Fears as deadliest Victorian disease spotted again in the UK – killer bug imported in ‘Holy water’ from Ethiopia – MailOnline 05:55
By EMILY STEARN, SENIOR HEALTH REPORTER Published: 05:52 EDT, 16 April 2025 | Updated: 06:29 EDT, 16 April 2025 British officials have sparked fears of a cholera outbreak after bottles of contaminated ‘holy water’ imported from Ethiopia left several Britons hospitalised. The water, taken from a sacred well and flown back to the UK earlier this year, contained a drug-resistant strain of […]
Private lenders’ resistance to Ethiopia’s debt relief highlights urgent need for debt architecture reform – Bretton Woods Project 23:27
Finance News 15 April 2025 Ethiopia Minister of Finance at the Horn of Africa Initiative Ministerial meeting, Brussels December 2023. Photo: Christophe Licoppe/ European Union/Wikimedia Summary Ethiopia is facing challenges in reaching an agreement with bondholders under the much-criticised G20’s Common Framework for Debt Treatments (CF) after its 2023 default, highlighting the need for structural reform […]
በጀርመን አንድ ዶክተር 15 ታካሚዎቹን በመግደል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ
ከ 2 ሰአት በፊት ጀርመን ውስጥ አንድ የጽኑ ህሙማን ዶክተር የተለያዩ መድኃኒቶችን በመጠቀም 15 ታካሚዎቹን በመግደል ወንጀል ተከሰሰ። የበርሊን ዐቃቤ ሕግ የ40 ዓመቱ የሕክምና ባለሙያ ወንጀሉን ለመደበቅ ሲል የአንዳንድ ተጎጂዎችን ቤት አቃጥሏል ሲል በክሱ ላይ አመልክቷል። ከአውሮፓውያኑ መስከረም 2021 እስከ ሐምሌ 2024 ባለው ጊዜ ውስጥ፣ምንም እንኳ የሟቾቹ ቁጥር እንደሚጨምር ዐቃቤያነ ሕጎቹ ቢያምኑም፣ 12 ሴቶችን እና […]
ሚሊዮኖች የደም ግፊት እንዳለባቸው አያውቁም፤ ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለብዎ ለማወቅ የሚረዳ ቀላል ዘዴ
ከ 9 ሰአት በፊት ባለንበት ዘመን እየተስፋፋ ካሉት ተላላፊ ካልሆኑ የጤና ችግሮች መካከል ከፍተኛ የደም ግፊት አንዱ ነው። ይህ የጤና እክል በጊዜው ካልታወቀ እና አስፈላጊው እርምጃ ካልተወሰደ የሚያስከትለው ጉዳት ከባድ እና ውስብስብ ነው። ስለዚህም የደም ግፊትን በየጊዜው መለካት እና መቆጣጠር አንድ ሰው ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለበት ለማወቅ ወሳኙ መንገድ ነው፤ ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ላይ ምልክቱ […]
አሜሪካ በኤርትራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ልትዘጋ ነው
ከ 6 ሰአት በፊት አሜሪካ በኤርትራ የሚገኘው ኤምባሲዋን ጨምራ ወደ ሰላሳ የሚጠጉ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ዲፕሎማቲክ ጽሕፈት ቤቶቿን ልትዘጋ መሆኑን ሮይተርስ የአገሪቱን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሰነድን ጠቅሶ ዘገበ። የትራምፕ አስተዳደር አብዛኞቹ በአፍሪካ እና በአውሮፓ የሚገኙ ቢያንስ 27 የአሜሪካ ኤምባሲዎች እና ቆንስላዎችን የሚዘጋ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ኤርትራ አንዷ ናት። በውሳኔው መሠረት ይዘጋሉ የተባሉት አስሩ የአሜሪካ […]
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ትይዩ መንግሥት መመሥረቱን አወጀ
ከ 9 ሰአት በፊት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ወታደራዊውን መንግሥት የሚገዳደር ትይዩ መንግሥት መመሥረቱን አስታውቋል። በሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ) እና በሀገሪቱ ወታደራዊ ኃይል መካከል የተከሰተው ግጭት ሁለት ዓመት ያስቆጠረ ሲሆን በሱዳን ያለው ሰብዓዊ ቀውስ በዓለም ግዙፉ ነው ተብሏል። የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መሪ ሞሐመድ ሀምዳን ‘ሄሜድቲ’ ዳጋሎ እንዳሉት ቡድናቸው “ብቸኛው ለሱዳን የሚበጅ ወደፊትን እየፈጠረ” ያለ […]
በስህተት 45 ዓመታት በዩናይትድ ኪንግደም ሆስፒታል ውስጥ ያሳለፈችው ሴት
16 ሚያዚያ 2025, 06:58 EAT የመማር ችግር ያለባት የኦቲዝም ተጠቂዋ ካሲባ ለ45 ዓመታት በዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) የአእምሮ ሆስፒታል ውስጥ በስህተት እንድትቆይ መደረጓ መነጋገሪያ ሆኗል። የሴራሊዮን ተወላጅ መሆኗ የተገለፀው እና ለደኅንነቷ ሲባል በአካባቢው ባለሥልጣናት ካሲባ የሚል ስም የተሰጣት ሴት ለ25 ዓመታት ያህልም ብቻዋን ተለይታ እንድትቆይ ተደርጓል ተብሏል። ወደ ሕክምና ተቋሙ ከሰባት ዓመቷ ጀምሮ መግባቷ የተገለፀው ካሲባ […]
ሐማስ እስራኤላዊ አሜሪካዊውን ታጋች የያዙ አባላቱ “እንደጠፉበት” አስታወቀ
ከ 8 ሰአት በፊት ሐማስ እስራኤል ጋዛ ውስጥ ከፈጸመችው ጥቃት በኋላ እስራኤላዊ አሜሪካዊ ታጋች ይዘው ከሚገኙ የቡድኑ አባላት ጋር ያለው “ግንኙነት መቋረጡን” አስታወቀ። በሐማስ የታገተው የ21 ዓመቱ የእስራኤል ወታደር ኢዳን አሌክሳንደር በቅርቡ ሐማስ በለቀቀው ቪድዮ ላይ ታይቶ ነበር። እስራኤል አዲስ በረቀቀው የ45 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ በመጀመሪያው ቀን እንዲለቀቅ ብትጠይቅም ሐማስ ረቂቁን ውድቅ አድርጎታል። […]
ስለሩሲያ ጦር የሐሰት መረጃ አሰራጭታለች የተባለችው የፀጉር ባለሙያ በእስር ቀጣች
ከ 8 ሰአት በፊት የሴይንት ፒተርስበርግ ነዋሪ የሆነችው የፀጉር ሥራ ባለሙያ ስለ ሩሲያ ጦር የሐሰት መረጃ አሰራጭታለች በሚል ክስ አምስት ዓመት ከሁለት ወር እስር ተፈረደባት። አና አሌክሳንድሮቭ ስምንት የፀረ ጦርነት መልዕክቶችን በማኅበራዊ የትስስር ገፅ ማጋራቷን የካደች ሲሆን፤ ክሱ ከጎረቤቷ ጋር ባላት የመሬት ውዝግብ ምክንያት የመጣ ነው ብላለች። አና ለልጇ በዩክሬን ያለውን ጦርነት የሚያሳዩ ፎቶግራፎች በመላኳ […]
Did Stuart & Cliffe Knechtle LOSE This Debate!? | Harvard Orthodox Student VS Cliffe Knechtle
Publicly Preaching