“የተወለድኩት በመደፈር ቢሆንም ይህ የእኔ መገለጫ እንዲሆን አልፈቅድም”

ከ 6 ሰአት በፊት “ውድ ታስ፣ አሁን ላይ የ10 ቀን ጨቅላ ሕጻን ነሽ፤ ምናልባት ይህንን ስታነቢ በዕድሜ ከፍ ብለሽ ይሆናል። በጣም እወድሻለሁ!” ይህ የታስኒም እናት በማስታወሻዋ ላይ ያሰፈረችው መልዕክት ነው። ታስኒም የእናቷን ሉሲ ማስታወሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ስታነብ ዐይኖቿ በእምባ ተሞልተው ነበር። ታስኒም እናቷን ያጣችው ሕጻን ሳለች በደረሰ የእሳት አደጋ ነው። እርሷ ከዚህ አደጋ ስለመትረፏ ይቅርና […]

ከባድ ውጊያ ላይ ያሉት የሱዳን ተፋላሚዎች የተኩስ አቁም ድርድር ዛሬ ሊጀምሩ ነው

ከ 5 ሰአት በፊት ዛሬ እሁድ መልሶ ይጀመራል ተብሎ ከሚጠበቀው የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎቹ የተኩስ አቁም ንግግር ቀደም ብሎ በዋና ከተማዋ ካርቱም እና በሌሎች ከተሞች ከባድ ውጊያዎች መካሄዳቸው ቀጥሏል። ነዋሪዎች እንዳሉት የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች የሰላማዊ ዜጎችን ይዞታዎች እየወረሩ ሲሆን፣ የሱዳን ጦር ሠራዊት ደግሞ ሰላማዊ ሰዎች የሚኖሩባቸውን አካባቢዎችን በከባድ መሳሪያ እያደበደበ ነው። በሁለቱ ኃይሎች መካከል በካርቱም፣ በኦምዱርማን […]

የሙዚቃ ልዕልቷ ሒሩት በቀለ (1935 – 2015)

May 14, 2023 – EthiopianReporter.com  የሙዚቃ ልዕልቷ ሒሩት በቀለ (1935 – 2015) ‹‹ኢትዮጵያ…. ሀገሬ መመኪያዬ ……ነሽ ክብሬ በጣም ያኮራኛል ኢትዮጵያዊነቴ የሀገሬ ፍቅር ፀንቶ በስሜቴ….. ኢትዮጵያ ….ሀገራችን ኢትዮጵያ …. እናታችን›› ይህ ዘመነ ዘመናትን እየተሻገረ እንደ ሕዝብ መዝሙር ሲደመጥ፣ ሲዘመር የነበረ፣ ትውልዱ በፍቅረ ሀገር እንዲፀና በማድረግ የበኩሏን ተግባር ከውናለች፡፡ የእሷን ፍኖት በመከተልም የእሷን ዘፈን…

የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች የሚያደርሱት ጥቃት እንዳልቆመ ታወቀ

May 14, 2023 – EthiopianReporter.com  የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች የሚያደርሱት ጥቃት እንዳልቆመ የጋምቤላ ክልል ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች፣ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው ወደ ክልሉ በመግባት የሚያደርሱት ጥቃት እንዳልቆመ፣ የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያን ድንበር በመሻገር ጥቃት ያደርሳሉ የተባሉት ታጣቂዎቹ፣ ሰሞኑን ወደ ጋምቤላ ክልል ተሻግረው…

የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ሳይሠሩ በተቋቋሙ ፋብሪካዎች ላይ ቁጥጥር እየተደረገ ነው

May 14, 2023 – EthiopianReporter.com  የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ሳይሠሩ በተቋቋሙ ፋብሪካዎች ላይ ቁጥጥር እየተደረገ ነው ከዓመታት በፊት ሲቋቋሙ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ሳይሠሩ የተቋቋሙ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ፋብሪካዎች እየተለዩ ክትትል እየተደረገባቸው መሆኑን፣ የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ ሳይኖር የተቋቋሙ በርካታ ፋብሪካዎች እንደሚገኙ የገለጹት የአዲስ…

