የኢትዮጵያ ሠራተኞች እንቅስቃሴ እና የ66ቱ አብዮት

4 መጋቢት 2024 ተሻሽሏል ከ 5 ሰአት በፊት የካቲት 1966 ዓ.ም. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ፀሐይ መጥለቅ የጀመረችበት ጊዜ ነበር። ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከተሜ ኢትዮጵያውያን ወደ አደባባይ ወጡ። ይዘው በወጧቸው ጥያቄዎች የአጼውን ፀሐይ ቀስ በቀስ ማክሰም ጀመሩ። የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን የኃይለ ሥላሴ መንግሥት ያስተዋወቀውን የትምህርት ዘርፍ ማሻሻያ በመቃወም ማስተማር አቆሙ። የሁለተኛ ደረጃ […]

ዓለም አቀፉ የላብ አደሮች ቀን ለምን ሚያዝያ 23 ይከበራል?

ከ 5 ሰአት በፊት ቀደም ሲል ሜይ ዴይ በበርካታ አገራት እንደ ጥንታዊ የፀደይ ፌስቲቫል ይታወቅ ነበር። አሁን ግን በዓለም ዙሪያ ባሉ ሠራተኞች ያደረጉትን ታሪካዊ ትግሎች እና ጥቅሞችን ለማስታወስ የላብ አደሮች ቀን (ወይም ዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን) በመባል ይታወቃል። የተሻለ የሥራ ሁኔታ እና ለሠራተኛ ማኅበራት ተጨማሪ ድጋፍ የሚጠይቁ ሠልፎች በመላው ዓለም በየዓመቱ ይካሄዳሉ። መጀመሪያ አካባቢ […]

THE SILENT SUFFERING OF THE AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA

In recent years, Ethiopia has experienced a significant escalation in human rights violations, further exacerbated by conflicts in the Tigray, Oromia, and Amhara regions. While these issues have garnered international attention, the extent of the abuses, specifically those inflicted upon the Amhara population, lacks sufficient coverage. This report to address this oversight by offering a […]

የአብን አባሉ አቶ ጣሂር ሙሐመድ “በግል ምክንያት” ከአማራ ክልል የመንግሥት ኃላፊነት መልቀቃቸውን አስታወቁ

ከ 4 ሰአት በፊት ላለፈው ሁለት ዓመት ከስምንት ወር ገደማ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሆነው ሲሰሩ የነበሩት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን (አባሉ) አቶ ጣሂር ሙሐመድ “በግል ምክንያት” ከኃላፊነት መልቀቃቸውን ለቢቢሲ ተናገሩ። በአቶ ጣሂር ቦታ ሌላኛው የአብን አባል አቶ መልካሙ ፀጋዬ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር መሾማቸውን የአማራ ክልል ኮሚዩኒኬሽን አስታውቋል። ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫን ያሸነፈው […]

በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉት ፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ ሲታወሱ

ከ 2 ሰአት በፊት በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ውስጥ ‘የማይናወጥ ጽናት’፣ ‘በሀሳብ ውይይት ጀርባውን የማይሰጥ’፣ እና ‘የግንባሩ አዲስ ትውልድ ምልክት’ እየተባሉ የተወደሱት አቶ በቴ ኡርጌሳ ሚያዝያ 3/2016 ዓ.ም. በመቂ ከተማ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለው ተገኝተዋል። አቶ በቴ እስከ ተገደሉበት ቀን ድረስ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የፖለቲካ ዘርፍን ይመሩ ነበር። ከዚያ ቀደም ብሎ በተደጋጋሚ በሽብርተኝነት ክስ ተደጋጋሚ እስራት እና […]

EU will no longer issue multiple-entry visas to Ethiopians, tightens some other rules too  – Schengen VISA Info 

Policy By Bleona Restelica April 29, 2024 The Council of the European Union has decided to impose temporary restrictions on visa provisions for nationals of Ethiopia. The decision of the Council to tighten the Schengen visa rules for passport holders of Ethiopia is a response to concerns over the country’s insufficient cooperation regarding the readmission […]

EU tightens visa requirements for Ethiopians over a lack of government cooperation on deportations  – Associated Press 

WORLD NEWS Updated 9:38 AM EDT, April 29, 2024 BRUSSELS (AP) — The European Union announced on Monday that it is tightening visa requirements for people from Ethiopia, accusing the government there of a failure to cooperate in taking back citizens found to be living illegally in the 27-nation bloc. EU headquarters said the time […]

የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያውያን ላይ ጊዜያዊ የቪዛ ገደብ ጣለ

29 ሚያዚያ 2024, 15:14 EAT የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት (ካውንስል) ኢትዮጵያውያን ላይ በጊዜያዊነት የቪዛ ገደብ ማሳለፉን አስታወቀ። በአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ድረ ገጽ ላይ ዛሬ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ. ም. በወጣው መግለጫ መሠረት፣ በአውሮፓ ኅብረት ሕግ ሥር ያሉና ለኢትዮጵያውያን ቪዛ ለመስጠት ይውሉ የነበሩ አሠራሮች ላይ ገደብ ተደርጓል። በዚህ ዕገዳ መሠረት፣ የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት […]

ፍልስጤማውያን በእስራኤል ላይ ሲያካሂዱት የቆየው ‘ኢንቲፋዳ’ ምንድን ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት በቅርቡ በአሜሪካ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እየተካሄዱ ካሉ የጋዛን ጦርነት ከሚቃወሙ ሰልፎች ጋር ተያይዞ ‘ኢንቲፋድ’ የሚለው ቃል በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል። ኢንቲፋዳ አረብኛ ቃል ሲሆን “ተቃውሞ/አመጽ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። ቃሉ ብዙ ጊዜ የሚያያዘው ፍልስጤማውያን በእስራኤል ላይ ከሚያስነሱት መረር ካለ ተቃውሞ ጋር ነው። የጋዛ ጦርነትን ተከትሎ አዲስ ኢንቲፋዳ ሊነሳ እንደሚችል ብዙዎች አስተያየታቸውን እየሰጡ […]

የመጥፋት አደጋ ከተጋረጠባቸው ቋንቋዎች ውስጥ ሁለቱ በድጋሚ እንዲያገግሙ እንደሚደረግ ተገለጸ

ማኅበራዊ የመጥፋት አደጋ ከተጋረጠባቸው ቋንቋዎች ውስጥ ሁለቱ በድጋሚ እንዲያገግሙ እንደሚደረግ ተገለጸ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: April 28, 2024 የመጥፋት አደጋ ከተጋረጠባቸው ቋንቋዎች ውስጥ የብራይሌና ባጫ ቋንቋዎችን ለመታደግና መልሶ እንዲያገግሙ ለማስቻል እየተሠራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም. […]