የግሪን ፓርቲ እጩ ጂል ስታይን በፕሬዝደንታዊ ምርጫው ውጤት ላይ የሚኖራቸው ሚና ሲተነተን
October 31, 2024 – VOA Amharic በዩናይትድ ስቴትስ ልክ የዛሬ ሳምንት ማክሰኞ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጥር ኅዳር 5 ቀን ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ይካሄዳል፡፡ የመራጭ አስተያየት ግምገማዎች እንደሚያመለክቱት የግሪን ፓርቲ እጩ ተፎካካሪ ጂል ስታይን 1 ከመቶ ገደማ የሚሆነውን ድምጽ ያገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ የእርሳቸው መወዳደር በምርጫው ውጤት ላይ ትልቅ አንድምታ ሊኖረው ይችላል፡፡አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች ከወዲሁ እንደሚተነብዩት … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ድብቁ ፍልሰት፡ ወጣቶች ከፈረንሳይ ወደ አፍሪካ እየተሰደዱ ያሉት ለምንድን ነው?
ከ 5 ሰአት በፊት መንካ ጎሚስ የተወለደው ፈረንሳይ ነው። ነገር ግን ወደ ወላጆቹ ሀገር ሴኔጋል ተመልሶ የመኖር ህልሙን ለማሳካት ቆርጦ ተነስቷል። የ39 ዓመቱ መንካ ብቻ ሳይሆን በርካታ ፈረንሳዊ አፍሪካውያን ያሳደገቻቸውን ሀገር ጥቀለው ለመሄድ ቆርጠዋል። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ዘረኝነት፣ መገለል እና የሀገር ናፍቆት ነው። ቢቢሲ አፍሪካ አይ ይህን ሲመረምር ቆይቷል። “ሳይለንት ኤክሶደስ” አሊያም “ድምፅ አልባው ፍልሰት” […]
የኢራን የሚሳዔል ጥቃት ዒላማዎች እና የእስራኤል የሚሳዔል መከላከያ
ከ 5 ሰአት በፊት እስራኤል ባለፈው አንድ ዓመት ከሐማስ፣ ከሄዝቦላህ እና ከኢራን በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የሚሳዔል እና የሮኬቶች ጥቃቶች ተፈጽመውባታል። ነገር ግን ባሏት እጅግ ዘመናዊ የሚሳዔል ጥቃት መከላከያ ሥርዓቶች አማካኝነት አብዛኞቹን ለማክሸፍ መቻሏን ትናገራለች። በተለይ ኢራን በእስራኤል ለተፈጸሙባት ጥቃቶች የአጸፋ እርምጃ ስትወስድ የምትተኩሳቸው ሚሳዔሎች የእስራኤል የመከላከያ ሥርዓትን ለማለፍ የሚያስችሉ ዘዴዎችን ተጠቅመላች። በዚህም በእስራኤል ውስጥ የሚገኙ […]
Anchor News Oct 30 የሰራዊቱ ኪሳራ በትግራይና በአማራ፥ የምዕራብ ጎንደሩ ፍልሚያ፥ በጎጃም የሰራዊቱ እንቅስቃሴ ተገትቷል፥ የአማራ ባለሀብቶች እስር
Anchor Media
አንዳፍታ ከናንሲ ማሐፊ ጋር | Addisu Media, 30 October 2024
Addisu Media
አሳዛኙ የነርሷ ግድያ …. የድሮን ጥቃቶቹ ማን ላይ አነጣጠሩ? አነጋጋሪው የመከላከያ ሀላፊ አስተያየት፣
October 30, 2024
‹‹በተወሰኑ ክልሎች ላይ የተከሰተው የወባ እና ኮሌራ ወረርሽኝ የጤና መብትን አሳሳቢ አድርጎታል›› ኢሰመኮ
October 30, 2024 – Konjit Sitotaw ‹‹በተወሰኑ ክልሎች ላይ የተከሰተው የወባ እና ኮሌራ ወረርሽኝ የጤና መብትን አሳሳቢ አድርጎታል›› ኢሰመኮ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው ሪፖርት የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ሁኔታን መዳሰሱን አስታውቋል፡፡ ሪፖርቱ ከሰኔ 2015 እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም ያለውን ጊዜ የሸፈነ ሲሆን የጤና ፖሊሲው ሰብአዊ መብቶች ተኮር በሆነ መልኩ መቀረጹ፤ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና […]
ለአገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚቀርብላቸው ዕርዳታ በመቀነሱ የከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
በግጭት ምክንያት ከቀዬአቸው የተፈናቀሉ ወገኖች ዜና ለአገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚቀርብላቸው ዕርዳታ በመቀነሱ የከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: October 30, 2024 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ለአገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚቀርብላቸው ድጋፍ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመጠንም ሆነ በዓይነት በመቀነሱ ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ያስታወቀው የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሰብዓዊ መብቶች አያያዝን የተመለከተ […]
የልማድ ባርነት በሕፃናት
ሕፃናት የዲጂታል አንፀባራቂ መመልከቻ ቁሶችን አብዝተው ሲጠቀሙ ለሥነ ልቦናዊ ጉዳት ይዳርጋቸዋል ማኅበራዊ የልማድ ባርነት በሕፃናት በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: October 30, 2024 በሱራፌል አሸብር የሰው ልጅ ከተፈጠረበት ጊዜ አንስቶ በየዘመኑ የዕውቀት አድማሱን እያሰፋ፣ የማወቅ ጉጉቱን እየጨመረ፣ ከዓመት ዓመት ችግሮቹን እየፈታና እያቃለለ ዛሬ ላይ ደርሷል፡፡ ታዲያ ጊዜው እየዘመነ በሄደ ቁጥር ወቅቱን መዋጀት በወቅቱም ልክ እራስን መስፋት ያስፈልጋል፡፡ […]
የብሪክስ ጡንቻ መፈርጠምና የጡቦቹ መበራከት
በሩሲያ ካዛን የብሪክስ አባል አገሮች መሪዎች የታደሙበት ጉባዔ (ቪኦኤ) ዓለም የብሪክስ ጡንቻ መፈርጠምና የጡቦቹ መበራከት በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: October 30, 2024 ባለፈው ሳምንት የዓለምን ትኩረት ከሳቡ ክስቶች፣ ከመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት (እስራኤል በኢራን በተመረጡ ወታደራዊ ዒላማዎች ያደረገቻቸውን መብረቃዊ የበቀል ጥቃቶች ጨምሮ) እና ከአሜሪካው የፕሬዚዳንትነት ምርጫ ፉክክር በመከተል በሩሲያ የተካሄደው 16ኛው የብሪክስ አባል አገሮች የመሪዎች ጉባዔ ይገኝበታል፡፡ […]