በቅርብ ዓመታት ሲሚንቶን ወደ ውጭ ገበያ መላክና መንገድን በኮንክሪት መሥራት ይጀመራል ተባለ

May 14, 2023 – EthiopianReporter.com  በቅርብ ዓመታት ሲሚንቶን ወደ ውጭ ገበያ መላክና መንገድን በኮንክሪት መሥራት ይጀመራል ተባለ በቅርብ ዓመታት ውስጥ የሲሚንቶ ምርትን ወደ ውጭ ገበያ መላክና መንገድን በሲሚንቶ ኮንክሪት መሥራት ይጀመራል ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ማዕድን ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሐሙስ ግንቦት…

በሕግ አስከባሪ አካላት የሚደርሱ የማሰቃየትና ተገቢ ያልሆኑ አያያዞች በገለልተኛ አካል እንዲጣሩ ተጠየቀ

May 14, 2023 – EthiopianReporter.com  በሕግ አስከባሪ አካላት የሚደርሱ የማሰቃየትና ተገቢ ያልሆኑ አያያዞች በገለልተኛ አካል እንዲጣሩ ተጠየቀ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶችን አያያዝና አፈጻጸም የሚከታተለውና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም አቀፍ ስምምነቶች አካላት (United Nations Human Rights-Treaty Bodies) በመባል የሚታወቀው የገለልተኛ ባለሙያዎች ኮሚቴ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በሕግ አስከባሪ አካላት የሚፈጸሙ ማሰቃየትና እንግልቶች፣ በገለልተኛ አካላት…

‹‹ጣት እየተቀሳሰርን የዴሞክራሲን አካሄድ እናሳድጋለን ማለት ዘበት ነው›› የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

May 14, 2023 – EthiopianReporter.com  ‹‹ጣት እየተቀሳሰርን የዴሞክራሲን አካሄድ እናሳድጋለን ማለት ዘበት ነው›› የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኢሠፓ የፓርቲ ምዝገባ መከልከሉ ጥያቄ አስነስቷል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ ‹‹ጣት እየተቀሳሰርን የዴሞክራሲን አካሄድ እናሳድጋለን ብለን አስበን ከሆነ ዘበት ነው የሚሆነው፤›› ሲሉ፣ ተናገሩ፡፡ ምክትል ሰብሳቢው ይህን የተናገሩት የቦርዱን የዘጠኝ ወራት የዕቅድ…

በሰሜን ኢትዮጲያ ጦርነት በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ለተጎዱ አብያተ ክርስቲያናት ሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ሊዘጋጅ ነው።

Mahibere Kidusan Broadcast Service – ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት   ·  በሰሜን ኢትዮጲያ ጦርነት በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ለተጎዱ አብያተ ክርስቲያናት ሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ሊዘጋጅ ነው። የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ሌሎች ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት […]

 · ተጠያቂነትና ግልጽነት የሌላቸው የጠ/ሚንስትሩ የቤተ መንግስት ግንባታና፣ የቅንጦት ፕሮጄከቶች 850 ቢሊዮን ብር ($10 ቢሊዮን +) እንዲሰረዝ፣ የሚሊዮኖች ዜጎች መሰረታዊ ፍላጎት እንዲሟላ መሞገት፣ መታገል ያስፈልጋል።

Neamin Zeleke   · ተጠያቂነትና ግልጽነት የሌላቸው የጠ/ሚንስትሩ የቤተ መንግስት ግንባታና፣ የቅንጦት ፕሮጄከቶች 850 ቢሊዮን ብር ($10 ቢሊዮን +) እንዲሰረዝ፣ የሚሊዮኖች ዜጎች መሰረታዊ ፍላጎት እንዲሟላ መሞገት፣ መታገል ያስፈልጋል። ለውጭ መንግስታት፣ ተቋማት መሞገት፣ ማቅረብ አለብን። አገዛዙ 2 ቢሊዮን $ ከአለም ባንክ ብድር ይለምናል፣ በአንጻሩ ደግሞ በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ሚሊዮኖች በቂ ትኩረት አይሰጥም፣ በመቶ ሺዎች ያፈናቅላል፣ ለልመና ይዳርጋል፣ በየመጠለያው ያስርባል። […]