በሰላምና በምግብ ዕጦት ለሚፈተኑ ወገኖች መፍትሔ ይፈለግ!

November 5, 2023 – EthiopianReporter.com  ለበርካታ ኢትዮጵያውያን የወቅቱ ከባዱ ችግር የሰላምና የምግብ ዕጦት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ዜጎች ሰላም አጥተው በየቦታው በነፃነት መንቀሳቀስም ሆነ መሥራት ሲቸግራቸው በስፋት ይስተዋላል፡፡ በትግራይ ክልል ውስጥ ተጀምሮ ለሁለት ዓመታት ያህል የዘለቀው ጦርነት በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ቢገታም፣ በትግራይ ብቻ ሳይሆን በአማራና በአፋር ክልሎች ላይ ያደረሰው ዕልቂትና ውድመት አይዘነጋም፡፡ በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት አንፃራዊ ሰላም […]

በአድዋ 00 ሙዚየም የሥዕልና ቅርፃ ቅርፅ ስራ ሂደት ላይ ቅሬታ ቀረበ

November 5, 2023  በአድዋ 00 ሙዚየም የሥዕልና ቅርፃ ቅርፅ ስራ ሂደት ላይ ቅሬታ እንዳለው የኢትዮጵያ የሠዓሊያን እና ቀራፂያን ማህበር ገለፀ። የሙዚየሙ የሥዕልና ቅርፃ ቅርፅ ስራ ሂደት በሀገር ውስጥ ባለሙያዎች ሊሰራ ሲገባ ግልፅ ባለሆነ ምክንያት ለቻይናዊያን ባለሙያዎች ስራው ተላልፎ መሰጠቱን አግባብ አይደለም ያለው የኢትዮጵያ የሠዓሊያን እና ቀራፂያን ማህበር ነው፡፡ መንግስት የኪነ-ህንፃ ግንባታውን ከስነ ጥበብ ፕሮጀክቱ ለይቶ […]

በአንድ የባንክ ፈቃድ ከአንድ ጊዜ በላይ ምርት እንዳይገባ መከልከሉ አስመጪዎችን ሥጋት ውስጥ ከቷል

ማኅበራዊ በአንድ የባንክ ፈቃድ ከአንድ ጊዜ በላይ ምርት እንዳይገባ መከልከሉ አስመጪዎችን ሥጋት ውስጥ… ሰላማዊት መንገሻ ቀን: November 5, 2023 የኢትዮጵያ ብሔራዊ  ባንክ፣ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጥያቄ መሠረት አስመጪና ላኪዎች በአንድ የባንክ ፈቃድ ከአንድ ጊዜ በላይ ምርት ወደ አገር ቤት እንዳያስገቡም ሆነ ወደ ውጪ እንዳይልኩ ትዕዛዝ መተላለፉ ሥጋት ውስጥ እንደከተታቸው ገለጹ፡፡ ብሔራዊ ባንክ ጥቅምት 19 ቀን […]

መንግሥታዊ ከወለድ ነፃ ባንክ እንዲቋቋም ተጠየቀ

በዳዊት ታዬ November 5, 2023 ከወለድ ነፃ አገልግሎት ባንክ አሁን ካለበት በስፋት ከፍ ብሎ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል፣ መንግሥታዊ ከወለድ ነፃ ባንክ እንዲቋቋም ጥያቄ ቀረበ፡፡ ጥያቄውን ያቀረቡት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሼክ አብዱልከሪም ሼክ በድረዲን ናቸው፡፡ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንቱ በሲበኢ ኑር አስረኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ በተገኙበት ወቅት እንደተናገሩት፣ ‹‹ካገኘናቸው ትሩፋቶች […]

እያወራን ያለነው ስለ ትምሕርት ሚኒስቴር ነው ! ብርሃኑ ነጋ በገዛ ፈቃዱ ስልጣን መልቀቅ አለበት ።

November 5, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ  እያወራን ያለነው ስለ ትምሕርት ሚኒስቴር ነው ! ብርሃኑ ነጋ በገዛ ፈቃዱ ስልጣን መልቀቅ አለበት ። አብይ በፋኖ ትግል መውደቁ አይቀርም። ትውልድን መግደል፣ አድልዎና ፖለቲካዊ ሻጥር በትምሕርቱ ላይ እየተፈጸመ ነው። የፕሪቶሪያው ውል በጦርነት ስነ ልቦና የተጎዱ ተማሪዎች ልዩ ጥቅምን አካቶ የያዘ ከሆነ ይነገረን፤ አድልዎ ተደርጓል ብለው የቤተመንግስት ሰፈር ሰዎችም እንዳያስቡ ግልፅና ዝርዝር […]

