በኢትዮጵያ ግጭቶችን ለማስቆም እና ለዘላቂ ሰላም ለማስፈን የወጣቶች ተሳትፎ
December 26, 2024 – VOA Amharic በኢትዮጵያ የሚካሄዱትን ግጭቶች ለማስቆም እና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወጣቶችን በግጭት አፈታት ሂደቶች ውስጥ በንቃት ማሳተፍ ወሳኝ እንደሆነ በርካታ ጥናቶች ያመለክታሉ። በአፋር ክልል ተወልዳ ያደገችው እና በክልሉ የተካሄዱ ጦርነቶች በአካባቢዋ ወጣቶች ላይ ያደረሰውን ጉዳት በቅርበት የተመለከተችው የ26 አመቷ ፋጡማ አህመድ ታዲያ፣ በግጭት አፈታት ሂደቶች ውስጥ በመሳተፍ በአደገችበት አካባቢ ዘላ… … ሙሉውን ለማየት […]
የኢትዮጵያ የዕዳ ዘላቂነት ትንተና በዓለም ባንክ ባለሙያዎች ጥያቄ ተነሳበት
December 26, 2024 – DW Amharic ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና ዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር (IDA) ያጸደቁት የኢትዮጵያ የዕዳ ዘላቂነት ትንተና በዓለም ባንክ ባለሙያዎች ጥያቄ ተነስቶበታል። እስከ 2023 የኢትዮጵያ የውጪ ዕዳ 33.2 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል። የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኤማኑዌል ማክሮ የ3 ቢሊዮን ዩሮ የዕዳ አከፋፈል ማሻሻያ በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ቅሬታ
December 26, 2024 – DW Amharic በአክሱም ከተማ የሚገኙ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከሒጃብ መልበስ ጋር በተያያዘ ውዝግብ ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነው እንደሚገኙ የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ስታወቀ። ይህን ለመፍታት ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር ንግግር ላይ መሆኑም የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ለዶቼቬለ ገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ለመብታቸውና የችግሩን ምንጭ ለማድረቅ ሳይሆን ለሆዳቸው እየጮኹ ቀጥለዋል
December 26, 2024 – Konjit Sitotaw “ 100 ብር ከተበጀተ በኋላ ከቀረበልን ይልቅ የበፊቱ ምግብ ጥራት አለው ” – የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች “ እንደ እውነቱ ከሆነ በ100 ብር በተሰጠው የምግብ ዝርዝር መሰረት ለማስተናገድ የማንችልበት ደረጃ ላይ ነው ያለነው ” – ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተማሪዎች ከአዲሱ የምግብ ሜኑ ጋር በተያያዘ የምግብ ጥራት ፣ የኮስት ሸሪንግ ጉዳይ ለይ […]
ዘሌንስኪ ሩስያ በገና በዓል የፈፀመችው ጥቃት ‘ኢሰብአዊ’ ሲሉ አወገዙ
26 ታህሳስ 2024, 09:25 EAT ተሻሽሏል ከ 4 ሰአት በፊት ሩስያ “ሆን ብላ” የገናን በዓል ጠብቃ በአገራቸው የኃይል መሠረተ ልማት ላይ ከፍተኛ ጥቃት አድርጋለች ሲሉ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ገለጹ። የዩክሬን አየር ኃይል 184 ሚሳዔሎች እና ሰው አልባ አውሮፕላኖች እንደነበሩ እና በርካቶቹ መመታታቸውን አስታውቋል። በጥቃቱ የተጎዱ ሰዎች እንዳሉ ቢገልጽም ቁጥራቸው ይፋ አልሆነም። ሞስኮው ጥቃቱን መፈጸሟን […]
4.5 ቢሊዮን ዶላር የሚያገላብጠው የሶሪያ አደንዛዥ ዕጽ ገበያ መጨረሻው ምን ይሆን?
