የሰላም ሚኒስቴር “ሚዲያ ለሰላም” በሚል መሪ ቃል ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ

On Nov 25, 2018 98 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር “ሚዲያ ለሰላም” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት በካፒታል ሆቴል ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በመድረኩም የሳላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ፣የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ፣የሚዲያ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረጋላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በውይይቱም በሀገሪቱ ያሉ የመገናኛ ብዙሃን በዜጎች መካከል መቀራረብና አንድነት እንዲጠናከር ከወገንተኝነት በፀዳ […]
የኦሮሞ እና የአማራ ተማሪዎች ማድረግ ያለባቸው! (ጌታቸው ሺፈራው)

November 25, 2018 ሰሞኑን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረ ችግር በርካታ ተማሪዎች ተጎድተዋል። የአማራ ተማሪዎች ላይ ያነጣጠረው ጥቃት በአሶሳ ብቻ ሳይሆን በሀሮማያም ተከስቶ ነበር። በጎንደር ተመሳሳይ ችግር ተፈጥሮ የነበር ሲሆን ተረጋግቷል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሁኔታውን ተቃውመው በመውጣት ድንቅ ስራ ሰርተዋል። በከፈተኛ ትምህርት ተቋማት ብጥብጥ እንድነሳ ና በአሶሳ ዪንቨርስቲ የብሔር ግጭት እንድፈጠር እስፖንሰር ሲያደርግ የነበረ ገሬ ወድ የተባለ […]
የአሶሳ ዩንቨርስቲን ግጭት ቀስቅሷል የተባለ የሕወሓት ሰላይ አቶ ገሬ ወዲሴሮ በቁጥጥር ስር ዋለ (ምንሊክ ሳልሳዊ)

November 25, 2018 በከፈተኛ ትምህርት ተቋማት ብጥብጥ እንድነሳ ና በአሶሳ ዪንቨርስቲ የብሔር ግጭት እንድፈጠር እስፖንሰር ሲያደርግ የነበረ ገሬ ወድ የተባለ ግለሰብ በአሶሳ ከተማ በቁጥጥር ስር ውሏል ። በትደረገበት ፍተሻም 2 ክላሽ ፣ 400 ፎርጅድ (ሀሰተኛ ) መታወቂያ እና በርካታ የባንክ ደብተር ተገኝቶበታል ። በአሶሳ ዩንቨርስቲ በግፍ ለተገደሉት ወንድሞቻችንም ተጠያቂ ነው ። በቀጣይም የትግራይ ሰልፈኞች ለምን […]
የትግራይ የበላይነት ጉዳይ (ቀለል ባሉ ምሳሌዎች!) (ጌታቸው ሺፈራው)

November 25, 2018 ለሀገር ሲባል ተሸፋፍኖ ሲታለፍ የኖረ ሀቅ ሞልቷል። እንዳላየህ ስታልፈው ሀፍረት የሚሰማው ሲጠፋ ግን አፍርጦ መነጋገር አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው። ለወደፊት ግንኙነት የሚጠቅመው ይሄ ነው። የትግራይ የበላይነት የለም የሚሉ ሰዎች አብዛኛዎቹን በደሎች፣ ለዚህ የበላይነት ምክንያት የሆኑ ሀቆች መስማት የማይፈልጉ ከበላይነትም በላይ የቅኝ ግዛት ዘመን አስተሳሰብ የተጠናወታቸው ናቸው። በእየ አካባቢያችን ያሉትን ሀቆች በግልፅ ብናወራ […]
የኤርትራ ወደቦችን ለመጠቀም ዝግጅት መደረጉ ተመለከተ

የኤርትራ ወደቦችን ለመጠቀም ዝግጅት መደረጉ ተመለከተ 25 November 2018 ውድነህ ዘነበ ከሁለት አሥርት ዓመታት በኋላ የኤርትራ ወደቦችን እንደ አዲስ ለመጠቀም እየተካሄደ ባለው ዝግጅት፣ አገራዊ ጥቅም የሚያስጠብቅ ዕቅድ መዘጋጀቱ ተመለከተ፡፡ የኤርትራ ወደቦች የሆኑትን አሰብና ምፅዋ ለመጠቀም የሚያስችል ዝግጅት እንዲያካሂድ ኃላፊነት የተሰጠው፣ ከዘርፍ መሥሪያ ቤቶች የተውጣጣ የቴክኒክ ኮሚቴና በከፍተኛ ባለሥልጣናት የተቋቋመው ዓብይ ኮሚቴ በቂ ዝግጅት ማድረጉ […]
የሕገ መንግሥት ጉባኤ ወቅታዊነት (ተስፋየ መኮንን)

