“እጅግ ከፍተኛ” የሰውነት ክብደትን ለማከም የዋሉት ዐዲሶቹ መድኃኒቶች የሚሹት ጥንቃቄ
January 15, 2025 – VOA Amharic እንደ ብርቱ የጤና ችግር የሚታየው “እጅግ ከፍተኛ” የሰውነት ክብደት፣ ሊያስከትላቸው የሚችላቸው ልዩ ልዩ የጤና ጠንቆች እንዳሉ ይታመናል። በሕክምናው ዓለም የእንግሊዘኛው አጠራር ‘ኦቤሲቲ’ በመባል የሚታወቀውን ይህን ‘እጅግ ከፍተኛ የሰውነት ክብደት’ በማከሙ ረገድ፣ “ከአሁን ቀደም ያልታየ” የተባለን ውጤት ያሳዩትና ከፍተኛ ትኩረት የሳቡት እነኚኽ መድኃኒቶች፥ “የጥቅማቸውን ያህል በሐኪም የ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
በቻይና የተከተሰው አዲሱ ቫይረስ እንዴት ይተላለፋል? ለምንስ ልጆች እና አዛውንቶችን ያጠቃል?
15 ጥር 2025 በቅርቡ በሰሜን ቻይና የኤችኤምፒቪ ቫይረስ መስፋፋት ስጋት ፈጥሯል። Human Metapneumovirus ወይም HMPV የሚባለው ቫይረስ የመጣው ዓለም በኮኖናቫይረስ ከተወረረች ከአምስት ዓመታት በኋላ ነው። በቻይና ሰባት ሚሊዮን ሰዎች በኮሮናቫይረስ ሞተዋል። የቻይና ባለሥልጣናት እንዳሉት ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች ያሉ እና በኤችኤምፒቪ ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው። ሆኖም ግን ሆስፒታሎች በህሙማን ተጨናንቀዋል የሚለውን አስተባብለዋል። በቫይረሱ […]
ወጣቶች እና የጨመረው ሱሰኛነት
January 11, 2025 – VOA Amharic የወጣቶች የሱስ ተጋላጭነት ከጊዜ ወደጊዜ እየሰፋ መሔዱን ጥናቶች ያመለክታሉ። በዐዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ያነጋገርናቸው ነዋሪዎችም፣ የሱስ ዐይነቶች እና የተጠቃሚነት መጠን እየጨመረ መምጣቱ፣ በርካታ ወጣቶችን ራስን እስከማጥፋት ለሚያደርስ ድባቴ እንደሚያጋልጣቸው ነግረውናል። ወጣቶች በሱሰኛነት ላይ የሰጡንን አስተያየት ከተያያዘው ፋይል ተከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአእዋፋት ኢንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ ኮቪድ አሥራ ዘጠኝን የዋዛ ነገር ያስመስለው ይሆን?
January 11, 2025 – VOA Amharic ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለአእዋፋት ኢንፍሉዌንዛ የተጋለጠ አንድ ሰው ህይወቱ ማለፉን፣ የሉዊዚያና ክፍለ ግዛት የጤና ባለሥልጣናት ባለፈው ሰኞ ይፋ አደረጉ። የዓለም ጤና ድርጅት በበኩሉ በማኅበረሰብ ደረጃ ለበሽታው የመጋለጥ እጣ አሁንም አነስኛ መሆኑን ቢገልጽም፤ የአሜሪካ ድምጿ ዶራ መኩዋር ባጠናቀረችው ዘገባ እንደጠቆመችው ግን አንዳንድ የሕክምና ባለሞያዎች የሥጋት ድምጽ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
በኢትዮጵያ የኤች.አይ.ቪ ስርጭት ወቅታዊ ኹኔታ
January 10, 2025 – VOA Amharic በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭት በአገር አቀፍ ደረጃ እየቀነሰ ቢኾንም፣ በጋምቤላ ክልል እና በከተሞች ውስጥ እየጨመረ እንደሚገኝ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤችአይቪ/ኤድስ ፕሮግራም(ዩኤንኤድስ) አስታውቋል። የተቋሙ ከፍተኛ አማካሪ የኾኑትና ኢትዮጵያን ጨምሮ በአምስት የአፍሪካ ሀገራት እየተሠራበት ባለው የኤች.አይ.ቪ መቆጣጠርያ የአምስት ዓመት መሪ ዕቅድ እና ስትራቴጂ ዝግጅት ላይ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
