በጋዛ ትልቁ ሆስፒታል ሥራ ለማቆም ተቃርቧል

12 ህዳር 2023, 09:11 EAT በጋዛ የሚገኘው አል ሺፋ ሆስፒታል ከፍተኛ ችግር ውስጥ ውድቋል። ሆስፒታሉ ሥራ ለማቆም የተቃረበው በአካባቢው በሐማስና እሰራኤል መካከል ከባድ ጦርነት እየተደረገ መሆኑን ተከትሎ ነው። በሆስፒታሉ ታማሚዎች ብቻ ሳይሆኑ ጦርነትን ሸሽተው የተጠለሉ በርካታ ፍልስጤማዊያን ይገኙበታል። ከሆስፒታሉ አቅራቢያ በሚገኙ ጎዳናዎች ጦርነቱ የተፋፋመ ሲሆን እስራኤል እስከ አሁን በዚህ ሆስፒታል ላይ ጥቃት አላደረስኩም ብላለች። የሆስፒታሉ […]

እስራኤል በጋዛ ትልቁ ሆስፒታል ላይ ጥቃት ፈጽማለች መባሏን አስተባበለች

November 12, 2023 – BBC Amharic  የእስራኤል መከላከያ ኃይል በጋዛ ትልቁ ሆስፒታል አልሺፋ ላይ ጥቃት ፈጽሟል መባሉን አስተባበለ። ነገር ግን በአካባቢው ከሐማስ ተዋጊዎች ጋር “ውጊያ” እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።የሆስፒታሉ የቀዶ ጥገና ሐኪም ለቢቢሲ እንደተናገሩት የጽኑ ህክምና ክፍሉ በጥቃቱ እንደተመታ እንዲሁም ኤሌክትሪክ መቋረጡንና እና ውሃ እና ምግብ አልቋል ብለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ቀጥታ የእስራኤል […]

በብሪታኒያ ባሕር ኃይል ተይዘው ከ250 ዓመታት በኋላ የተከፈቱት የፈረንሳዮች የፍቅር ደብዳቤዎች

November 12, 2023 – BBC Amharic  ከ250 ዓመታት በፊት ለፈረንሳይ መርከበኞች ተጽፈው ነገር ግን በብሪታኒያ የባህር ኃይል ተይዘው የቆዩ የፍቅር ደብዳቤዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተከፈቱ:: ደብዳቤዎቹ የተላኩት በብሪታኒያ እና በፈረንሳይ መካከል ለሰባት ዓመታት በተካሄደው ወቅት ነበር:: ደብዳቤዎቼ ምን የተለየ መልዕክት ነበራቸው?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

A perilous passage – The Reporter 01:06 

Society A perilous passage ByDaniel Nigussie November 11, 2023 Ethio-Djibouti truckers risk it all to reach port In a heart-pounding quest fraught with danger and uncertainty, the brave truck drivers of the Ethio-Djibouti route embark on a perilous passage that pushes them to the edge. With every Kilometer they traverse along treacherous roads, they risk […]

Saudi Crown Prince Holds Talks with Ethiopia’s PM – Asharq Al-awsat 00:49 

Gulf Saudi Crown Prince Mohammed bin Salman bin Abdulaziz Al Saud met in Riyadh on Friday with Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali. SPA 05:45-11 November 2023 AD ـ 27 Rabi’ Al-Thani 1445 AH TT 20 Prince Mohammed bin Salman bin Abdulaziz Al Saud, Crown Prince and Prime Minister, met in Riyadh on Friday with […]

እስራኤል ጋዛን ይዞ የመቆየት ፍላጎት እንደሌላት ኔታንያሁ አስታወቁ

November 11, 2023 – VOA Amharic  እስራኤል ጋዛን ይዞ ለመቆየት ፍላጎት እንደሌላት፣ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ፣ ትላንት ኀሙስ፣ ከፎክስ ኒውስ ጋራ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ ተናግረዋል። በዚኽ ሳምንት መጀመሪያ ላይ፣ “እስራኤል የጋዛን የጸጥታ ሥራ እና ኹኔታ ትቆጣጠራለች፤” ሲሉ፣ ኔታንያሁ ቢናገሩም፣ ዝርዝር ነገሮችን ግን አልገለጹም ነበር። የሐማስ ታጣቂ በእስራኤል ላይ ጥቃት እንዳይሰነዝር፣ እምነት የሚ… … ሙሉውን ለማየት […]

