¨…ብሔሬ ፣ ፓርቲዬ፣ ክልሌ ባይቀበለውም እኔ ግን ብቻዬን እቆማለሁ¨ (ዲ.ዳንኤል ክብረት)

Posted by admin | 2019-05-24
የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ደጋፊዎች። ምስጋና

ኢሕአፓ : አገርቤት : ለሚያደርገው እንቅስቃሲ በተለያዩ መልኮች የገንዘብ መዋጮ ከአባላቱና ከደጋፊዎቹ እያሰባሰበ ይገኛል::ከማሰባሰቢያው አንዱ, ቶምቦላ: ነው:: በእናንተና : በደጋፊዎቻችን ጠንካራ ሥራ ቶምቦላው በ5/18/19 በካሊፎርያ ግዛት : ወጥቷል:: አሽናፊወችም : የሚከተሉት ቁጥሮች ናቸው:: 1ኛ አሽናፊ : እጣ ቁጥር:121438 : የተሸጠው ቶሮንቶ :: 2ኛ አሸናፊ : እጣ ቁጥር: 103604 : የተሸጠው ችካጎ :: 3ኛ አሸናፊ እጣ […]
ካሳሁን ወርቁ ሹምዬና እነዚህ 39 ላብ አደሮች እነማን ናቸው?? – ከመኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ካሳሁን ወርቁ ሹምዬና እነዚህ 39 ላብ አደሮች እነማን ናቸው?? በሰለሞን ክፍሌ (ጌሌ)እንደተነገረው፤…..… ካሳሁን ወርቁ ሹምዬ ከአባቱ ከሻምበል ባሻ ወርቁ ሹምዬ እና ከእናቱ ወ/ ጥሩነሽ በሐረር ክ/ሀገር ከድሬዳዋ ወጣ ብላ በምትገኝ ኤረር ጎታ ተብላ በምተጠራ ትንሽ ከታማ ተወለደ። የ 1ኛ ደረጃ ትምህርቱን አዲጋላ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ከተማረ በኋላ፤ ወደ ድሬደዋ […]
ጌታቸው ጥሩነህ ማን ነው?? – መኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ጌታቸው ጥሩነህ ማን ነው?? የጌታቸው ጥሩነህን ፎቶግራፍ በማግኘት ለተባበረኝ ለወንድሙ ተስፋ ሚካኤል ምስጋናዬ የላቀ ነው፡፡ አሁን የታሪክ ማህደሩን የተሟላ ያደርገዋል፡፡ በድጋሚ አመሰግናለሁ!!! ተወርዋሪዉ የኢሕአፓ ተጋዳይ (ምንጭ ጎሕ መጽሔት ፤ጥቅምት ፩፱፺፬ ዓ.ም ) “አሸምቆ” በሚል ቅጽል ስም ነበር የሠፈር ጓደኞቹ የሚጠሩት ።በተፈጥሮዉ እልኸኛና አትንኩኝ ባይ ፤ በማኅበራዊ ሕይወቱ ደግሞ ከሰዉ […]
ትንታግ ምሁራን ባሉበት ሀገር ልቃሚ አድርባዮች ከፊት ሲሰለፉ እንደማየት አሳፋሪ ነገር የለም – ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ

====================================== ስዩም ተሾመ ከመስከረም አበራ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ተጀምሮ እስኪያልቅ አዳመጥሁ አቶ ስዩም ለአለው አዲስ አስተዳደር ደጋፊ እንደመሆኑ መልካም የሚባል ፍልሚያ አድርጓል። የዋዛ ያልሆነችው ትንታጓ ምሁር፣ አንደበተ እርትዑ ለሁሉም ፈታኝ ጥያቄወቹ ከእርሱ በተለየ እይታ (Paradigm) መልሱን በአስገራሚ ሰጥታዋለች። እኔን እየገረመኝ የመጣው ግን የሴት ታጋይ ምሁራን የመንፈስ ጽናት ትናንት በዚያ ትውልድ ያየሁት ዛሬ ሲደገም ማየቴ ነው። […]
ማይክሮሶፍት በኢትዮጵያ ማዕከል ለመክፈት ፍላጎት አሳይቷል

