Regarding 2023 Adwa Victory Day celebration related incidents EHRC calls for implicated law enforcement officials to be subject to accountability
March 3, 2023 Press Release Implicated law enforcement officials must be subject to accountability and law enforcement officers should be adequately trained to avoid similar incidents “Security forces have overreacted and needlessly beaten people, used tear gas, plastic and lethal bullets, and other excessive measures including on older persons and children resulting in at least […]
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፲ኛ ዓመት በዓለ ሲመት ዛሬ ተከብሯል።
March 3, 2023 የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖትን 10ኛ ዓመት በዓለ ሢመት ዛሬ የካቲት 24 ቀን 2015 ዓ/ም በመንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተከብሯል። በትላንትናው ዕለትም ፲ኛ ዓመት በዓለ ሢመት በማስመልከት ዜና መዋዕል ዘብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክና ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ […]
ዓድዋ ላይ የተሸነፈው ጠላት መርዘኛ ትርክቱ ግን ዛሬም ኢትዮጵያን እያሰቃያት ነው – ዮናታን ተስፋዬ
March 3, 2023 ዓድዋ ላይ የተሸነፈው ጠላት መርዘኛ ትርክቱ ግን ዛሬም ኢትዮጵያን እያሰቃያት ነው . . . / ዮናታን ተስፋዬ የቅኝ ግዛት አንዱ ስልት የአንድን ማህበረሰብ ምልክቶች ማጥፋት ነው… symbolic representations, including unifying historical figures. Destroying icons is one thing, making them subjects of division is a whole other level of colonial rule. እጅግ የሚኮሰኩሰውና […]
ከመፈንቅለ ሲኖዶስ እስከ መፈንቅለ በዓለ አድዋ (ከቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)
March 3, 2023 መግቢያየዳግማዊ አጼ ምኒልክ የክተት አዋጅ ከያዛቸው ቁምነገሮች መካከል አንደኛው ንጉሠ ነገሥቱ የመጣውን ጠላት የገለጹበት መንገድ ነው። በአጭሩ እንዲህ ይነበባል፡-“… አሁንም አገርን የሚያጠፋ ሃይማኖትን የሚለውጥ ጠላት እግዚአብሔር የወሰነልንን የባህር በር አልፎ መጥቷል እና እኔም ያገሬን ከብት ማለቅ የሰውንም መድከም አይቼ እስካሁን ዝም ብለው እያለፈ ደግሞ እንደ ፍልፈል መሬት ይቆፍር ጀመር፡፡ አሁን ግን በእግዚአብሔር […]
ብሊንከን ከሩሲያው አቻቸው ጋር ከጦርነቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ተገናኙ
March 3, 2023 – BBC Amharic ከ 5 ሰአት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን “ዩክሬን ላይ የተከፈተው ወረራ ይቁም” ሲሉ ለሩሲያው አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ። ብሊንከን ይህን ያሉት ሁለቱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ሩሲያ ዩክሬን ላይ ጦርነት ከከፈተች በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ፊት ለፊት ከተገናኙ በኋላ ነው። ሁለቱ ሚንስትሮች በሕንድ ዋና ከተማ ደልሒ እየተካሄደ ባለው […]
ከ12 ዓመታት በኋላ ገሚሱ የዓለማችን ሕዝብ ከመጠን ያለፈ ክብደት ይኖረዋል
March 3, 2023 – BBC Amharic ከ 5 ሰአት በፊት በአውሮፓውያኑ 2035 ከግማሽ በላይ የሚሆነው የዓለም ሕዝብ ‘ወፍራም’ ወይም ‘ከልክ ያለፈ ክብደት’ ያለው ተብሎ ሊመደብ እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ተሰጠ። የዓለም ኦቢሲቲ ፌዴሬሽን አፋጣኝ እርምጃዎች ካልተወሰዱ ከአንድ አስርት ዓመታት በኋላ አራት ቢሊዮን ሕዝብ ለጤና አስጊ የሆነ ክብደት ይኖረዋል ብሏል። አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸው የአፍሪካ እና ኢሲያ አገራት ደግሞ […]
በኢትዮጵያ በድርቅ እና በግጭት ስለተከሰተው ችግር አሃዞች ምን ያሳያሉ?
March 3, 2023 – BBC Amharic በአየር ንብረት ለውጥ እና በግጭት ምክንያት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ለችግር በመጋለጣቸው እርዳታን እንደሚሹ እየተነገረ ነው። በዚህም ሳቢያ በአገሪቱ ውስጥ ከ20 ሚሊዮን የሚበልጥ ሕዝብ የሰብአዊ እርዳታ እንደሚያስፈልገው የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) ገልጿል። የአገር ውስጥ፣ ዓለም አቀፍ እና የግለሰቦች ስብስብም ለችግር ላይ የሚገኙ ሰዎችን ለመርዳት … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
ድርቅ እና ረሃብ፡ በኢትዮጵያ ያሉ የረድኤት ድርጅቶች ለምን የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት አልቻሉም?
March 3, 2023 – BBC Amharic ከ 6 ሰአት በፊት አንዳንድ የኢትዮጵያ፣ የሶማሊያ እና የኬንያ አካባቢዎች ለአምስት ተከታታይ ወቅቶች ዝናብ አላገኙም። በዚህም ሳቢያ ሚሊዮኖችን ለምግብ እጥረት እንደሚያጋልጥ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሲያሳስቡ ቆይተዋል። የተለያዩ የአገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በአሁኑ ወቅት በአሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ ሲገልጽ፣ የዓለም ጤና ድርጅት አሃዙን 24 ሚሊዮን […]
አድዋ እንዴት ይዘከር?
March 3, 2023 – DW Amharic አድዋ ሲዘከር የአጼ ምኒሊክ እና የጦር አበጋዞቻቸው ተክለ ስብዕና ዘመን ተሻግሮ ያወዛግባል። ከ127 ዓመታት በፊት ለነጻነታቸው ቀናዒ በነበሩ ኢትዮጵያውያን የተገኘው ድል ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ዜጎች የተሳተፉበት ነው። ታዲያ የአድዋ ዝክር ለምን ያወዛግባል? ወደፊትስ እንዴት ይዘከር?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሞባይል ገንዘብ አገልግሎት በሚንቀሳቀስ የገንዘብ መጠን ላይ በድጋሚ ገደብ ሊጣል ነው
March 3, 2023 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሞባይል ገንዘብ አገልግሎት በቀን ውስጥ ማንቀሳቀስ የሚቻለው የገንዘብ መጠን ላይ ያነሳውን ገደብ በድጋሚ የሚጥል መመሪያ አዘጋጀ። ረቂቅ መመሪያው የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት የሚጠቀሙ ደንበኞች በአካውንታቸው ውስጥ መያዝ የሚችሉትን የገንዘብ መጠን ከ100 እስከ 233 በመቶ አሳድጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጀው ይህ ረቂቅ የክፍያ መፈጸሚያ ሰነድ አውጪነት ፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያ ከመጋቢት […]