በሸዋና በጎንደር የተሞከሩ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች ስኬት ቢርቃቸውም ጎጃም ላይ ለየት ያለ የግድያ ኦፕሬሽን ለመፈጸም የአብይ አገዛዝ እየተዘጋጀ ነው።
May 5, 2023 በሸዋና በጎንደር የተሞከሩ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች ስኬት ቢርቃቸውም ጎጃም ላይ ለየት ያለ የግድያ ኦፕሬሽን ለመፈጸም የአብይ አገዛዝ እየተዘጋጀ ነው። በአማራ ክልል በርካታ ንፁሃን በአብይ አገዛዝ ወታደሮች በግፍ እየተገደሉ ነው። ከሕወሓት ጋር እርቅ መፈጸሙን ተከትሎ ሃገር ሰላም እንዳይኖር የሚሰራው አገዛዝ በአማራ ሕዝብ ላይ ጦርነት የከፈተ ሲሆን በቀጣይነት ኤርትራ ላይ ጦር ለመስበቅ እያሟሟቀ መሆኑን መረጃዎች […]
ውጥረቶች በሰላማዊ ውይይት እንጂ በጠመንጃ አፈሙዝ አይረግቡም!
May 5, 2023 ውጥረቶች በሰላማዊ ውይይት እንጂ በጠመንጃ አፈሙዝ አይረግቡም! ኢዜማ በአማራ ክልል በተለያዩ ቦታዎች ሰላምና መረጋጋት እንደሌለና ዜጎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎችን ማድረግ እንዳልቻሉ መንግሥታዊ ሥራዎች ማከናወን አስቸጋሪ ሆኖ ኅብረተሰቡ ስጋት ውስጥ እንደወደቀ በአካባቢው ከሚገኙ ከተለያዩ ምንጮች መረጃዎች ደርሰውናል። እንደሚታወቀው ክልሉ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተፈጠረው ጦርነት ገፈት ቀማሽ ነበር። ይህን ተከትሎም በድህረ ጦርነት ወቅት መሠራት […]
በአማራ ክልል በመከላከያ እና በታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ጉዳት መድረሱን ኢሰመኮ ገለጸ
May 5, 2023 – BBC Amharic 4 ግንቦት 2023 በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ውስጥ በመከላከያ ሠራዊት እና በታጣቂዎች መካከል ግጭት መኖሩን እና በሰው ሕይወት ላይ ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። ኮሚሽኑ ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ መንግሥት በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎች እያካሄደ ያለውን “የሕግ ማስከበር ዘመቻ” በሰብአዊ መብቶች ላይ ያለውን […]
በትግራይ ክልል የእርዳታ ስርቆትና የእርዳታ መቋረጥ ስጋት
May 5, 2023 – DW Amharic በትግራይ ክልል ለሚገኙ ተረጂዎች ይቀርብ የነበረ የምግብ እርዳታ መቋረጡ ያለውን ሰብአዊ ቀውስ ይበልጥ የሚያባብስ ነው ተባለ። የዓለም ምግብ ድርጅት ለትግራይ ክልል የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ሙሉበሙሉ ካቆመ ከ20 ቀናት በላይ ማለፉን የክልሉ አስተዳደር አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የታንዛኒያው ድርድር ተስፋ እና ተግዳሮቱ
May 5, 2023 – DW Amharic ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ተጀምሮ የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ጦር ውይይት በዘጠነኛ ቀኑ ትናንት መጠናቀቁ ተነግሯል። ተስፋ ሰጪ ነው የተባለው የመጀመሪያ የውይይቱ ምዕራፍ ያለመግባባት መጠናቀቁም ነው የተገለጸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጀርመን መራኄ መንግሥት የኢትዮጵያ ጉብኝት
May 5, 2023 – DW Amharic የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልትስ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ። መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልትስ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከኢትዮጵያ ርእሠ ብሔር፣ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጋር በሁለትዮሽ ፣ አካባቢያዊ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላን የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ተሳትፎ
May 5, 2023 – DW Amharic በስዊዘርላንድ ኢትዮጵያዉያንን ያሰባሰበዉ “ገበታ ለወገኔ” የተባለዉ በጎ አድራጎት ድርጅት፤ ስለ ኢትዮጵያ ያገባናል፤ ኃላፊነትም አለብን በሚል መርህ በኢትዮጵያ የተለያዩ ድጋፎችን ማድረግ ከጀመረ ዓመታትን አስቆጥሯል። ለህዝባችን በተለይ ጦርነት ላደቀዉ ህዝብ መድረስ ከማንም በላይ የኛ ኢትዮጵያዉያን ቀዳሚ ኃላፊነት እና ግዴታ ነዉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
· ከአሽከርነትና ሎሌነት ወደ ነጻነት የሚደረግ ጉዞ!
addisadmassnews.com · ከአሽከርነትና ሎሌነት ወደ ነጻነት የሚደረግ ጉዞ! የሰው ልጅ “ከጫካው ሕግ” ጀምሮ ያደረገው ዝግመታዊ የነጻነት ጉዞ እጅጉን አስደናቂ ቢሆንም፥ በዚህ ጉዞ ላይ እኛ ኢትዮጵያውያን ያሳረፍነው ሱታፌ ግን እጅግ ኢምንት ይመስለኛል። ለባሕርያችን የማይስማማውን አሽከርነትንም ለምደነዋል። አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት አሽከርነትን፥ “ታዛዥ፣ ሎሌ፣ ተከታይ፣ አንጣፊ፣ ጋራጅ አስታጣቢ፣ አልባሽ፣ መጫሚያ አቀባይ፣ ዠርባ ጠቋሚ…ሳህን አመላላሽ” ይለዋል። ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ ደግሞ፤ […]
በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጅ መምህራን ለማፈስ አዝማሚያዎች ስለመኖራቸው ተገለጸ።
በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጅ መምህራን ለማፈስ አዝማሚያዎች ስለመኖራቸው ተገለጸ። የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ሚያዚያ 26/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ በግልና በመንግስት ት/ቤቶች የሚያስተምሩ የአማራ ተወላጆች መምህራን ለማፈን የተዘጋጀ ሰነድ ፅናት ሚዲያ እጅ መግባቱ ተገልጧል። መምህራን ለትምህርት ጥራት ተብሎ በአዲስ አበባ ት/ቢሮ የወጣ የኦህዴድ ሰነድ ሙሉ ለሙሉ ፖለቲካዊ ነው የሚሉት መምህራን አንኳር ጥያቄ […]
ከጎንደር ከተማ ጀምሮ ወደ ስሜን ጎንደር አቅጣጫ የሚገኙት የአምባ ጊዮርጊስ፣ የገደብየ፣ የዳባት፣ የወቅን እና የደባርቅ ከተሞች በሕዝባዊ ተቃውሞ ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው። በአማራ ሕዝብ ላይ…
May 4, 2023 ከጎንደር ከተማ ጀምሮ ወደ ስሜን ጎንደር አቅጣጫ የሚገኙት የአምባ ጊዮርጊስ፣ የገደብየ፣ የዳባት፣ የወቅን እና የደባርቅ ከተሞች በሕዝባዊ ተቃውሞ ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው። በአማራ ሕዝብ ላይ ያላባራው ግፍ ሳይበቃ አሁን ደግሞ እራሱን መከላከል እንዳይችል መሳሪያ እንንጠቅህ ነው የተባለው። ከወለጋ ጀምሮ በብዙ የኦሮሞ ክልል ያለቀው እራሱን መከላከል የማይችል አማራ ነው። በመተከልም ተመሳሳይ ነው። አዲስ […]
