በሊሙ የዐማራ ተወላጆች ንብረታችን እየወደመ ጥበቃ የሚያደርግ የሕግ ከለላ አጥተናል አሉ

September 19, 2017 ቆንጅት ስጦታው በሊሙ የዐማራ ተወላጆች ንብረታችን እየወደመ ጥበቃ የሚያደርግ የሕግ ከለላ አጥተናል አሉ፤ ብራና (መስከረም 9 ቀን 2009)፤ በጂማ ዞን ሊሙ ገነትና ሊሙ ኬሳ አካባቢ ከመስከረም መባቻ ጀምሮ የዐማራ ተወላጆች ንብረትና ምርት እየወደመ እንዳለ ተወጎጂዎች ዛሬ ለብራና ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ ንብረታቸው በጅምላ እየወደመባቸው እንደሆነ የሚናገሩት በስልክ ያነጋገርናቸው ዐማሮች አካባቢውን በአስቸኳይ ለቀው ካልወጡ እንደሚገደሉም […]
የኤርትራ መንግሥት የሥጋት ምንጭ የማይሆንበት ደረጃ ላይ መድረሱን መንግሥት አስታወቀ

19Sep, 2017 ዘመኑ ተናኘ ለዓመታት በአፍሪካ በተለይም በምሥራቅ አፍሪካ አሸባሪ ቡድኖችን ሲደግፍና ሲያስታጥቅ እንደቆየ የሚነገርለት የኤርትራ መንግሥት፣ በአሁኑ ወቅት የሥጋት ምንጭ የማይሆንበት ደረጃ ላይ መድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ሐሙስ መስከረም 4 ቀን 2009 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ እንደተናገሩት፣ የኤርትራ መንግሥት አሁን የሥጋት ምንጭ የማይሆንበት ደረጃ ላይ ቢደርስም ዓለም […]
ሰማያዊ ፓርቲ በሐራምቤ ሆቴል የጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ መከልከሉን አስታወቀ

18Sep, 2017 ነአምን አሸናፊ ሰማያዊ ፓርቲ በአገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ መስከረም 28 ቀን 2010 ዓ.ም. ለማድረግ ባቀደው ሰላማዊ ሠልፍና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ለመስጠት፣ በሐራምቤ ሆቴል ጠርቶት የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ባልታወቀ ምክንያት መከልከሉን አስታወቀ፡፡ የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ፓርቲው በወቅታዊና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ለመስጠት ዓርብ መስከረም 5 […]
Tewekel Manages the New Al Jazeera Office In Addis Ababa

SEPTEMBER 18, 2017 እነ አቶ ስብሃት ነጋና ባልደረቦቻቸው በፎቶው ላይ እንኳን ደህና መጣህ ሲሉ ይታያሉ። On Thursday AlJazeera opened its office in Addis Ababa. Mohammed Taha Tewekel, an Eritrean Australian is the manager of the Aljazeera office. Tewekel has managed the launch of the Anadolu News Agency office in Ethiopia and managed it until his […]
የዘር ፖለቲካ ከድጡ ወደማጡ

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) (አንድነት/United) መስከረም ፰ ቀን ፪ ሺህ ፲ ዓ. ም September 18, 2017 የዘር ፖለቲካ ከድጡ ወደማጡ የህወሓት/ኢህአዴግ የዘር ፖለቲካ በአገራችን ያደረሰውን መጠነ–ሰፊ ጥፋት እኛም ሌሎች ድርጅቶችና ዜጎችም በስፋት በመተቸት ፖሊሲው በአስቸኳይ እንዲቆምና የመቻቻልና የዴሞክራሲያዊ አንድነት ፖለቲካ እንዲተገበር ደጋግመን ጥሪ አድርገናል። […]
“…በዚህ ምርጫ ያሸነፈው የአማራና የቅማንት ሕዝብ ነው” – አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ ስለ ሕዝበ ውሳኔው ( ቃለምልልስ)

September 18, 2017 “…በዚህ ምርጫ ያሸነፈው የአማራና የቅማንት ሕዝብ ነው። አብረን እንደኖርን አንለያይም ብሎ ድምጹን ሰጥቶ በነባሩ አስተዳደር ስር ለመቆየት በአንድ ጎንደሬነቱ ለመኖር እንዳሰቡት ሳይከፍሉት ቀርተዋል…” አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ ስለ ሕዝበ ውሳኔው ከሰጠው አስተያየት የተወሰደ
በባህረ ሰላጤው አገሮች ጫና የተፈጠረበት አልጄዚራ በኢትዮጵያ ቢሮውን ከፈተ

By ዮሐንስ አንበርብር 16 Sep.2017 የዓረብ ባህረ ሰላጤ አገሮች ከኳታር መንግሥት ጋር በፈጠሩት ግጭት ምክንያት ጫና የተፈጠረበት አልጄዚራ በኢትዮጵያ ቢሮውን ከፈተ፡፡ አልጄዚራ የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮውን የከፈተው በአዲስ አበባ ስናፕ ፕላዛ ሕንፃ ላይ ሲሆን፣ ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናትና መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ አገሮች አምባሳደሮችም በይፋ ምረቃው በተከናወነበት ሐሙስ መስከረም 4 ቀን 2010 ዓ.ም. ተገኝተዋል፡፡ […]
የጎንደር ሕብረት – Gonder Hibret

የቢቢሲ የአማርኛ ዜና ዘጋቢ ሆን ተብሎ የትግራይ ህዋህት ደጋፊ እና የትግራይ ተወላጂ መሆኗ ታውቋል።የህች ጋዜጠኛ ቦታውን እንድትይዝ እጄ ረዥሙ ህዋህት በርካታ ገንዘብ ማፍሰሱ ታውቋል። ዜና አዘጋገቧ የተንጋደደ መሆኑም በአጭር ጊዜ ለበዛ ትችት አጋልጧታል ጠርጥር የሀገሬ ሰው! ልያ ፋንታ በሰሜን ጎንደር 4 ወረዳዎች በቅማንት አስተዳደር ስር ለመጠቃለል ወይንም በነበረው አስተዳደር ስር ለመቀጠል ሕዝበ ውሳኔ ተካሄደ 18 […]
የጎንደር ሕብረት – Gonder Hibret
የትግሬ ወያኔ/ቅማንት፣ አማራ እና የሪፈንደም ነገር! – (ምስጋናው አንዱአለም)

ምርጫው አማራና ቅማንት አንድ ይሁን አይሁን አልነበረም! ምርጫው ከርስት የመነቀልና ያለመነቀል ነበር! ትናንት “እቤታችሁ ዋሉ፤ አትምረጡ” ያሉትም ሆኑ ዛሬ “ቅማንት አማራ ነኝ ብሎ መርጧል” እያሉ ያልነበረና ያልተፈጠረ ተረት የሚያወሩት እኩል እንቅፋቶች ናቸው። እነዚህን ሁለቱንም አዘናጊ አካላት እንዲታረሙ መምከር ያስፈልጋል። በተለይ ይሄ ዛሬ ብቅ ያለው የወላዋይ ድምጽ በጣም አሳፋሪ ነው። ቅማንት ለመምረጥ በቅማንትነት ተመዝገቧል። አማራ […]