May 23, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማይክሮሶፍት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ ሁለተኛውን የሙከራ ማዕከል ኢትዮጵያ ውስጥ መክፈት እንደሚፈልግ ገለጸ። ይህ የተሰማው በኬንያ የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም የቴክኖብሬይን ኩባንያ አመራሮች ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት ባካሄዱበት ወቅት ነው። አምባሳደሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉ የኢንፎርሜሽን መልካም እድሎችና በቀጣይ ድርጅቱ በኢትዮጵያ ተሳትፎ በሚያደርግባቸው መስኮች […]
የአንዳንድ ክልል ሕገ-መንግሥቶች ለመፈናቀሉ ሕጋዊ ከለላ እንደሚሰጡና መፈናቀሉም ሕጋዊ መሠረት እንዳለው አብንና ኢዜማ ተናገሩ

May 22, 2019 የአንዳንድ ክልል ሕገ-መንግሥቶች ለመፈናቀሉ ሕጋዊ ከለላ እንደሚሰጡና መፈናቀሉም ሕጋዊ መሠረት እንዳለው አብንና ኢዜማ ተናገሩ አብመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀ መንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ምክትል ሊቀ መንበር ዶክተር ጫኔ ከበደን አነጋግሯል፡፡ የፓርቲዎቹ መሪዎች የወቅታዊ ሀገራዊ ችግሮችን መንስኤና መፍትሔ አስመልክቶ ሐሳቦችን ሰጥተዋል፡፡ እንደ […]
ኢሳት ስሜታዊነት ይንፀባረቅበታል – ኤፍሬም ማዴቦ

May 23, 2019 LTV : ኢሳት ስሜታዊነት ይንፀባረቅበታል – ኤፍሬም ማዴቦ
ቅዱስ ሲኖዶስ: ሕዝብን ከሕዝብ የሚያገናኝ የሰላምና የዕርቅ ዐቢይ ኮሚቴ አቋቋመ፤ በቤተ ክርስቲያን ጥቃት ባለሥልጣናትን ጠርቶ ስለማነጋገር እየተወያየ ነው

ሐራ ዘተዋሕዶ May 23,2019 ቤተ ክርስቲያንን ባልዋለችበት የሚያጠቁ የውስጥና የውጭ ኀይሎች ቅንጅትን ተገንዝቧል፤ በጠ/ሚኒስትሩ በኩል የሚመለከታቸውን ሚኒስቴሮችና የጸጥታ አካላት ለማነጋገር አስቧል፤ የመብቶች ጥሰት፣ ግድያ፣ ማፈናቀል፣ ቤተ ክርስቲያን መዝረፍና ማቃጠል መቆም አለበት! የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን የእምነት ነፃነትና ዜግነታዊ መብቶች ያካትታል፤ *** ዐቢይ ኮሚቴው በሥሩ፣ በ4 የአህጉረ ስብከት ክልሎች የተደራጁ ንኡሳን ኮሚቴዎች አሉት፤ የቤንሻንጉል ጉምዝ፣ የደቡብና […]
ከሀገር እንድወጣ ምክር በዶ/ር አምባቸው ተሰጥቶኛል – የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ

May 23, 2019 እስር እና ወከባ ትግልን አያቆምም – የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ከረጅም ውጣ ውረድ በሗላ የኢትዮጵያ ህዝብም የአማራ ህዝብም እኩልነት እና ነጻነት መጣ ብሎ ተስፋ ሲያደርግ ተረኛ ነኝ በሚል ኦህዴድ ከግንባር ፓርቲው ህወሃት የተማረውን የዘረኝነት አካሄድ ማስቀጠል የፈለገ በመሆኑ እና ምልክቶችንም በማየቴ የአማራ ህዝብ ለተጨማሪ ባርነት እንዳይዳረግ ወጣቱን እና ፋኖውን እያደራጀን እንገኛለን። ፨ […]
