በቀን ምን ያህል ውሃ መጠጣት አለብን? ውሃ በሰውነታችን ውስጥ ሲያንስ እና ሲበዛ ምን ይከሰታል?
ከ 7 ሰአት በፊት ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው። በርካታ ዓለም አቀፍ መመሪያዎች አንድ ሴት በቀን ሁለት ሊትር፣ ወንድ ደግሞ 2.5 ሊትር ውሃ ቢጠጣ ለጤና መልካም መሆኑን ይመክራሉ። ሳይንቲስቶች ግን የምንጠጣው ውሃ በተለያየ መንገድ የሚፈለገውን ያህል ላይሆን ይችላል ይላሉ። በቂ ውሃ አለመጠጣት ለድርቀት ያጋልጣል። ከዚያ በተቃራኒ ደግሞ ብዙ ውሃ መጠጣትም አደገኛ ነው። ውሃ የሰውነታችንን ክብደት 60 […]
ትራምፕ በሎስ አንጀለስ ተጨማሪ 2,000 የብሔራዊ ዘብ እና 700 የባሕር ኃይል አባላትን አሠማሩ
ከ 7 ሰአት በፊት ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ሰኞ ዕለት አራተኛ ቀኑን በያዘው የሎስ አንጀለስ ተቃውሞ ተጨማሪ 2000 የብሔራዊ ዘብ አላት ማሰማራታቸውን ባለስልጣናት ገለፁ። ፔንታጎን ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ 2000 የብሔራዊ ዘብ እና 700 የባሕር ኃይል አባላትን የፌደራል መንግሥቱ የተቃውሞ ሠልፉን ለመቆጣጠር እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለማገዝ እንዲሰማሩ ማዘዛቸውን አረጋግጧል። በሎስ አንጀለስ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስደተኞችን ከአገር […]
የአሜሪካው ጤና ሚኒስትር ለመንግሥት ምክረ ሃሳቦችን የሚያቀርበውን የክትባት ኮሚቴ አባረሩ
ከ 4 ሰአት በፊት ለክትባት ቀና ልብ የሌላቸው የዩናይትድ ስቴትስ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ጁኒየር የበሽታ መከላከያ ክትባት ላይ ይፋዊ የመንግሥት ምክረ ሃሳቦችን የሚያቀርበውን ኮሚቴ 17 አባላት በሙሉ አባረሩ። ውሳኔያቸውን በዎል ስትሪት ጆርናል ላይ በወጣው ኤዲቶሪያል ላይ ያስታወቁት ኬኔዲ Advisory Committee on Immunization Practices (Acip) የተሰኘው ኮሚቴ ላይ ያሉ የጥቅም ግጭቶች በክትባት ላይ […]
ደቡብ ኮሪያዊት ሴት የሥራ ባልደረባዋን ሱሪ ዝቅ በማድረጓ የገንዘብ ቅጣት ተጣለባት
ከ 5 ሰአት በፊት የደቡብ ኮሪያ ፍርድ ቤት አንዲት ሴት የባልደረባዋን ሱሪ እና ሙታንታ በአጋጣሚ በባልደረቦቻቸው ፊት በማውለቋ ፆታዊ በደል በመፈጸም ቅጣት እንደጣለባት የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ከ 2,100 የአሜሪካን ዶላር ቅጣት በተጨማሪ፣ በ50ዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኘው ሴት የስምንት ሰዓታት የጾታዊ ጥቃትን መከላከል ትምህርት እንድትወስድ ተወስኗል። ክስተቱ ባለፈው ጥቅምት ወር በሰሜን ምሥራቅ በጋንግዎን ግዛት […]
በእንግሊዝ መምህራን የተማሪዎቻቸውን ፈተና ለማረም ሰው ሰራሽ አስተውሎት መጠቀም ይችላሉ ተባለ
ከ 5 ሰአት በፊት በእንግሊዝ መምህራን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በመጠቀም ፈተናዎችን ማረም፣ ለወላጆች ደብዳቤ መፃፍ ይችላሉ ተባለ። ይህን አዲስ የመንግሥት ውሳኔ የሚያስተዋውቅ የስልጠና መመርያን ቢቢሲ መመልከት ችሏል። በእንግሊዝ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች በተሰራጨው በዚህ መመርያ ላይ መምህራን ቴክኖሎጂውን ተጠቅመው “የተለመዱ ተግባራትን ለማገዝ” እንደሚችሉ እና በምትኩ “ጥራት ላይ እና ከተማሪዎች ጋር የሚያሳልፉት ጊዜ” ላይ ማተኮር ይችላሉ ይላል። […]
