ከሦስት ዩኒቨርስቲዎች በሱስ ምክንያት የተባረረው እና ፊዚክስ የሚያስጠናው ዳኛቸው ሻምበል

ከ 8 ሰአት በፊት ዛሬ በኦንላየን ፊዚክስ በማስተማር ዝነኛ የሆነው ዳኛቸው ወይንም ተማሪዎቹ በሚጠሩት ስሙ ‘መምህር ዳኒ’፣ እስከ ስምንተኛ ክፍል ድረስ “ትምህርት መቀበል አይችሉም” ከሚባሉ ልጆች መካከል አንዱ እንደነበር ይናገራል። ሁሌም በትምህርታቸው የተሻሉ ተማሪዎችን ሲያገኝ እንዴት እንደሚያጠኑ ይጠይቅ እንደነበር ያስታውሳል። በአንድ ወቅት ከክፍል አንደኛ የሚወጣውን ጓደኛውን እንዴት ጎበዝ መሆን እንደሚቻል ሲጠይቀው “የአሳ ዘይት ጠጥቶ” እንደሆነ […]

ለ43 ዓመታት አድማጮቹን ያገለገለው እና በድንገት በትራምፕ ውሳኔ የተዘጋው ቪኦኤ አማርኛ

ከ 7 ሰአት በፊት አርብ፣ መጋቢት 6/ 2017 ዓ.ም ለቪኦኤ አማርኛ መደበኛ የስርጭት ቀን ነበር። ጋዜጠኞቹ የተለመደውን የ30 ደቂቃ ዝግጅቶቻቸውን አቅርበው ሲሰነባበቱ፣ ቅዳሜ ምን እንደሚተላለፍ ተነጋግረው እና የሥራ ድርሻ ተከፋፍለው ነው። ቅዳሜ ዕለት ግን ቪኦኤ አማርኛን ጨምሮ 1300 የቪኦኤ ሠራተኞች የግዳጅ እረፍት እንዲወጡ የሚገልጽ የኢሜል መልዕክት ደረሳቸው። የሬዲዮ ጣብያው ከተመሰረተበት እአአ 1982 ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ […]

አሜሪካ የኤችአይቪ እርዳታ ማቋረጧ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ይቀጥፋል – የዩኤንኤድስ ኃላፊ

ከ 6 ሰአት በፊት የአሜሪካ የገንዘብ ድጋፍ መቋረጡ በየቀኑ ተጨማሪ 2,000 አዳዲስ በኤችአይቪ የሚያዙ ሰዎች እንዲኖሩ እና በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሰዎች እንዲሞቱ ያደርጋል ሲሉ የዩኤንኤድስ ኃላፊ አስጠነቀቁ። እአአ በ2004 በኤች አይቪ ኤድስ ይሞቱ የነበሩ ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች ቁጥር በ2023 ወደ 600,000 መቀነስ ተችሎ የነበረ ቢሆንም፣ የትራምፕ አስተዳደር ውሳኔ ግን ኤችአይቪን […]

የቱርክ ፕሬዝዳንት ተቃዋሚ ፖለቲከኞችን አመጽ በመቀስቀስ ወቀሱ

ከ 6 ሰአት በፊት የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን በአገሪቱ እየተካሄደ የሚገኘውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ለስድስተኛ ምሽት መቀጠሉን ተከትሎ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን “የአመፅ እንቅስቃሴ” በመቀስቀስ ተጠያቂ አደረጉ። በኢስታንቡል አመጽ የተቀሰቀሰው የኤርዶዋን ዋነኛ ተቀናቃኝ የሆኑት የተቃዋሚ ፓርቲ አባል እና የከተማዋ ከንቲባ ኤክሬም ኢማሞግሉ ባለፈው ረቡዕ በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ ነው። የሪፐብሊካን ፒፕልስ ፓርቲ (CHP) አባል […]