አሜሪካ በጋዛ ሰማይ ድሮን ለቅኝት መላኳን አመነች

5 ህዳር 2023, 09:23 EAT አሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ወደ ጋዛ ሰማይ በመላክ ቅኝት እንዲያደርግ ማድረጓን ለመጀመርያ ጊዜ አመነች። የፔንታገን ቃል አቀባይ ብሪግ ፓት ራይደር ሰው አልባ አውሮፕላኖቹ ‘አጋቾችን በተመለከተ መረጃ ለመሰብሰብ’ የተላኩ ነበሩ ብለዋል። “ይህ የቅኝት በረራ የተደረገው ሐማስ በእስራኤል ላይ ጥቃት ከፈጸመ በኋላ ነው።” አሜሪካ የድሮን ቅኝት ማድረጓን ያመነችው በረራዎችን እየተከታተሉ የሚዘግቡ […]

ዶክተር፣ ልብስ ሰፊ፣ ጨቅላ ሕጻን…- በእስራኤል የአየር ጥቃት ከተገደሉት መካከል የጥቂቶቹ አሳዛኝ ታሪክ

5 ህዳር 2023, 07:59 EAT ጋዛ በእስራኤል የማያባራ የአየር ጥቃት ወደ ፍርስራሽነት ተቀይራለች። ለአንድ ወር ያህል እየተካሄደ ባለው የአየር ጥቃት ትምህርት ቤቶች፣ መጠለያ ጣቢያዎች፣ አብያተ ክርስቲያናት፣ መስጂዶች እና ሌሎችም ወድመዋል። እስራኤል ሐማስን ካላጠፋሁ አላንቀላፋም ብላለች። ሐማስ በእስራኤል ላይ በፈጸመው ጥቃት 1 ሺህ 400 ሰዎች ተገድለዋል። እስራኤል ከአየር ጥቃት በተጨማሪ የእግረኛ ጦሯን በጋዛ ሰርጥ ውስጥ አስገብታለች። […]

ከ4 ሳምንታት የእስራኤል-ጋዛ ጦርነት በኋላ በግልጽ የሚታዩ 5 እውነታዎች

5 ህዳር 2023, 08:04 EAT የእስራኤል-ጋዛ ጦርነት የዓለም ትኩረትን ሰቅዞ ቢይዝም፣ መገናኛ ብዙኃን ክስተቱን ቀን ከሌሊት ዋነኛ አጀንዳቸው አድርገው ቢዘግቡትም፣ ስለ ጦርነቱ ሁሉም የጠራ እውነታ የለውም። ነገሮች በፍጥነት እየተቀያየሩ ነው። ጦርነቱ ወደ ጎረቤት አገራት ሊስፋፋ ይችላል የሚለው ስጋት አሁንም አንዳለ ነው። የእስራኤል እና የፍልስጤማውያን ግጭት ገና ጨርሶ ትክክለኛ መልኩን አልያዘም። ስለ ጦርነቱ ግን ጥቂት ቢሆኑም […]

ዜሌንስኪ፡ ‘’የጋዛ ጦርነት የዓለም ትኩረት ከዩክሬን እንዲነሳ አድርጓል’’

5 ህዳር 2023, 08:57 EAT የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ የጋዛና እሰራኤል ጦርነት በዩክሬን ላይ የነበረውን ትኩረት ሰርቋል ሲሉ ተናገሩ። ዜሌንስኪ እንዳሉት የዓለም ትኩረት ወደ ሌላ አቅጣጫ እንዲዞር ደግሞ ‘የሩሲያ ፍላጎት’ ነበር። በዩክሬን የጦርነት አሁናዊ ሁኔታ ዙርያ የተጠየቁት ዜሌንስኪ ጦርነቱ በዩክሬን በኩል ፈቀቅ እያለ አይደለም የሚለውን ሪፖርት አስተባብለዋል። በቅርብ ጊዜ ከፍተኛ የዩክሬን የጦር መኮንኖች ዩክሬን በጦርነቱ የረባ […]

ብሊንከን የጋዛ የተኩስ አቁም ጥሪን ውድቅ አደረጉ

5 ህዳር 2023, 08:39 EAT የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን እስራኤል በጋዛ ላይ እያደረገችው ያለውን የተቀናጀ ጥቃት እንድታቆምና የተኩስ አቁም እንዲደረግ እየተደረገ ያለውን ጥሪ ውድቅ አደረጉ። አንቶኒ ብሊንከን የተኩስ አቁሙ ሐማስ እንደገና እንዲደራጅ እና ተጨማሪ ጥቃቶች እንዲፈጽም ያስችላል ብለዋል። ነገር ግን እስራኤል በጋዛ ቀጠና ውስጥ በሰለማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ለመከላከል ሁሉንም እርምጃዎች መውሰድ […]