ከ 6 ሰአት በፊት በመብረቃዊ ወታደራዊ ዘመቻ ከስልጣን የተነሱት በሽር አል አሳድን እግር በመተካት የሶሪያው አማጺ ቡድን መሪ አህመድ አል ሻራ ደማስቆ ደርሶ ንግግር ሲያደርግ አንድ ያነሳው ጉዳይ ብዙም ትኩረት አልተሰጠውም። አል ሻራ ባለፉት 10 ዓመታት መካከለኛው ምስራቅን ያጥለቀለቀውን ህገወጥ አደንዛዥ ዕጽን ጉዳይ ጠቀስ አድርጓል። “በዓለም ላይ ትልቋ የካፕታገን አምራች ሶሪያ ሆናለች። እናም በፈጣሪ ቸርነት […]
የዘራፊዎችን ትኩረት የሳበው የተለየ መልክ ያለው የደቡብ አፍሪካ ተክል
ከ 5 ሰአት በፊት በደቡብ አፍሪካ በብዝሀ ሕይወት የሚታወቀው አካባቢ በሕገ ወጥ ዕፅዋት አዘዋዋሪዎች ዒላማ ተደርጓል። ሕገ ወጥ የዕፅዋት ዝውውሩ ማኅበራዊ ቀውስ እንደሚያሳድርና ተፈጥሮንም እንደሚጎዳ የአካባቢው አርኦ አደር ለቢቢሲ ገልጻለች። “መሬታችንን እና ዕፅዋታችንን ብቻ አይደለም የሰረቁት ባህላችንንም ጭምር ነው የወሰዱት” ብላለች። ዕፅዋቱ ሰኪዩለንት (succulent) ይባላል። ውሃ አምቆ በመያዝና በመጥፎ የአየር ሁኔታ ውስጥ መኖር በመቻል ይታወቃል። […]
ኤለን መስክ “በንግግር ነጻነት” ስም ትራምፕ እንዲያሸንፉ አግዞ ይሆን?
ከ 6 ሰአት በፊት ዶናልድ ትራምፕ የምረጡኝ ቅስቀሳ ሲያደርጉ አብሯቸው ኤለን መስክ ተገኝቶ ነበር። ጥቁር ‘ሜክ አሜሪካ ግሬት አጌን’ (አሜሪካን በድጋሚ ታላቅ እናድርግ) የሚል ኮፍያ አጥልቆ ነው የተገኘው። “ታላቅ ሰው ነው። የንግግር ነጻነትን አድኗል” ሲሉ ትራምፕ ስለ ኤለን በምርጫ ቅስቀሳቸው ላይ ተናግረዋል። ቅስቀሳው እየተካሄደ የነበረው በፔንስልቬንያ ግዛት ነበር። እዚሁ ግዛት ከሦስት ወራት በፊት ትራምፕ የግድያ […]
በኢትዮጵያ የተጎሳቆለ መሬት መጠን ምን ያህል ነው? – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
December 24, 2024 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 15፤ 2017 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው፤ የአረንጓዴ አሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አስተዳደር አዋጅን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። አዲሱ አዋጅ፤ የፌዴራል መንግስት ከሀገር ውስጥ ገቢ ምንጭ ከሚመድበው ዓመታዊ በጀት ውስጥ ከ0.5 እስከ 1.0 በመቶ ያህል የሚሆነውን ለልዩ ፈንዱ እንዲመድብ ግዴታ ጥሎበታል። የልዩ ፈንዱ ዓላማዎች […]
ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ አማራ ትርክቶች መቸና እንዴት ተጀመሩ?
December 18, 2024 ዜና 1 min read ቅዳሜ Dec 14፣ 2024 የተካሄደው “የኢትዮጵያን ሥርዓተ ትምህርት ማዘመን ለዕውቀት ልኅቀት፤ ለሕዝብ አንድነትና፤ ለሃገር ግንባታ”የተሰኘው የዌቢናር ጉባዔ ቪድዮ የሚከተሉትን በዋናነት የሚየዝ ነው። (1) ዶር ፍስሃ መኮንን፣ “ዘመናዊ (ምዕራብውያን መሰል) ትምህርት በኢትዮጵያ፡ ታሪካዊ ዳሰሳ በሚል ርዕስ (2) ዶር አዳነ ገበያው፣ “አጠቃላይ ትምህርት ለአገር አንድነትና ለኢትዮጵያዊነት” በሚል፣ (3) ዶር በቃሉ አጥናፉ፣ “የግዕዝ ፊደልና የፌዴራል […]