የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የትራምፕን ቬንዙዌላውያንን ከአገር የማባረር ውሳኔ አገደ
19 ሚያዚያ 2025 የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር የቬንዙዌላ የወሮበሎች ቡድን አባላት ናቸው ብሎ የከሰሳቸውን ሰዎች ከአገር ማስወጣት እንዲያቆም አዘዘ። በ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በጦርነት ጊዜ የወጣ ሕግን መሠረት አድርጎ መንግሥት በሰሜን ቴክሳስ አስሯቸው የሚገኙትን ቬንዙዌላውያንን ከአገር ለማባረር ያወጣውን ዕቅድ በመቃወም የዜጎች ነፃነት ቡድን ነው ክሱን የመሠረተው። ቅዳሜ እለት ጠቅላይ ፍርድ ቤት […]
Integration at the Forefront to Enhance Catch-Up Vaccination Reach in Ethiopia
Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia Ethiopia has prioritized integration within its immunization program to maximize impact ADDIS ABABA, Ethiopia, April 18, 2025 Integration has emerged as a cornerstone strategy in Ethiopia’s efforts to accelerate the reduction of zero-dose (ZD) children—those who have not received a single routine vaccination. According to the World Health Organization (WHO) […]
በአማራ ክልል ለምክክር ኮሚሽን አጀንዳቸውን ያቀረቡት ታጣቂዎች የፋኖ ኃይሎች እንዳልሆኑ ተገለፀ
ከ 5 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ባካሄደው አጀንዳ ማሰባሰብ ከፋኖ ውጪ ያለ ታጣቂ ቡድን ለውይይት እና ምላሽ ለማግኘት አጀንዳ ማስገባቱን የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ለቢቢሲ ተናገሩ። ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ታጣቂ ቡድኑ ወደ ትጥቅ ትግል ያስገቡትን ምክንያቶች የምክክር አጀንዳ ጥያቄዎች በማድረግ ወደ ምክክር ኮሚሽኑ ማምጣታቸውን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከመጋቢት 27 […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚያስገነባው አውሮፕላን ማረፊያ 2,500 አባወራዎች እንደሚነሱ ገለፀ
ከ 2 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚያስገነባው አዲስ አየር ማረፊያ 2,500 አባወራዎች እንደሚነሱ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ለቢቢሲ ተናገሩ። ሥራ አስፈጻሚው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚያስነሳቸው 2,500 አባወራዎች መኖሪያ ቤቶች እንደሚገነባ እና በሚቀጥለው ዓመት ሕዳር ወር እንደሚያስረክባቸው እንዲሁም በተመሳሳይ ወር የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ እንደሚጀመር ተናግረዋል። አየር መንገዱ በቢሾፍቱ አቅራቢያ […]
አልሸባብ የሶማሊያን ቁልፍ ከተማን መቆጣጣሩን ተከትሎ የአሜሪካ እና ሶማሊያ ጦር የአየር ድብደባ ፈፀሙ
ከ 4 ሰአት በፊት የሶማሊያው እስላማዊ ታጣቂ ቡድን አልሻባብ ቁልፍ አካባቢዎችን ለመቆጣጣር የሚያደርጉትን ጥረት ተከትሎ በተደረገ ውግያ አሜሪካ እና ሶማሊያ በታጣቂ ቡድኑ ላይ የአየር ድብደባ መፈፀማቸወን የሶማሊያ መንግሥት ገለፀ። ከዋና ከተማይቱ ሞቃዲሾ በስተሰሜን በምትገኘው አዳነን ያባል ላይ “በሚገባ የተቀናጀ” የአየር ጥቃት የተፈፀመው አልሸባብ ከተማይቱን ከወረረ ከሰዓታት በኋላ ነው። አልሸባብ ከተማይቱን ሲቆጣጣር ለወታደራዊ ዘመቻ ቁልፍ ማስጀመሪያ […]
