አሜሪካ የጠፋባትን ወታደር ለመፈለግ ወደ ሰሜን ኮሪያ የደወለችው ስልክ አለመነሳቱን ገለጸች

20 ሀምሌ 2023, 16:16 EAT ያለ ፈቃድ ወደ ሰሜን ኮሪያ ግዛት የገባውን የአሜሪካ ወታደር በተመለከተ ለመደራደር አሜሪካ ያደረገችው የስልክ ጥሪ በሰሜን ኮሪያ በኩል ምላሽ ሳያገኝ መቅረቱን አሜሪካ ገልጻለች። ትራቪስ ኪንግ የተባለው የአሜሪካ ወታደር ወደ ሰሜን ኮሪያ ግዛት ዘልቆ የገባው ባለፈው ማክሰኞ ነበር። ስለወታደሩ ዕጣ ፈንታም ሆነ ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ ከሰሜን ኮሪያ በኩል ስልክ ባለመነሳቱ ለማወቅ […]

ሩሲያ ወደ ዩክሬን የሚያመሩ መርከቦችን በተመለከተ በሰጠችው ማስጠንቀቂያ የስንዴ ዋጋ ናረ

20 ሀምሌ 2023, 08:55 EAT ሩሲያ ወደ ዩክሬን ወደቦች የሚያመሩ መርከቦችን በተመለከተ ማስጠንቀቂያ ማስተላለፏን ተከትሎ ዓለም አቀፉ የስንዴ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። ሩሲያ እነዚህን መርከቦች እንደ ወታደራዊ ኢላማም ሊቆጠሩ ይችላሉ የሚል ማስጠንቀቂያም ነው ያስተላለፈችው። በዚህ ሳምንት በጥቁር ባህር በኩል እህል ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ ለማጓጓዝ ከሚያስችለው ስምምነትም እንደወጣች ሩሲያ አስታውቃለች። ሩሲያ በእቃ ጫኝ መርከቦች ላይ ለሚደርስ […]

የቫግነሩ መሪ ቤላሩስ ገብተው ለወታደሮቻቸው “ንግግር ሲያደርጉ ታዩ”

20 ሀምሌ 2023, 09:56 EAT በቴሌግራም ቻናል የተለቀቀ አንድ ምስል የቫግነሩ መሪ ቤላሩስ ገብተው ከታጣቂዎቻቸው ጋር ሲወያዩ አስመልክቷል። የቭገኒ ፕሪጎዢን ወታደሮቹን ሲቀበል፤ ቀጥሎ ደግሞ በዩክሬን ጦርነት እየሆነ ያለው “አሳፋሪ” ነው ሲል ይደመጣል። ግለሰቡ እንደሚጠቁመው የቫግነር ቅጥረኛ ወታደሮች በቅርቡ ጦርነቱን ሊቀላቀሉ ይችላሉ። ከዚህ ቀደም ቤላሩስ የቫግነር ወታደሮች ለሃገሪቱ ጦር አማካሪና አሠልጣኝ ሆነው ያገለግላሉ ያለችውንም ያረጋገጠ ምስል […]

ኒውዚላንድ የዓለም ዋንጫ ልታሰናዳ ሰዓታት ሲቀሯት በተከፈተ ተኩስ ሁለት ሰዎች ተገደሉ

20 ሀምሌ 2023, 07:52 EAT በኒውዚሏንዷ ኦክላንድ ከተማ አንድ ታጣቂ በከፈተው ተኩስ ምክንያት ሁለት ሰዎች ተገድለዋል። ከተማዋ የሴቶች የዓለም ዋንጫ ለማሰናዳት ደፋ ቀና እያለች ባለችበት ወቅት ነው ይህ የሆነው። አንድ የፖሊስ መኮንንን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ታጣቂውም መገደሉ ተገልጧል። ጠቅላይ ሚኒስትር ክሪስ ሂፕኪንስ ጥቃቱ እንደ የሽብር ተግባር የሚታይ አይደለም ብለዋል። አክለው የሴቶች የዓለም […]

የሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ምንነት አጭር ማብራሪያ

የሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ምንነት አጭር ማብራሪያ  አኒሜሽኑን ያስጀምሩ ከዚህ ቀደም ስለ ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) አስበው ያውቃሉ? ባለፉት ስድስት ወራት እንደ ቻትጂፒቲ ያሉ ቻትቦቶች እንዲሁም የምስል ማፍለቂያ የሆኑ እንደ ሚድጆርኒ ያሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ትኩረትን ስበዋል። ይሁን እንጂ ኤአይ ወይም “ማሽን ለርኒንግ” [ማሽንን የማስተማር] ሥርዓቶች ጥቅም ላይ መዋል ከጀመሩ ሰነባብተዋል። በዚህ ለጀማሪ ተብሎ በተዘጋጀ ቀላል […]

1.4 ሚሊዮን ፓውንድ የሚያወጣ የሴልቲክ ወርቅ ሳንቲም ሰርቀዋል የተባሉ ግለሰቦች ታሠሩ

ከ 4 ሰአት በፊት 1.4 ሚሊዮን ፓውንድ የሚያወጣ የሴልቲክ የወርቅ ሳንቲም ሰርቀዋል የተባሉት አራት ሰዎች ጀርመን ውስጥ በቁጥጥር ሥር ውለዋል። ባለፈው ኅዳር አንድ ምሽት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሳንቲሞች ባቫሪያ ከሚገኝ አንድ ሙዚየም ተወስደዋል። አብዛኛዎቹ ሳንቲሞች በአንደኛው ክፍለ ዘመን የተሠሩ ናቸው። ባለሥልጣናት እንደሚሉት “ከበቂ በላይ ማስረጃ ተገኝቷል”፤ ምርመራውም እንደቀጠለ ነው። የወርቅ ሳንቲሞቹ ተገኝተዋል ወይ የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ […]

በኬንያው ጸረ መንግሥት የአደባባይ ተቃውሞ ሁለት ሰዎች ተገደሉ

ከ 5 ሰአት በፊት በኬንያ መንግሥት የጣለውን የግብር ጭማሬ ለመቃወም በወጡ ሰልፈኞች እና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት ሁለት ሰዎች ተገደሉ። የሁለቱ ሰዎች ህይወት ያለፈው ረቡዕ ሐምሌ 13/ 2015 ዓ.ም ኪሱሙ ከተማ በነበረው የአደባባይ ተቃውሞ ነው። በመዲናዋ ናይሮቢ እና በባህር ዳርቻዋ ከተማ ሞምባሳም የኑሮ ውድነት በከፋበት መንግሥት የጣለውን የግብር ጭማሬ ለመቃወም በወጡ ሰልፈኞችም ላይ ፖሊስ አስለቃሽ […]

የመጀመሪያው ዙር 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎች የመበተን ስራ በመጪው መስከረም ሊጀመር ነው  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

July 19, 2023 በአማኑኤል ይልቃል ብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን የመጀመሪያውን ዙር 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን የመበተን (demobilization) ስራ በመስከረም ወር እንደሚጀምር አስታወቀ። በተሃድሶ ፕሮግራም ውስጥ እንዲያልፉ እቅድ ተይዞላቸው የነበሩ የቀድሞ ተዋጊዎች ብዛትም በ122 ሺህ ገደማ መጨመሩን ገልጿል።  ትጥቃቸውን የሚፈቱ ኃይሎች “ሰላማዊ ኑሮ መምራት እንዲችሉ ለማድረግ” የተቋቋመው የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን፤ 250 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን በክህሎት ስልጠና እና […]

አራት የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች እና ሌሎች 19 ተከሳሾች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

July 19, 2023 በሃሚድ አወል በሽብር ወንጀል የተከሰሱ አራት የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች እና ሌሎች 19 ተከሳሾች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ፤ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ። የተከሳሾችን በቁጥጥር ስር መዋል በተመለከተ የጸጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ያወጣውን መግለጫ በድረ ገጻቸው የጫኑ መገናኛ ብዙሃን ዘገባዎቻቸውን እንዲያወርዱም ፍርድ ቤቱ አዝዟል። ይህን ትዕዛዝ የሰጠው ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 12፤ […]

Zambian man dies on Ethiopian Airlines flight  – LusakaTimes.com 08:25

By  Chief Editor  – July 19, 2023 A 69-year-old Zambian man from Riverside area in Kitwe has tragically passed away on an Ethiopian Airlines flight while traveling from Chicago, USA, to Ndola. The deceased, identified as Joseph Phiri, had traveled to the United States for further medical treatment arranged by his son, who resides in […]