuters December 2, 20236:05 AM EST ADDIS ABABA, Dec 2 (Reuters) – The government of Ethiopia’s largest region, Oromiya, on Saturday accused the Oromo Liberation Army (OLA) rebel group of killing “many civilians” in attacks that followed the failure of peace talks in Tanzania. At least 36 people were killed when unidentified attackers struck three […]
Ethiopia: At Least 23 Die of Cholera in Somali Region As Outbreak Continues Posing Deadly Threat to Thousands
Addis Standard (Addis Ababa) Addis Ababa — Flooded streets in Somali region, Ethiopia. ©Save the Children A new cholera outbreak in Ethiopia’s Somali region is exacerbating suffering for thousands of children and families recently displaced by floods, with 772 confirmed cases and 23 deaths from the deadly disease recorded in just two weeks, Save the Children said. […]
ቀጥታ እስራኤል በጋዛ ላይ የመትፈጽመውን ጥቃት አጠናክራ ቀጥላለች
Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44 Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBC VIDEO 1 […]
ከሦስት ዓመት በኋላ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሕዝብ የታደመበት የአክሱም ጽዮን በዓል
ከ 5 ሰአት በፊት በትግራይ ሲካሄድ የነበረው ደም አፋሳሽ የእስር በርስ ጦርነት ካበቃ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተከበረው የአክሱም ጽዮን ማሪያም ክብረ በዓል ላይ ለመታደም ከግማሽ ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ወደ ስፍራው መጓዙን የአክሱም ከተማ ከንቲባ ተናገሩ። የእግዚአብሔር የቃል ኩዳኑ ታቦት የሆነው የሙሴ ጽላት መቀመጫ እንደሆነች የምትታመነው የአክሱም ከተማ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች ቅዱስ ስፍራ ናት። […]
ከሁለት ወር ባነሰ ጊዜ 100 ሺህ ሕንፃዎች የወደሙባት የፍርስራሽ ክምሯ ጋዛ በሳተላይት ዕይታ
ከ 7 ሰአት በፊት በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ፋታ ከመጀመሩ በፊት ቢቢሲ ያገኛቸው አዳዲስ የሳተላይት ምስሎች በሰሜን ጋዛ የደረሰውን ከፍተኛ የውድመት መጠን የሚያሳዩ ናቸው። የሳተላይት ምስሎቹ የተነሱት የእስራኤል ጦር ለሳምንታት ሲያካሂድ የነበረውን የአየር ድብደባ እና የእግረኛ ሠራዊት ዘመቻ በተደረሰው የተኩስ አቁም ፋታ ከመቆሙ በፊት ነበር። ሌላ የሳተላይት መረጃ ትንተናም በጋዛ የደረሰውን ውድመት […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በምዕራብ አፍሪካ ዝነኛ የሆኑትን ሻንጣዎች አልጭንም አለ
ከ 7 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለይ በምዕራብ አፍሪካ አገራት የሚገኙ መንገደኞቹ በስፋት የሚጠቀሙባቸወ ‘ጋና መስት ጎ’ በሚል መጠሪያ የሚታወቁትን ሻንጣዎች ከበረራዎቹ ማገዱን አስታወቀ። የአየር መንገዱ የናይጄሪያ ቢሮ እንደገለጸው አብዛኛውን ጊዜ በነጋዴዎች ዘንድ ጥቅም ላይ የሚውሉት እነዚህ ዕቃ መሸከፊያ ሻንጣዎች የአየር ማረፊዎችን የዕቃ ማንቀሳቀሻ ማሽኖችን ለብልሽት እየዳረጉ በመሆናቸው ክልከላውን መጣሉን አስታውቋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ […]
የወንጀለኛ ቡድን አባል የነበረው እስረኛ የጆርጅ ፍሎይድን ገዳይ 22 ጊዜ በስለት በመውጋት ተከሰሰ
ከ 6 ሰአት በፊት የአደገኛ የወንጀለኞች ቡድን አባል የነበረ እስረኛ በጆርድ ፍሎይድ ግድያ የታሰረውን የቀድሞ የፖሊስ መኮንን ዴሪክ ሾቪንን 22 ጊዜ በስለት በመውጋት ክስ ተመሠረተበት። የአሜሪካ ዐቃቤ ሕግ፣ ጆን ቱርሳክ የተባለው እስረኛ ባለፈው ሳምንት አርብ ኅዳር 14/2016 ዓ.ም. ላይ አሪዞና በሚገኘው የፌደራል እስር ቤት ውስጥ እራሱ በሠራው ስለት የቀድሞ የፖሊስ አባል የነበረውን ሾቪንን 22 ጊዜ […]
ፑቲን የሩሲያ ጦር ሠራዊት አባላት ቁጥርን ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ለማሳደግ ወሰኑ
ከ 6 ሰአት በፊት የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የአገራቸውን ጦር ሠራዊት ቁጥር በ15 በመቶ ከፍ በማድረግ ከ1.3 ሚሊዮን በላይ የሚያደርሰው አዋጅ ላይ ፊርማቸውን በማኖር አጸቁ። ይህም የአገሪቱ መንግሥት በቀጣይ ተጨማሪ 170 ሺህ ወታደሮችን ወደ ጦር ኃይሉ በመቀላቀል አጠቃላይ የሩሲያ ጦር ሠራዊት አባላት ቁጥርን ወደ 1.32 ሚሊዮን ያደርሰዋል ተብሏል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የጦር ሠራዊት አባላት ቁጥርን […]
አንድ ግለሰብ አሜሪካ ውስጥ በሚገኝ የእስራኤል ቆንስላ በር ላይ እራሱን በእሳት አቃጠለ
ከ 4 ሰአት በፊት በአሜሪካዋ ጆርጂያ ግዛት አትላንታ ከተማ ውስጥ ከሚገኝ የእሰራኤል ቆንስላ ጽህፈት ቤት በር ላይ አንድ ግለሰብ ተቃውሞውን ለመግለጽ እራሱን በእሳት በማቃጠሉ ከባድ ጉዳት እንደደረሰበት ፖሊስ አስታወቀ። ፖሊስ “አደገኛ ፖለቲካዊ ተቃውሞን የመግለጫ መንገድ” ብሎ የገለጸውን ድርጊት የፈጸመው ሰው ማንነት ባይገለጽም ከእስራኤል ቆንስላ ጽህፈት ቤት ውጪ ነዳጅ እና የፍልስጤም ሰንደቅ ዓላማን ይዞ እንደነበረ ተገልጿል። […]
ከኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ጋር ተያይዞ በአሜሪካ ምክር ቤት የተነሳው የቦሊቪያ እና የቺሊ የወደብ ውዝግብ ምንድነው?
ከ 6 ሰአት በፊት የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ኢትዮጵያን በተመለከተ መከተል ስላለባት ፖሊሲ የሚመክር ስብሰባ ሐሙስ ኅዳር 20/2016 ዓ.ም. አድርጓል። ላለፈው አንድ ዓመት ተኩል ገደማ የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሆነው ወደ ኢትዮጵያ እና ወደ አካባቢው ሲመላለሱ የከረሙት አምባሳደር ማይክ ሐመር ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። የአሜሪካ […]
