በጎንደር ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለረሃብና ለበሽታ መጋለጣቸው ተገለጸ

October 22, 2023 – EthiopianReporter.com  በጎንደር ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለረሃብና ለበሽታ መጋለጣቸው ተገለጸ በዳንኤል ንጉሤ በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ለተፈናቃዮች  ምግብ ማድረስ ባለመቻሉ ለከፋ ረሃብና ለበሽታ እየተጋለጡ መሆናቸውን፣ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የተፈናቃዮች አስተባባሪ አቶ መላኩ ገብሬ ለሪፖርተር ገለጹ። ‹‹በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የከተማው መግቢያና መውጫ…

አዳዲስ የሚዲያ ፖሊሲዎች የተዘጋጁ ቢሆንም የአፈጻጸም ችግር እንዳለባቸው ተጠቆመ

October 22, 2023 – EthiopianReporter.com  አዳዲስ የሚዲያ ፖሊሲዎች የተዘጋጁ ቢሆንም የአፈጻጸም ችግር እንዳለባቸው ተጠቆመ ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት አዳዲስ የሚዲያ ፖሊሲዎችና ሕጎችን ማውጣትን ጨምሮ የተለያዩ ለውጦች ቢደረጉም፣ የጋዜጠኞች እስርና እንግልት መቆም እንዳልቻለ የኢትዮጵያ ሚዲያ ሴክተር ኢሊያንስና የኢትዮጵያ ብዙኃን መገናኛ ምክር ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር ጥቅምት 8 ቀን 2016 ዓ.ም….

ለስደተኞች የሚቀርበው ድጋፍ እየቀነሰ የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር መጨመሩ አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ

October 22, 2023 – EthiopianReporter.com  ለስደተኞች የሚቀርበው ድጋፍ እየቀነሰ የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር መጨመሩ አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ ኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ስደተኞችን እያስተናገደች ነው ለስደተኞች የሚቀርበው ድጋፍ እየቀነሰ ባለበት ወቅት የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን መጨመሩ አሳሳቢ መሆኑን፣ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን እንዳስታወቁት፣ በሶማሌላንድ በተከሰተ…

የማዳበሪያ ግዥ ለማፋጠን የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቦርድ ሙሉ በሙሉ ተለወጠ

October 22, 2023 – EthiopianReporter.com  የማዳበሪያ ግዥ ለማፋጠን የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቦርድ ሙሉ በሙሉ ተለወጠ የማዳበሪያ ግዥ እንዲፋጠን ለማድረግ የመንግሥት የልማት ድርጅት የሆነው የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቦርድ ሙሉ በሙሉ ለውጥ እንደተደረገበት ተገለጸ፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በወቅታዊ የግብርና ጉዳዮች ላይ ዓርብ ጥቅምት 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ለጋዜጠኞች በሰጡት…

የተመድና ኢሰመኮ የጋራ ምክረ ሐሳብ የኢትዮጵያውያንን ውሳኔ የሚሹ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ጉዳዮችን እንዳይነካ ተጠየቀ

October 22, 2023 – EthiopianReporter.com  የተመድና ኢሰመኮ የጋራ ምክረ ሐሳብ የኢትዮጵያውያንን ውሳኔ የሚሹ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ጉዳዮችን እንዳይነካ ተጠየቀ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤትና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋራ የሚሰጡት ምክረ ሐሳብ፣ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሊወስኑ በሚገባቸው የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ጉዳዮች ላይ እንዳያተኩር ማሳሰቢያ ተሰጠ። ማሳሰቢያውን የሰጠው በኢትዮጵያ የታቀደውን…

በንጥረ ነገሮች ያልበለፀጉ የምግብ ዘይትና የስንዴ ዱቄት ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ቁጥጥር ተጀመረ