ቀጥታ ማክሮን እስራኤል ሕጻናት እና ሴቶችን በቦምብ ከመደብደብ ትቆጠብ አሉ

Related Video and Audio VIDEO 7 MINUTES 59 SECONDSVIDEO 7 MINUTES 59 SECONDS7:59 Play video ከሁለት ሚሊየን በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ‘ክፍቷ እስር ቤት’ ጋዛ from BBCከሁለት ሚሊየን በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ‘ክፍቷ እስር ቤት’ ጋዛ Play video ከሁለት ሚሊየን በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ‘ክፍቷ እስር ቤት’ ጋዛ from BBC VIDEO 1 MINUTE 30 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 30 […]

የፎቶግራፍ ጥበብን በማኅበረሰብ ውስጥ ያሉ ልዩነቶችን ለማጥበብ የሚያውለው ወጣት

ከ 9 ሰአት በፊት አንዳችን ያለ አንዳችን ብንኖር ዓለም ምን እንደምትመስል አስባችሁት ታውቃላችሁ? ለምሳሌ ሁሉም ያደገ አገር ቢሆን። አሊያም ሁሉም አገር በማደግ ላይ ያለ ድሃ አገር ቢሆን። አሊያም የዓለም ሕዝብ ሁሉ ሙስሊም፤ አሊያም ክርስቲያን። ሁሉም ሰው ረጅም አሊያም ሁሉም ሰው አጭር። አንድ ዓይነት ምግብ። እንጀራ ከሆነ በቃ ሁልጊዜ እንጀራ።አሰልቺ የምትሆን አይመስላችሁም ? ዓለም በልዩነት ተሰብዛ […]

በቀለጠ ተኩስ መሀል ወደ አውሮፓ ለመሻገር የሚሞክሩት ስደተኞች

ከ 9 ሰአት በፊት በአውሮፓ ድንበር ለመሻገር በራስ ሕይወት ላይ የመፍረድ ያህል እየሆነ ነው። ፍልሰተኛ አስተላላፊዎች ከምዕራብ ባልካን አገሮች ወደ አውሮፓ ኅብረት አገራት ለመሻገር አሁን አሁን በሞት መንጋጋ ማለፍ ይጠይቃል። ሕገ ወጥ የሰዎች አስተላላፊዎች እርስ በእርስ በሚያደርጉት የተኩስ ልውውጥ መሀል ፍልሰተኞች ይገደላሉ። በመኪና ድንበር ለማቋረጥ ሲሞከር በርካቶች ሕይወታቸው ይቀጫል። ይህ ሁሉ እየሆነ የፍልሰተኞች ቁጥር በሚያስደነግጥ […]

በጋና 300 ዓመት ያስቆጠረ ዝነኛ ዛፍ ቆርጧል የተባለው ፍርድ ቤት ቀረበ

ከ 6 ሰአት በፊት የ300 ዓመት ዕድሜ ያለው ዝነኛ የኮላ ዛፍ በደቡብ ጋና ከተቆረጠ በኋላ አንድ ግለሰብ ፍርድ ቤት ቀረበ። ፌይሴ በተባለው ግዛት የነበረው ዛፍ ተቆርጦ ምሥሉ ከታየ በኋላ ጋናውያን ቁጣቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ገልጸዋል። ዛፉ በኣሻንቲ ዘመነ መንግሥት የነበረና የዘመናዊ ጋና ታሪከe አካል ተደርጎ የሚወሰድም ነበር። የማዳን አቅም አለው ተብሎ ከመታመኑም ባሻገር የጋናውያን እንዲሁም የቱሪስቶች […]