ፍልስጤማውያን ታጣቂዎች እና የእስራኤል ወታደሮች በጋዛ የእርዳታ ማዕከል አቅራቢያ ተኩስ መክፈታቸውን ተናገሩ
ከ 4 ሰአት በፊት በጋዛ የሚገኙ ፍልስጤማውያን ሰኞ ዕለት በእስራኤል እና በአሜሪካ በሚደገፈው የጋዛ የሰብዓዊ ፋውንዴሽን ወደ ሚተዳደረው የእርዳታ ማከፋፈያ ማዕከላት ሲያመሩ በድጋሚ ተኩስ እንደተከፈተባቸው ተናገሩ። የዓይን እማኞች ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ ራፋህ በምትገኘው ታል አል ሱልጣን አካባቢ በሚገኘው የእርዳታ ማከፋፈያ ማዕከል አቅራቢያ በፍልስጤም ታጣቂዎች እንደተተኮሰባቸው ተናግረዋል። እነዚሁ ግለሰቦች የእስራኤል ወታደሮችም እንደተኩሱባቸው አክለው ተናግረዋል። በጋዛ ሃማስ […]
ጉግል ለምን ‘ማንበብ የምንፈልገውን’ መረጃ አዘውትሮ ያቀርብልናል?
ከ 7 ሰአት በፊት ከወራት በፊት የአሜሪካ ምርጫ ከመካሄዱ አስቀድሞ አሜሪካውያን ድምጻቸውን ለማን እንደሚሰጡ ለመወሰን ጉግልን እያማከሩ ነበር። ‘ካማላ ሃሪስ ጥሩ የዴሞክራት ዕጩ ናት?’ ሲሉ ጉግልን ጠይቀዋል። ጉግልም እንዴት ካማላ ጥሩ የፕሬዝዳንት ዕጩ እንደሆኑ የሚገልጽ መረጃ ሰጥቷል። ብዙም ሳይቆይ ጉግል ተቃራኒ መረጃ አቅርቧል። ‘ፒው ሪሰርች ሴንተር’ መረጃ ሲያስስ ያገኘው እና አሶሽየትድ ፕሬስ የሠራው ዘገባ ላይ […]
‹‹የብልጽግና አመራሮች ከምድር በላይ እንደሚኖሩ ያስባሉ›› – ተቃዋሚ ፓርቲዎች || @ethiopiareporter
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
AUC Chairperson received H.E. Dr. Gedion Timothewos, Minister of Foreign Affairs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia
June 09, 2025 Source: African Union (AU) | The African Union Commission (AUC) Chairperson received H.E. Dr. Gedion Timothewos, Minister of Foreign Affairs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia Their discussions focused on the ongoing preparations for the forthcoming Africa Climate Summit & the Africa-CARICOM Summit, which Ethiopia will co-host in collaboration with the AU Commission […]
Ethiopian coffee production forecast to rise, Colombia to decline – UkrAgroConsult
12:20, 9 June 2025 Source: АгроЭксперт The Foreign Agricultural Service of the United States Department of Agriculture (FAS USDA) forecasts Ethiopian coffee production to increase to 11.6 million 60-kilogram bags in 2025–26. The increase is due to favorable weather, increased productivity from regeneration of older trees, and the use of higher-quality materials, including more productive seedlings. […]