ሰሞናዊ ቅጂዎች
Add some content for each one of your videos, like a description, transcript or external links.To add, remove or edit tab names, go to Tabs.
የዜና ስብስቦች
የጉሮሮ ካንሰር
December 25, 2023 – DW Amharic በውይይቱ ላይ በቀረበው ሪፖርት ጥናቱ ዳሰሳ ባደረገባቸው በ10 ሆስፒታሎች ላይ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሞት እየፈጠሩ ካሉ የካንሰር አይነቶች መካከል ይህ የምግብ መውረጃ
የኢትዮጵያ አጣብቂኝ፦ ብር ከዶላር አኳያ ያለው የምንዛሪ ተመን ማዳከም ወይስ…?
December 25, 2023 – DW Amharic ብር ከዶላር አኳያ ያለው የምንዛሪ ተመን ባለፉት አራት ዓመታት በባንኮችም ይሁን በጎንዮሽ ገበያው ከፍተኛ ለውጥ አሳይቷል። ብር ሲዳከም ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ?
ኢትዮጵያ ተቀምጦ ከአማዞን ዕቃ መግዛት ይቻላል? ዶላር የተጫነበት ኤቲኤም ካርድስ ከየት ይገኛል?
ከ 6 ሰአት በፊት ተማሪዎች ከውጭ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) ጋር የተያያዘ ክፍያ መፈጸም ይፈልጋሉ። ውጭ ዘመድ ከሌላቸው እንዴት ይከፍላሉ? ባሕር ማዶ ጉዞ ሲታሰብ የሆቴል አደራ
ኔታኒያሁ ከሐማስ ጋር የገቡት ጦርነት እስራኤልን “ትልቅ ዋጋ እያስከፈለ ነው” አሉ
ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤኒንያሚን ኔታኒያሁ አገራቸው ከሐማስ ጋር የገባችው ጦርነት ትልቅ ዋጋ እያስከፈላት ነው አሉ። የአገሪቱ ጦር ባለፉት ሁለት ቀናት በርካታ
ከአውስትራሊያ እስከ አሜሪካ፡ የምዕራባውያኑ የገና በዓል አከባበር በምስል
ከ 4 ሰአት በፊት ምዕራባውያኑ የገና በዓልን እያከበሩ ይገኛሉ። በክርስትና እምነት ትልቅ ስፍራ ከሚሰጣቸው በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የገና በዓል በምዕራባውያኑ ዘንድ በድምቀት ይከበራል።
“ትግራይ ቀጣይዋ ሆሊውድ እንድትሆን ነው የምፈልገው”- ፍርቱና ገብረ ሥላሴ
ከ 6 ሰአት በፊት የሆሊውድ ተዋናይ እና ፕሮዲውሰር ነች- መቀለ ተወልዳ በስድስት አመቷ ወደ አሜሪካ ያቀናችው ፍርቱና ገብረስላሴ። ፊልም አፍቃሪዎች፤ አይ አም ሂር ቱ ኢንድ
በሺዎች የሚቆጠሩ ከደቡብ አሜሪካ የተውጣጡ ስደተኞች አንድ ላይ ወደ አሜሪካ ድንበር አቀኑ
ከ 5 ሰአት በፊት በሺዎች የሚቆጠሩ ከማዕከላዊ እና ደቡብ አሜሪካ አገራት የተውጣጡ ስደተኞች በእግራቸው ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ድንበር እያቀኑ ነው። ሕፃናትና አዋቂዎች ሳይቀሩ 8 ሺህ
¤ የእኔና ቤተሰቦቼ ህይወት አደጋ ላይ ነዉ
Daniel Shibeshi ¤ የእኔና ቤተሰቦቼ ህይወት አደጋ ላይ ነዉ … ትላንት ቅዳሜ (13/04/2016 ዓ.ም) ከቀኑ 9:30 ገደማ ይሆናል። በቁጥር ከ40 በላይ የሚሆኑ የአዲስ አበባ እና
ከአማራ ክልል የተገኙ የድል ዜናዎች እና መረጃዎች
December 24, 2023 – Konjit Sitotaw የድል ዜናዎች እና መረጃዎች . ለዛሬው ዕለት በጎጃም ዕዝ የሞጣ ፋኖ መብረቁ ብርጌድ ደፈጣ አካሂዶ የምስራቅ ጎጃም ዞን 7 ከፍተኛ አመራሮችን
ከዕዳ ማጥ ውስጥ ለመውጣት ብልኃት ያስፈልጋል!