የዩክሬናዊው የጦር አውሮፕላን አብራሪ ቤተሰብና የተኩስ አቁም ተስፋቸው

ከ 6 ሰአት በፊት ማርያ ቀኖቿን የምታሳልፈው የስልክ ጥሪ በመጠበቅ ነው። ባለቤቷ ኢቫን የዩክሬን የጦር አውሮፕላን አብራሪ ነው። ኢቫን ምን ክፉ ገጥሞት ይሆን ብላ የስልክ ጥሪ ትጠባበቃለች። የ31 ዓመቱ ኢቫን ከ2022 ጀምሮ ሚግ-29 የጦር አውሮፕላን ያበራል። ከ200 በላይ ተልዕኮ ተወጥቷል። በጦርነቱ ብዙ ጓዶቹን አጥቷል። ከሞቱት መካከል የልጆቹ የክርስትና አባት ይገኝበታል። አሜሪካ በዩክሬን እና ሩስያ መካከል […]

ካርቱምን ለመቆጣጠር በሚደረገው ፍልሚያ አምስት ቁልፍ ጉዳዮች

ከ 8 ሰአት በፊት የሱዳን ጦር ተቀናቃኙን የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይልን በማሸነፍ በመዲናዋ ካርቱም ቁልፍ ቦታዎችን እንደገና መቆጣጠር ችሏል። ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዕውቅና የተሰጠውን የሱዳን ጦር ከፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግሥቱ ማስወጣት ችሎ ነበር። ጦሩ ከሁለት ዓመት ጦርነት በኋላ በካርቱም ማዕከል የሚገኘውን ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግሥት መልሶ ተቆጣጥረዋል። ባለፈው ዓርብ በደስታ የተሞሉ የጦሩ ወታደሮች በውጊያው […]

ፍልስጤማዊው የኦስካር ተሸላሚ በእስራኤል ወታደሮች ተያዘ

ከ 3 ሰአት በፊት ፍልስጤማዊው የኦስካር ተሸላሚ ሐምዳን ባላል በይዞታ ሥር ባለው ዌስት ባንክ በእስራኤል ወታደሮች መያዙን ፍልስጤማውያን የመብት ተሟጋቾች ገለጹ። አካባቢውን በይዞታ በተቆጣጠሩ እስራኤላውያን ሰፋሪዎችና በፍልስጤማውያን መካከል የተነሳውን ግጭት ተከትሎ ነው በእስራኤል ወታደሮች የተያዘው። ‘ኖ አዘር ላንድ’ የተባለውና በቅርቡ ኦስካር ያሸነፈው ፊልም አዘጋጅ ከሆኑ አራት ፊልም ሠሪዎች አንዱ የሆነው ሐምዳን ቤቱ በእስራኤላውያን ሰፋሪዎች ተከብቦ […]

የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች!

Andargachew Tsege   ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! ክፍል ፡ 12 የአማራ የህልወና ትግል በጤነኛ እና በታመሙ ብሄረተኞች እንቃስቃሴ ላይ ያሳደረው ተጽእኖና አንደምታው። • በቅድሚያ በኢትዮጵያ ውስጥ ስለብሄርተኛነት ስናወራ ሁለት አይነት ብሄረተኛነት መኖሩን መገንዘብ ያስፈልጋል። አንደኛው ብሄረተኛነት ጤነኛ የምለው ብሄረተኛነት ሲሆን ሌላው የታመመ ብሄረተኛነት የምለው ነው። […]

Why is Bangladesh’s Nobel Peace Laureate Imprisoning Journalists?  –American Enterprise Institute 13:29 

By Michael Rubin 19fortyfive.com March 24, 2025 In 2006, Muhammad Yunus and his Grameen Bank won the Nobel Peace Prize. The Norwegian Nobel Committee said it awarded them the prize “for their efforts to create economic and social development from below.” Yunus’ work was path-breaking; it enabled tens of thousands of Bangladeshis to lift themselves out of poverty. […]

Ethiopia: Govt Raises Fuel Prices By Up to 11 Birr Per Liter Amid Widespread Shortages, Black Market Surge

Fuel pump. 24 March 2025 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — The government has increased the retail price of gasoil to 112.67 birr, representing an 11% rise. Effective in Addis Abeba starting from 23 March, 2025, the price of a liter of diesel and kerosene has also increased to 107.93 birr, reflecting a nine percent […]