October 22, 2023  በንጥረ ነገሮች ያልበለፀጉ የምግብ ዘይትና የስንዴ ዱቄት ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ቁጥጥር ተጀመረ ሔለን ተስፋዬ – October 22, 2023 በንጥረ ነገሮች ያልበለፀጉ የምግብ ዘይትና የስንዴ ዱቄት የሚያስመጡ ድርጅቶች ወደ አገር ውስጥ እንዳያስገቡ ቁጥጥር መጀመሩን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ለኅብረተሰቡ በንጥረ ነገሮች የበለፀጉ የስንዴ ዱቄትና የምግብ ዘይት ላይ መጨመር ከአንድ ዓመት በፊት በአስገዳጅ ደረጃ…

USAID እና WFP ሰብአዊ እርዳታቸውን ሙሉ በሙሉ ከመንግስት ተሣትፎ ውጪ ሊያደርጉ ነው

October 22, 2023 – Addis Admas   የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID ) እና የአለም ምግብ ድርጅት (WFP)፤ በጦርነትና ሌሎች ተፈጥሮአዊ አደጋዎች  ምክንያት ከመኖሪያቸው ተሰደው በመጠለያ ጣቢያዎች  ውስጥ ለተጠለሉ ስደተኞች የሚሰጡትን ሰብአዊ ርዳታ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ መንግሥት ውጪ በሆኑ አካላት እንደሚያሰራጩ  ተነገረ። ሁለቱ የእርዳታ ድርጅቶች  የሚሰጡትን  ሰብአዊ  እርዳታ እስካለፈዉ ዓመት አጋማሽ  ድረስ የሚያከፋፍለዉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

ቀጥታ፡ በጋዛ ከተገደሉት የህጻናቱ ቁጥር ከፍተኛውን ይይዛል- የጋዛ ጤና ሚኒስቴር

https://www.bbc.com/amharic/live/news-67184520 Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 30 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 30 SECONDS1:30 Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች from BBCአሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች from BBC VIDEO 7 MINUTES 59 […]

ከሐማስ እና ከሒዝቦላህ ማን ጠንካራ ጦር አለው? አሜሪካ እና ኢራንስ ወደ ግጭቱ ይገቡ ይሆን?

ከ 5 ሰአት በፊት በጋዛ ውስጥ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ በርካታ የቢቢሲ አንባቢያን መሠረታዊ ጥያቄዎችን ያነሳሉ። ለእነዚህ ጥያቄዎች በመካከለኛው ምሥራቅ ውስጥ የሚገኙ እና ጉዳዩን በጥልቅ የሚረዱ የቢቢሲ ዘጋቢዎች ምላሽ እንዲሰጡባቸው አድርገናል። ወደ ሦስተኛው የዓለም ጦርነት ሊያመራ ይችላል? ኢራን በዚህ ጦርነት በቀጥታ ከገባች እና አሜሪካ ምላሽ ለመስጠት ከተገደደች ይህ ሁኔታ ወደ ሦስተኛው የዓለም ጦርነት ሊከተን ይችላል? የቢቢሲው […]

ሆስፒታሎቿ በቁስለኞች እና በአስከሬን በተጨናነቁባት ጋዛ የአየር ጥቃቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ከ 2 ሰአት በፊት ማስጠንቀቂያ፡ በዚህ ጽሑፍ አንዳንዶችን ሊረብሹ የሚችሉ መረጃዎች ተካተውበታል በማዕከላዊ ጋዛ የሚገኘው አል-አቅሳ ሰማዕታት ሆስፒታል የአስከሬን መሸፈኛ እያለቀበት ነው። አስከሬኖች ግቢ ውስጥ ተከማችተዋል። ጸሎት ሲካሄድና ዘመድ አዝማድ በሐዘን ብዛት ራሳቸውን ሲስቱ ይታያል። የሆስፒታሉ የጤና ባለሙያዎች የቆሰሉትን ለማከም እና በጣም የተጎዱትን ለማዳን ደፋ ቀና ይላሉ። የመድኃኒት እና የሕክምና ቁሳቁስ ቀን ከቀን ወደ ቀን […]