November 25, 2018 የሕገ መንግሥት ጉባኤ ወቅታዊነት *** ተስፋየ መኮንን (የ”ይድረስ ለባለ ታሪኩ” ደራሲ) *** ኢሕአዴግ ከሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ መራሽነት ወደ ኦሕዴድ መራሽነት የተሸጋገረበት ጊዜ ላይ እንገኛለን። የወንበር ሽግግር ተደርጓል። ይህ ግልጽ ነው። ግን ይህ መፍትሔ ነው ወይ? በመሠረቱ እነ ዶ/ር ዐቢይ የኦሕዴድ መራሹን ኢሕአዴግ በማሻሻልና ወያኔያዊ የሆኑ ገፀባሕርይዎችን በማጥፋት ለውጥ አምጥተናል ሲሉ እየታዘብን […]
በየቦታው የሚቀሰቀሰው ግጭት ከክልል አወቃቀር አንፃር – (የሸገር ኤፍ ኤም ዘገባ)

November 25, 2018 የሸገር ኤፍ ኤም ዘገባ በሃገራችን የተለያዩ ክፍሎች የሚደርሰን ወሬ የግጭትና የሁከት እየሆነ ነው፡፡ በየአካባቢው ዘርን በለየ ግጭት ዜጎች እየሞቱ ነው፤ ንብረት እየጠፋ ነው፤ ነዋሪዎች እየተፈናቀሉ ነው፡፡ ይህ ሁከት መሻሻል ሳያሳይ ከዩኒቨርስቲዎች የሚሰማው ወሬ ተመሳሳይ እየሆነ አሳዛኝ ሆኗል፡፡ የእውቀት ምንጭ በሆኑት ዩኒቨርስቲዎች የሚገቡ ተማሪዎች፣ የተሻለ አስተሳሰብ ኖሯቸው የሃገርና የህዝብን እድገት ያስገኛሉ ተብሎ ሲታመንባቸው […]
በትግራይ የተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተደረጉ

November 25, 2018 በትግራይ የተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተደረጉ (ምንሊክ ሳልሳዊ ) በትግራይ ክልላዊ መስተዳደር በሕወሓት ካድሬዎች የሚመሩ በተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች መካሔዳቸውን ለመረጃ ኮም የደረሱ መርጃዎች ጠቁመዋል። ከተንቤን እስከ አድዋ ከመቀሌ እስከ ሑመራ ሰልፎች መካሄዳቸው ታውቋል።ሰልፎቹ የፌዴራል መንግስቱ በቅርቡ በዘራፊዎችና በሰብዓዊ መብት ጥሰት ላይ በተሳተፉ ባለስልጣናት ላይ የወሰደውን እርምጃ ለማውገዝ የተደረጉ ናቸው። በሰልፎቹ ላይ […]
አየ የትግሬ ነገር! ጥፊ ያላት ከተማ ነጋሪት ቢጎሰም አትሰማ አሉ!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ዛሬ የትግሬ ሕዝብ ትግራይ ውስጥ ባሉ የተለያዩ ከተሞች በነቂስ በመውጣት ሰልፍ አድርጎ የሀገሪቱን ካዝና አራቁተው የዘረፉትን ሌቦችና ወንበዴ ልጆቹ፣ በዜጎች ላይ ለመስማት የሚዘገንን፣ እጅግ ጸያፍ ነውረኛ ሰቆቃ (ቶርቸር) እና አረመኔያዊ ግፍ የፈጸሙ አጋንንት ልጆቹ ለፍርድ መቅረባቸውንና እንዲቀርቡ መጠየቁን በመቃወምና በማውገዝ ሰልፍ ወጥቷል፡፡ የወያኔን አባባል በመጋራትም ሕወሓት ማለትም የትግሬ ሕዝብ ማለት መሆኑን የትግሬ ሕዝብ ማለትም ሕወሓት […]
ምሁርነት ድሮ እና ዘንድሮ ዩኒቨርስቲ ለምርምር፣ ዩኒቨርስቲ ሀገርን ለማወቅ፣ ለማስተማር እና ላላወቁ ለማሳወቅ

Mengistu Musie ምሁርነት ድሮ እና ዘንድሮ ዩኒቨርስቲ ለምርምር፣ ዩኒቨርስቲ ሀገርን ለማወቅ፣ ለማስተማር እና ላላወቁ ለማሳወቅ ============================================= ያኔ ገና የዴሞክራሲ ጥያቄ ሲነሳ። የንጉሠ ነገስቱ የክብር ዘብ ዋናው አዛዥ የነበሩት ጀ. መንግስቱ ነዋይ፣ የደህንነት ሹሙ እና ወንድማቸው ገርማሜ ነዋይ የስርአት ለውጥ ብለው በንጉሡ ሲያምጹ አገዛዝን ለመቀየር የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ሲያደርጉ የእነሱን አላማ የሚደግፍ የተማሪ ንቅናቄ የተጀመረ እና […]