‘የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና’ን በመዘመር የሚታወቀው የጅማ የኪነት ቡድን

ከ 5 ሰአት በፊት ቡና አፍቃሪዎች ከቡናው መዓዛ እኩል የሚያስታውሱት ኅብረ ዝማሬ ነው። ለአንዳንዶች፣ እንደ ትኩስ ወፍራም ቡና ከእንቅልፋቸው የሚያነቃ ዝማሬ ብቻ ሳይሆን የሰዓት መቁጠሪያቸውም ነበር። በወቅቱ ዝነኛ የነበረው የኢትዮጵያ ሬድዮ ከ1970ዎቹ መጀመርያ አንስቶ ዘወትር ማለዳ ከዜና እወጃ ቀጥሎ ያስደምጠው ነበር።                         “የኢኮሚ ዋልታ ቡና ቡና የገቢ ምንጫችን ቡና […]

የአሜሪካው መልዕክተኛ ለሰሜን ኢትዮጵያ የሰላም ጥረት ወደ ናይሮቢ፣ ፕሪቶሪያ እና አዲስ አበባ ጉዞ ጀመሩ

4 ጥቅምት 2022, 07:25 EAT የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር በሰሜን ኢትዮጵያ የሚካሄደው ጦርነት አብቅቶ ድርድር እንዲጀመር ድጋፍ ለማድረግ ወደ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት የሚያደርጉትን ጉዞ ጀመሩ። ማይክ ሐመር ከሰኞ መስከረም 23 አስከ ጥቅምት 08/2015 ዓ.ም ድረስ ከሁለት ሳምንት በላይ በሚቆየው ተልዕኳቸው ወደ ኬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ኢትዮጵያ እንደሚጓዙ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ […]

በርካቶችን ለሞት፣ ሺዎችን ለመፈናቀል እየዳረገ ያለው ማባሪያ ያላገኘው የሆሮ ጉዱሩው ጥቃት  

ከ 6 ሰአት በፊት በኦሮሚያ ክልል፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተፈፀሙ ተከታታይ ጥቃቶች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸውን ጥቃቱን ሸሽተው ወደ ሌሎች አካባቢዎች ተፈናቅለው የሄዱ የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ። ቢቢሲ ያነጋገራቸውና ጥቃቱን ሸሽተው ወደ አማራ ክልል የሄዱ እና እዚያው ወለጋ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ሰዎች እንደተናገሩት ጥቃቱ ከተጀመረ ሳምንታት ተቆጥረዋል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን […]

የትግራይ ኃይሎች ከሰሜን ወሎ አካባቢዎች ወጥተናል አሉ

ከ 2 ሰአት በፊት የትግራይ ኃይሎች ይዘዋቸው ከነበሩት የአማራ ክልል የሰሜን ወሎ ዞን አካባቢዎች ለቀው መውጣታቸውን ገለጹ። በክልሉ ቴሌቪዥን ጣቢያ በተነበበው የትግራይ ማዕከላዊ ኮማንድ መግለጫ ውሳኔው የተደረሰው በመሬት ላይ ያለውን አሁናዊ ሁኔታን ግምት ውስጥ በማስገባት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጥምር ኃይልን “በአስተማማኝ መልኩ ለመከላከል የቦታ እና የአቅጣጫ ማሻሻያ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል” ብሏል። ይህንን በተመለከተ የኢትዮጵያ መንግሥት […]

The United States’ Government policy of unite to divide in the Horn of Africa (The Art of Dominance)    – Aklog Birara (Dr)

October 2, 2022 Aklog Birara (Dr)Part 11 of 14Updated on October 2, 2022 , 8:42 P.M. Toronto Time “I have seen with my own eyes young people being killed by the Leaders of the TPLF because they retreated. “Tigrean Ethiopian eyewitness on TPLF atrocities, SCOOP “As the world is focused on Ukraine, a genocide is taking […]

በማኅበረሰቦችና በክልል መዋቅሮች ውስጥ ያለው አለመተማመን የክልልነት ጥያቄዎች እንዲበራከቱ ማድረጉ ተገለጸ

ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ዜና በማኅበረሰቦችና በክልል መዋቅሮች ውስጥ ያለው አለመተማመን የክልልነት ጥያቄዎች እንዲበራከቱ ማድረጉ ተገለጸ አማኑኤል ይልቃል ቀን: October 2, 2022 በማኅበረሰቦችና በክልል የአስተዳደር መዋቅሮች ውስጥ ያለው አለመተማመን ለክልል፣ ለዞንና ለልዩ ወረዳ ጥያቄዎች መበራከት አንደኛው ገፊ ምክንያት መሆኑ ተገለጸ፡፡ በተለይ ከሀብት አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ያሉ አለመተማመኖች ‹‹የሌላውን ከተማ ለምን እናለማለን›› የሚል […]

አዲስ አበባ የሚገኙት የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር ተወያዩ

28 መስከረም 2022, 10:42 EAT ተሻሽሏል ከ 20 ደቂቃዎች በፊት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገኙት የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከሌሎች የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተወያዩ። ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር በተደረገው ምርጫ አብዱላሂ ፋርማጆን ተክተው የተመረጡት አዲሱ ፕሬዝዳንት ዛሬ ረቡዕ መስከረም 18/2015 ዓ.ም. ረፋድ ላይ ነው አዲስ አበባ የገቡት። ፕሬዝዳንት […]

ኢሠፓን ዳግም ለማቋቋም የተሰባሰቡ አደራጆች፤ የስያሜ ለውጥ በማድረግ ለምርጫ ቦርድ በድጋሚ ማመልከቻ አስገቡ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

September 19, 2022 በሃሚድ አወል የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲን ከ30 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ለመመለስ የተሰባሰቡ አደራጆች፤ የፓርቲውን መጠሪያ ወደ “የኢትዮጵያ ሌበር ፓርቲ” በመቀየር ለምርጫ ቦርድ በድጋሚ ማመልከቻ ማስገባታቸውን አስታወቁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፓርቲውን አደራጆች ማመልከቻ ባለፈው ሳምንት አርብ መቀበሉን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አረጋግጧል።  በደርግ ዘመነ መንግስት ገዢ ፓርቲ የነበረውን የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ (ኢሠፓ) […]

ኤርትራ ተጠባባቂ ሠራዊቷን ስለመጥራቷ የሚባለው የተጋነነ ነው አለች

ከ 37 ደቂቃዎች በፊት ኤርትራ የተጠባባቂ ጦር መጥራቷን በተመለከተ የተሰራጨው ዜና የተጋነነ እና ከእውነታው የራቀ ነው ሲሉ የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር አስተባበሉ። ባለፈው ሳምንት ቢቢሲን ጨምሮ በርካታ የዜና አውታሮች በኤርትራ ዕድሜያቸው ከ55 ዓመት በታች የሆኑ ተጠባባቂ የጦር ኃይሉ አባላት በአስቸኳይ ሪፖርት እንዲያደርጉ እንደተጠሩ መዘገባቸው ይታወሳል። በዚህም ከአገሪቱ መንግሥት በቀረበው ጥሪ መሠረት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍል ውስጥ የሚገኙ […]

The Art of Dominance: divided we fall – Aklog Birara (Dr)

September 16, 2022 Aklog Birara (Dr)Part 9 of 14 It is almost two years since the TPLF-led axis of evil triggered a civil war, caused the deaths of between 600,000 and 1,000,000 Ethiopians, most of them young, stole, captured, destroyed, or damaged billions of dollars in social and physical infrastructure. TPLF continues to do these […]