Add Your Heading Text Here

   የዜና ስብስቦች
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

አማራን ለማጥቃት ተብሎ የሚሰራ ሴራ ዉሎ አድሮ ሁሉንም ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርም!!! (ሚኪ አምሀራ)

19/11/2020 …ትህነግ የጦርነት ዝግጅት ሲያደርግ “አማራን ነዉ የሚ,ወጋው” ተብሎ እጅ አጣጥፎ የተቀመጠ መንግስት ለሀገሪቱ ትልቁ የመከላከያ እዝ (የሰሜን እዝ በአስር ሽህ የሚቆጠሩ የሰለጠኑ  ወታደሮችን በግድያና

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

አሻዴ ሀሰንና የክልሉ የፀጥታ ኃላፊዎች በክልሉ ለሚጠፋው ህይወት ተጠያቂ ሊሆኑ ይገባል (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

19/11/2020 በቤንሻንጉል ጉምዝ በድንባጤ ወረዳ ዛሬም እንደ ትናንቱ በአማራ ተወላጆች ላይ ጥቃት እንደደረሰ እየተሰማ ነው፡፡ በዚህ ክልል ውስጥ በተለይ ባለፉት ሁለት ዓመታት በአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ፡- የአምባሳደር ዶ/ር ተስፋዬ ሐቢሶ ታሪካዊ ደብዳቤ እና ምስክርነት (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ)

19/11/2020 እንደ መንደርደሪያ ለኢትዮጵያ አንድነት፣ ለሕዝቦቿ ነጻነት ክቡር ደማቸውን በአንድነት ያፈሰሱት የትግራይና የአማራ ጀግኖች- ዘውግን/ቋንቋን መሠረት ያደረገው የክልል ወሰን ምክንያት የጋራ ታሪካቸውን አጨልሞባቸው፣ የተለያዩ ሕዝቦች

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ባህር ዳር ለሁለተኛ ጊዜ በሮኬት ተጠቃች

November 20, 2020 የአማራ ክልል መንግስት መቀመጫ በሆነችው ባህር ዳር ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ የሮኬት ጥቃት መድረሱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። በህወሓት ኃይል እንደተተኮሰ የተነገረው የሮኬት ጥቃት

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እና የትግራይ የፖለቲካ ፓርቲዎች መማከራቸው ተሰማ

November 19, 2020 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክር ቤት በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አካሂዷል። – በምክክር መድረኩ ላይ በጊዜያዊ

Read More »
ጤና አጠባበቅና ምርምር
Gureza

የባለሞያዎች አስተያየት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ስለሚስተዋሉ ግጭቶች

ህዳር 18, 2020 ናኮር መልካ አምቦ —በቤንሻንጉል ክልል መተከል ዞን ውስጥ ለሚስተዋሉ ሰብዓዊ ቀውሶች መነሻ የክልሉ ህገመንግሥት ለሌሎች ነዋሪዎች የባለቤትነት መብት መንፈጉ መሆኑን የፖለቲካ ሳይንስ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የ‹‹ጁንታ›› ምሥጢሩ ምንድን ነው? (ከይኄይስ እውነቱ)

18/11/2020 የ‹‹ጁንታ›› ምሥጢሩ ምንድን ነው?  ቀሪውን ሕወሓት ንጹሕ ለማድረግ የታለመ ነው? ከይኄይስ እውነቱ ሰሞነኛው ‹ጦርነት› በዐቢይ አገዛዝና በወያኔ/ሕወሓት ከተጀመረ በኋላ አገዛዙ አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን በስሙ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

በሁመራ ጉዳይ… ከየትኛ የስክነት ደረጃ የStatus Quo እንነሳ? (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

18/11/2020 በሁመራ ጉዳይ… ከየትኛ የስክነት ደረጃ የStatus Quo እንነሳ? (ዳዊት ከበደ ወየሳ) በምዕራብ ትግራይ ተብሎ ተከልሎ የነበረው መሬት፤ አሁን በመከላከያ እና በልዩ ኃይል አማካኝነት ከህወሃት

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ላለፉት 35 እና 28 አመታት ሲሰቃይ የኖረን ህዝብ “እኔ አውቅልሀለሁ” ማለት ነውር ነው! (ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ)

18/11/2020  ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ * የአማራ ልዩ ሀይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ክቡር መስዋዕትነት ከፍሎ በጀግንነት ነጻ እንዳወጣቸው ግልጽ ሆኖ እያለ እነዚህ አካባቢዎች በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

በሱማሊያ ከሠፈሩት የኢትዮጵያ ወታደሮች ውስጥ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ወታደሮች ትጥቃቸውን እንዲፈቱ ተደረጉ – ሮይተርስ

November 18, 202 Exclusive: Ethiopia says disarms Tigrayan peacekeepers in Somalia over security በሱማሊያ ከሠፈሩት የኢትዮጵያ ወታደሮች ውስጥ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ወታደሮች ትጥቃቸውን እንዲፈቱ እንደተደረጉ

Read More »

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች