በኢትዮጵያ በሰሜን አማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል ያለው የግዛት ውዝግብ በህዝበ ውሳኔ እንደሚፈታ መንግስት አስታወቀ።

November 7, 2023  በኢትዮጵያ በሰሜን አማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል ያለው የግዛት ውዝግብ በህዝበ ውሳኔ እንደሚፈታ መንግስት አስታወቀ።  ከአንድ አመት በፊት በትግራይ የእርስ በእርስ ጦርነት ማብቃቱን ተከትሎ ውዝግቡ ደካማ ሰላም እንዳይደፈርስ ስጋት ፈጥሯል። በ2020 በግጭቱ ወቅት የአማራ ሃይል ከመያዙ በፊት ትግራይ ለም መሬቶችን ተቆጣጥሯል። የመብት ተሟጋቾች እነዚያ ሃይሎች አጨቃጫቂ በሆኑ አካባቢዎች ብሄር ተኮር ጥቃቶችን እየፈጸሙ ነው ሲሉ […]

Ethiopia plans vote to solve Tigray-Amhara territory dispute

7th November 2023, 06:05 EST By Kalkidan Yibeltal & Wycliffe Muia BBC News, Addis Ababa & Nairobi AFP Hundreds of thousands reportedly fled the disputed areas during the civil war The territorial dispute between Ethiopia’s northern Amhara and Tigray regions will be settled through a referendum, the government says. The row has threatened to disrupt […]

የአፍሪካ ባንክን ዳይሬክተር በጠባቂዎቻቸው ያስደበደቡት እነ አብይ ማጅራት መቺነታቸው እንዲድበሰበስ ይፈልጋሉ።

November 7, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ ብልጽግና የአለም አቀፍ ማጅራት መቺዎች ስብስብ ነው የምንለው ወደን አይደለም፤ የአብይ ሚኒስትሮች ጠባቂዎቻቸውን እየላኩ ታላላቅ ዲፕሎማቶችን በማስደብደብ እና በመዝረፍ ስራ ላይ ተሰማርተዋል። ይህ መንግስታዊ ሽብር ነው። ካሁን ቀደም የነበሩ መንግስታት የገነቡትን የሃገር መልካም ገፅታ እነ አብይ አበላሽተውታል። የውሸታሞች፣ የግፈኞችና የሌቦች ስብስብ የሆነው ብልፅግና በሃገሪቱ ለውጥ ከማምጣት ይልቅ ስርዐት አልበኝነትን አስፍኗል። ቪዲዮ […]

የትግራይ እና የዐማራ ክልሎች አከራካሪ ቦታዎች ጉዳይ በሕዝበ ውሳኔ እንደሚፈታ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

VOA Amharic  የትግራይ እና የዐማራ ክልሎች አከራካሪ ቦታዎች ጉዳይ በሕዝበ ውሳኔ እንደሚፈታ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ ኖቬምበር 06, 2023 አጋሩ  አስተያየቶችን ይዩ  Print ባለፈው ሳምንት አንድ ዓመት ያስቆጠረውን የፕሪቶርያውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ፣ የፌዴራሉ መንግሥት ባወጣው መግለጫ፣ ለሁለቱ ክልሎች አከራካሪ ቦታዎች እልባት ለመስጠት የታቀዱ መፍትሔዎችን ለመተግበር እንቅስቃሴ እየተደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ የሰላም ስምምነት አንደኛ ዓመት ጋራ ተያይዞ፣ ፈራሚ […]

ብሊንከን በመካከለኛው ምሥራቅ ያደረጉት ጉብኝት ካለ ውጤት ተጠናቀቀ

November 7, 2023 – VOA Amharic እስራኤል በሐማስ ላይ ጥቃቷን ባጠናከረችበት በዚህ ወቅት፣  በጋዛ የሚገኙ ሲቪሎች የሚረዱበትን መንገድ በተመለከተ በአካባቢው ሀገራት መካከል አንዳች ዓይነት መግባባት ለመፍጠር በመካከለኛው ምሥራቅ ጉብኝት ሲያደርጉ የቆዩት የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንተንኒ ብሊንከን፣ የተሳካ ውጤት ሳያገኙ ቀርተዋል።  ባሳለፍነው ሳምንት ወደ አምስት የአካባቢው ሀገራት የተጓዙት ብሊንከን፣ ዛሬ ቱርክ ላይ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