December 24, 2023 – EthiopianReporter.com ኢትዮጵያ ከ28 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ዕዳ ታንቃ የተያዘች ምስኪን አገር ናት፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዕዳ ክፍያ ሽግሽግ እንዲደረግላት ከተለያዩ አበዳሪ አገሮችና
አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በገንዘብ ምክንያት እጄ በውጭ አካላት አይጠመዘዝም አለ
December 24, 2023 – EthiopianReporter.com አቶ ጥበቡ ታደሰ ዜና አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በገንዘብ ምክንያት እጄ በውጭ አካላት አይጠመዘዝም አለ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 24, 2023 የኢትዮጵያ አገራዊ
የቀድሞዉ የህወሓት ተዋጊዎች አቤቱታ
December 24, 2023 – DW Amharic በመጀመርያ ዙር 55 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎች ከትግራይ ሐይሎች መሰናበታቸው የተገለፀ ሲሆን፥ እነዚህ የቀድሞ ተዋጊዎች ወደሰላማዊ ኑሮ ለመመለስ በሚደረግ ጥረት ተሃድሶ ኮምሽን
የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎች ሥጋትና አቤቱታ
December 24, 2023 – DW Amharic ቀደም ሲል በኮሮና ቫይረስ ተፅዕኖ፣ ከዚያም በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች አካባቢ ይፈጠሩ በነበሩ የፀጥታ ችግሮችና አሁን ደግሞ በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ የሰላም መደፍረስ
«አማራ እና ትግራይ ክልሎች ተሳታፊ አልተለየም» ምክክር ኮሚሽን
December 24, 2023 – DW Amharic ኮሚሽን ነሐሴ አድርጎት በነበረው ሀገራዊ ጥሪ “በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች እየታዩ ያሉ ደም አፋሳሽ ግጭቶች የኮሚሽኑን ሥራ አዳጋች እያደረጉት ይገኛሉ” ብሎ ነበር።
ከፍተኛ የአል-ሻባብ አዛዥ በአሜሪካ እና ሶማሊያ የጋራ ዘመቻ ተገደለ
December 24, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Egypt warns Ethiopia against harming its water security after GERD talks falter
Egypt Independent December 24, 2023 Minister of Water Resources and Irrigation Hani Sewilam said that Egypt is closely watching Ethiopia regarding its unilateral measures over the
Ethiopia awards Medal of Honour to Turkiye drone CEO Bayraktar – Middle East Monitor
December 18, 2023 at 6:52 pm Baykar’s CEO, Haluk Bayraktar, was presented the Medal of Honour by Ethiopia’s Chief of General Staff, Marshal Birhanu Jula
The Ethiopian Catholic Church has Revealed Transformative Roadmap for building brighter future in a Synodal way
Source: Catholic Bishops’ Conference of Ethiopia All leaders of religious denominations have congratulated the Church in reaching to this big milestone and have promised to commit
ሁለት ማሕፀን ያላት አሜሪካዊቷ እናት በሁለት ቀናት ሁለት ልጆች ወለደች
ከ 9 ሰአት በፊት ሁለት ማሕፀን ያላት አሜሪካዊቷ እናት 20 ሰዓታት በወሰደ እና ከሚሊዮን አንድ ጊዜ የሚከሰት በተባለ ክስተት በሁለት ቀናት ሁለት ልጆች ወለደች። በአላባማ
ተመረጡ ቅጂዎች
” እነዚያ ወጣቶች ባይሞቱ ኖሮ … ” ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር – አብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የብርሐነመስቀል መንገድ የሻዕቢያ ወዳጅነት እና የመኢሶን ፀብ – ክፍል ሁለት / ዐብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የትውልዱ ዕልቂት እና አወዛጋቢ መረጃዎች – ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር/ ዐቢይ ጉዳይ ክፍል 1
@Arts Tv World
The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism
By Yirga Gelaw Woldeyes -Curtin University
- Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)
American Lung Association: Research & Reports
*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5
* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)
የመረጃ ምንጮች
Youtube Channels