ዩክሬን ከአሜሪካ ጋር የማዕድን መግባቢያ ስምምነት መፈረሙን አስታወቀች
ከ 4 ሰአት በፊት የዩክሬን መንግሥት ከአሜሪካ ጋር የማዕድን መግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን አስታወቀ። የኢኮኖሚ ሚኒስትሯ ዩሊያ ስቪሪደንኮ የፍላጎት ማሳያ ስምምነት ላይ በመደረሱ ለኢኮኖሚ ሽርክና ስምምነት መንገድ ጠርጓል ብለዋል። የመጨረሻው ስምምነት ለዩክሬን መልሶ ግንባታ የኢንቨስትመንት ፈንድን እንደሚያካትትም ገልጸዋል። የአሜሪካ ባለስልጣናት ስምምነቱ በሚቀጥለው ሳምንት መገባደጃ ላይ ሊጠናቀቅ እንደሚችል ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል። ዶናልድ ትራምፕ በየካቲት ወር በዋይት ሐውስ […]
አሜሪካ በየመን ነዳጅ ማከማቻ ላይ በፈፀመችው ጥቃት ቢያንስ 38 ሰዎች መገደላቸውን የሁቲ አማጺያን ገለፁ
ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካ ጦር በየመን በሁቲዎች ላይ በፈፀመው የአየር ጥቃት የነዳጅ ማከማቻ ማውደሙን አስታወቀ። በራስ ኢሳ የቀይ ባህር ወደብ ላይ የተፈጸመው የዚህ ጥቃት አላማ በኢራን ለሚደገፈው የሁቲ ታጣቂ ቡድን የሚደርሱ ቁሳቁሶችን እና ገንዘቦችን ለመገደብ መሆኑ ተገልጿል። ሁቲዎች በጥቃቱ ቢያንስ 33 ሰዎች መገደላቸውን የገለፁ ሲሆን ከሟቾቹ መካከልም በርካታ የሕክምና ባለሙያዎች ይገኙበታል ብለዋል። የሐሙሱ የአየር […]
ሃማስ እስራኤል ያቀረበችውን የተኩስ አቁም ጥያቄ በይፋ ውድቅ አደረገ
ከ 4 ሰአት በፊት ሃማስ እስራኤል ያቀረበችውን የተኩስ አቁም ስምምነት በይፋ ውድቅ አድርጎ፣ ጦርነቱ እንዲያበቃ እና ፍልስጤማውያን እስረኞች እንዲፈቱ በምላሹ የተቀሩት እስራኤላውያን ታጋቾች ለመልቀቅ ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ብሏል። የሃማስ ዋነኛ ተደራዳሪ ካሊል አል-ሀያ በቪዲዮ በሰጡት መግለጫ “የኔታንያሁን [የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር] የፖለቲካ አጀንዳ የሚያገለግል ከፊል ስምምነቶችን አንቀበልም” ብለዋል። 59 እስራኤላውያን ታጋቾች አሁንም በሃማስ ቁጥጥር ስር እንደሚገኙ […]
120 ንጹሐን ሲጨፈጨፉ ዝምታ አያሳፍርም?
Mengistu Musie መታዘባችን አልቀረም 120 ንጹሐን ሲጨፈጨፉ ዝምታ አያሳፍርም? ===================== ያማራ ልጆች እጃቸው አመድ አፋሽ ነው፡፡ ሐገርን በጀግንነት ሞተው ስለጠበቁ ነፍጠኛ ትምክህተኛ ተብለው የእስከዚህ ዘመን ፍጅት ዋጋቸው ሆኗል፡፡ ከሰባት አመት በፊት ሰው መስሏቸው በቀለ ገርባ ይፈታ የሚል መፈክር ይዘው ባሕርዳር ላይ የተሰው ወጣቶችም ነበሩ፡፡ በቀለው ገርባ ከእስር ቤት ወጥቶ ምስጋና አላቀረበም፡፡ ወይንም የተሰውበትን ዝክረ ሰማ’እታት […]
News Analysis: Mounting Tensions in Wolkait Setit Humera: Amhara–Tigray Dispute Reignites – Borkena 11:15
April 17, 2025 By: Getahun TsegayeStaff Reporter Addis Ababa, Ethiopia – Tensions between the Amhara and Tigray regional states are once again boiling over the highly contested Wolkait-Tsegede-Setit Humera administrative zone. On April 16, 2025, the Amhara Media Corporation reported a military-style graduation ceremony involving senior leaders from the disputed zone. Officials, including the Zone Chief Administrator […]