በጥዋቱ ቡና መጠጣት የልብ በሽታ ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ ጥናት ጠቆመ
ከ 5 ሰአት በፊት በጥዋቱ ቡና የሚጠጡ ሰዎች ከልብ በሽታ ጋር በተያያዘ የመሞት ዕድላቸው ዝቅተኛ መሆኑን አንድ ጥናት ጠቁሟል። ቀኑን ሙሉ ቡና ከሚጠጡ ሰዎች ይልቅ በጥዋት የሚጠጡት ከልብ በሽታ አደጋ ከመራቃቸው በተጨማሪ ረዥም ዕድሜ ይኖራቸዋል ይላል ጥናቱ። ነገር ግን ከልብ በሽታ ለመራቅና ረዥም ዕድሜ ለመኖር ቡና ብቻ በቂ ነው ወይ የሚለውን ጥናቱ አይመልስም። በቱሌን ዩኒቨርሲቲ […]
የጣልያኗ መንደር ነዋሪዎቿ እንዳይታመሙ ከለከለች
ከ 8 ሰአት በፊት አንዲት የጣልያን መንደር ነዋሪዎቿ በጠና እንዳይታመሙ ከለከለች። ቤልካስትሮ የተሰኘችው መንደር ነዋሪዎች “አስቸኳይ የህክምና እርዳታ ከሚያስፈልገው ማንኛውም በሽታ እንዳይያዙ” መመሪያ እንደተላለፈላቸው የአካባቢው ከንቲባ አንቶኒዮ ቶርቺያ ተናግረዋል። ቤልካስትሮ በደቡባዊ ካላብሪያ የምትገኝ እና አነስተኛ እና ድሃ ከሆኑ መንደሮች አንዷ ናት። ከንቲባው መመሪያው “ግልጽ በሆነ መልኩ ቀልድን የተላበሰ እርምጃ” መሆኑን ገልጸው ነገር ግን የአካባቢው የጤና […]
ራሳችንን ከአደገኛ የምግብ መመረዝ እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
7 ጥር 2025 በቅርቡ ርዕሰ ዜናዎችን ከተቆጣጠሩ ጉዳዮች ሁለቱ ምግብ መመረዝ ወረርሽኞች ናቸው። ከሁለቱም ጀርባ ያለው ደግሞ የባክቴሪያ ኢንፌክሽን የሆነው ኢ.ኮላይ ነው። እንደ አሜሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (ሲዲሲ) ገለጻ ከሆነ በመላው ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ ቸርቻሪዎች በሚሸጡት ተፈጥሯዊ ካሮት ምክንያት በኢ.ኮላይ ኢንፌክሽን አንድ ሰው ሲሞት ቢያንስ 39 ሰዎች ታመዋል። በጥቅምት ወር ማክዶናልድ ለበርገር ከተጠቀመበት […]
ለካንሰር ህክምና ሲባል የአንዲት ሴት ስምንት የአካል ክፍሎቿ እንዲወገዱ ተደረገ
ከ 5 ሰአት በፊት ብዙም ያልተለመደ ካንሰር እንዳለባት በመታወቁ ስምንት የአካል ክፍሎቿ እንዲወገድላት የተደረገች ሴት ህክምናዋን ጨርሳ ወደ ሥራዋ ተመለሰች። በዩናይትድ ኪንግደም ዌስት ሱሴክስ ሆርሻም ነዋሪ የሆነችው ፌይ ሉዊዝ እአአ በ2023 ትርፍ አንጀቷ ላይ ዕጢ ከተገኘ በኋላ ስለቀብር ሥነ ሥርዓትቷ ዕቅድ ማውጣት ጀምራ ነበር። “የቀዶ ህክምናዎች ሁሉ ቁንጮ” ከተባለለት ህክምና በኋላ ግን ከካንሰር ነጻ በመሆኗ […]
የወባ ስርጭት በአማራ ክልል
January 4, 2025 – DW Amharic “ከ3 ሚሊዮን በላይ ሠዎች የህክምና ምርመራ አድርገው ክ1.3 በላይ የሚሆኑት በወባ በሽታ የተያዙ ሆነው ተገኝተዋል፣ ይህም ካለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፃር በ64% ጭማሪ አሳየቷል”… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