የልደት ስጦታ ተብሎ የተበረከት ቦምብ ፈንድቶ የዩክሬን ጦር አማካሪን ገደለ

ከ 2 ሰአት በፊት በዩክሬን ለልደት ስጦታ ተብሎ የተበረከተ የእጅ ቦምብ ፈንድቶ የአገሪቱ ጦር አዛዥ የቅርብ አማካሪ የሆኑ ግለሰብን ገደለ። የ39 ዓመቱ ሻለቃ ሄናዲይ ቻስታይኮቭ ከልደት በዓል ድግስ መልስ ከጓደኞቹ የተበረከቱለትን ስጦታዎች እየከፈተ ሳለ ነበር ፍንዳታው ያጋጠመው። በፍንዳታው ሻለቃ ሄናዲይ ሕይወቱ ሲያልፍ የ13 ዓመት ልጁ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶበታል ተብሏል። የዩክሬን የአገር ውስጥ ሚኒስትር ኢሆር […]

የትግራይ ክልል የ12ተኛ ክፍል ውጤት ከአገር አቀፉ ውጤት ለምን የተለየ ሊሆን ቻለ?

ከ 7 ሰአት በፊት ጦርነት ውስጥ ለከረሙት የትግራይ ክልል የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ካለፈው መስከረም 29 እስከ ጥቅምት 2/2016 ዓ.ም. የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና የተሰጠ ሲሆን፣ በክልሉ በሚገኙት አራቱም ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ 9,514 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ባለፈው ሳምንት ይፋ በተደረገው የፈተናው ውጤት ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል 66.69 በመቶ የሚሆኑት ወደ ዩኒቨርስቲ ለመግባት የሚያስችላቸውን ነጥብ እንዳመጡ የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ […]

በሶማሌ ክልል ጎርፍ 24 ሰዎችን ሲገድል፣ 23 ሺህ አባወራዎችን አፈናቀለ

7 ህዳር 2023 በሶማሌ ክልል በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ሳቢያ ከ20 ሰዎች በላይ ሲሞቱ፣ ከ20 ሺህ በላይ አባወራዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ። ባለፈው ሳምንት በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ ጎርፍ በሰው፣ በእንሰሳት እና በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የክልሉ ባለሥልጣንት አሳውቀዋል። በጎርፍ አደጋው ምክንያት አስካሁን ቢያንስ የ24 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን፣ ወደ 23 […]

ቱርክን ወደ ኦቶማን ዘመን ዝናዋ ለመመለስ የሚጥሩት ኤርዶዋን ምን እያደረጉ ነው?

ቱርክን ወደ ኦቶማን ዘመን ዝናዋ ለመመለስ የሚጥሩት ኤርዶዋን ምን እያደረጉ ነው? 7 ህዳር 2023 ቱርክ ከኦቶማን ግዛተ መንግሥት መውደቅ በኋላ እንደ አገረ መንግሥት የተመሰረተችበትን 100ኛ ዓመት እያከበረች ነው። የቱርክ አባት በመባል የሚታወቁት አታቱርክ፣ አገራቸውን ከሃይማኖት ገለልተኛ እና ዘመናዊ እሳቤን እንድትላበስ መሠረት ጥለዋል። በዘመናዊው ዓለም መድረክ ጉልህ ተጽዕኖ ያላቸው የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን እንደ ኦቶማን […]

እስር ላይ የምትገኘው ኢራናዊቷ የኖቤል ሎሬት ናርገስ ሞሐመዲ የረሃብ አድማ መታች

7 ህዳር 2023 እስር ላይ የምትገኘው ኢራናዊቷ ሎሬት ናርገስ ሞሐመዲ የኖቤል ሽልማት ከተሸለመች ከአንድ ወር በኋላ የረሃብ አድማ መምታቷን ቤተሰቦቿ ገለጡ። የ51 ዓመቷ የመብት ተሟጋች አድማ የመታችው የኢራን መንግሥት ለሷና ለሌሎች ታራሚዎች የሕክምና አገልግሎት ነፍጓል፤ እንዲሁም ሂጃብ መልበስ ግዴታ አድርጓል በሚል እንደሆነ በመግለጫ ጠቁማለች። መግለጫው አክሎ ናርገስ የልብና የሳንባ ሕክምና ቢያስፈልጋትም አቃቤ ሕግ ግን ወደ […]