ሰሞናዊ ቅጂዎች
Add some content for each one of your videos, like a description, transcript or external links.To add, remove or edit tab names, go to Tabs.
የዜና ስብስቦች
እስራኤል በመቶዎች የሚቆጠሩ የሐማስና ኢስላሚክ ጂሃድ አባላትን በቁጥጥር ሥር ማዋሏን ገለጠች
ከ 9 ሰአት በፊት እስራኤል 200 የሐማስ እና የኢስላሚክ ጂሃድ አባላትን ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ሥር አውላ ለምርመራ ወደ ግዛቷ እንደወሰደቻቸው ገለጠች። የእስራኤል መግለጫ እንደሚለው የተወሰኑ
በእርግዝና ወቅት ነፍሰጡሮችን ለሚያሰቃየው ህመም ፈውስ የሚሆን ፍንጭ ተገኘ
24 ታህሳስ 2023, 08:02 EAT ለሴቶች የዘጠኝ ወር እርግዝና ቀላል አይደለም። በተለይም ለአንዳንዶች፤ ወራቶቹን በሙሉ በህመም ነው የሚያሳልፉት። ተደጋጋሚ ማጥወልወል፣ ማቅለሽለሸ፣ ማስታወክ እንዲሁ ሌላም. .
አሜሪካ በሕንድ ውቅያኖስ አንድ ዕቃ ጫኝ መርከብ ከኢራን በተነሳ ድሮን መመታቱን አስታወቀች
24 ታህሳስ 2023, 08:54 EAT ትናንት ቅዳሜ በሕንድ ውቅያኖስ ኬሚካል የጫነ መርከብ ከኢራን በተነሳ ሰው አልባ አውሮፕላን መመታቱን የአሜሪካ ጦር አስታወቀ። ፔንታገን እንዳለው ኬም ፕሉቶ
ጦርነት የሚቃወሙትና ፑቲንን ለመጣል የተነሱት ዕጩ ከሩሲያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ታገዱ
ከ 8 ሰአት በፊት የቀድሞ የቴሌቪዠን ጋዜጠኛ የነበሩት እና በሚቀጥለው የሩሲያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ፑቲንን ለመገዳደር የተነሱት ዕጩ ከምርጫው መታገዳቸው ተሰምቷል። በግላቸው የሚወዳደሩት ፖለቲከኛዋ ያካቴሪና ዱንትሶቫ
በፈረንሳይ በገና በዓል እራት ላይ የታደሙ ከ700 በላይ የአውሮፕላን አምራቹ ኤየርባስ ሠራተኞች ታመሙ
ከ 9 ሰአት በፊት የገና በዓልን በማስመልከት በተዘጋጀ የእራት መርሃ ግብር ላይ የታደሙ ከ700 በላይ የኤየርባስ አትላንቲክ ሠራተኞች መታመማቸው ተገለጸ። የፈረንሳይ ጤና ኃላፊዎች አውሮፕላን አምራች
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በትግራይ እና በዐማራ ክልሎች ሥራ እንዳቆመ አስታወቀ
December 24, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በጉራጌ ዞኖች በቀጠለ ግጭት ሰዎች እንደሞቱና አላግባብ እንደታሰሩ ጎጎት አስታወቀ
December 24, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በዋግ ኽምራ ዞን በድርቅ ጉዳት የሞቱ የቤት እንስሳት ከ10ሺሕ እንደበለጠ ተነገረ
December 24, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሁሉም ነገር ሕግና ሥርዓት አለው
ተሟገት ሁሉም ነገር ሕግና ሥርዓት አለው ቀን: December 24, 2023 በገነት ዓለሙ እስከ 1967 ዓ.ም. ድረስ በአገራችን የሕዝብ በዓላት ዝርዝር ውስጥ የካቲት 12/የሰማዕታት ቀን የሚባል
ከድህነት አዘቅት ውስጥ የሚያወጡ አማራጮች ላይ ይተኮር!
December 24, 2023 ርዕሰ አንቀጽ ለረዥም ጊዜ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ያጠኑ፣ በትምህርትና በምርምር የታገዙ ሐሳቦችን ያቀረቡ፣ በአገር ውስጥና በውጭ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያስተማሩ፣ እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ
ከስደት ተመላሾችንና ታዳጊዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ
ከስደት ተመላሾችን መልሶ ማቋቋምና ታዳጊዎችን ከጉልበት ብዝበዛ ለመታደግ፣ ተግባራዊ የሚደረገውን ፕሮጀክት ይፋ በተደረገበት ወቅት ማኅበራዊ ከስደት ተመላሾችንና ታዳጊዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ ሔለን
እተርካለሁ፣ ስለዚህም እኖራሁ! “I Tell Stories, Therefore, I Exist!”
ዝንቅ እተርካለሁ፣ ስለዚህም እኖራሁ! “I Tell Stories, Therefore, I Exist!” ቀን: December 24, 2023 በተማሪ ቤት ተምሬ አልተማርኩም ታሪኮቼ ተቀፍድደዋል Video from Enat Bank Youtube Channel. የባህል ማጥፋት
‹‹ውቢቷ ኢትዮጵያ ለልጆች››
ኪንና ባህል ‹‹ውቢቷ ኢትዮጵያ ለልጆች›› ሔኖክ ያሬድ ቀን: December 24, 2023 ጥንታዊው የኢትዮጵያ ታሪክ ሲነሳ ከሦስት ሺሕ ዓመታት በላይ ያስቆጠረ፣ በተለያዩ ጥናቶች እንደሚገለጸውም ከአራት እስከ
የሎጂስቲክስ ዘርፉን ለአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ ዝግጁ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ
በሳሙኤል ቦጋለ December 24, 2023 የሎጂስቲክስ ዘርፉን ለአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ዝግጁ ማድረግ ላይ በመከረው መድረክ ላይ ኢትዮጵያ በቅርቡ ተግባራዊ በምታደርገው የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና
በትግራይ ክልል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ላይ ለደረሰ ውድመት የካሳ ጥያቄ ሊቀርብ ነው
ዜና በትግራይ ክልል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ላይ ለደረሰ ውድመት የካሳ ጥያቄ ሊቀርብ ነው በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 24, 2023 በናርዶስ ዮሴፍ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸምና ያለ መከሰስ መብት ጥያቄ
ፖለቲካ በዮናስ አማረ December 24, 2023 የአስከቿይ ጊዜ አዋጅ ከሐምሌ 2015 ዓ.ም. ጀምሮ እንዳስፈላጊነቱ በመላ አገሪቱ ሊተገበር ይችላል ተብሎ በአማራ ክልል በሥራ ላይ ውሏል፡፡ ባለፉት
ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ስላለው ጥቅምና ጉዳት የተሠራ ጥናት ይፋ ተደረገ
የጥናትና ፖሊሲ ትንተና ዳይሬክተር ደግዬ ጎሹ (ዶ/ር) ዜና ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ስላለው ጥቅምና ጉዳት የተሠራ ጥናት ይፋ ተደረገ ታምሩ ጽጌ ቀን: December 24, 2023 ባለፈው
የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የግል ተቋማትን አስተዳደራዊ በደሎችንና ቅሬታዎችን መቀበል ጀመረ
ዜና የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የግል ተቋማትን አስተዳደራዊ በደሎችንና ቅሬታዎችን መቀበል ጀመረ ሔለን ተስፋዬ ቀን: December 24, 2023 ከግል ተቋማት የሚደርሱትን የአስተዳደራዊ በደሎችና ቅሬታዎችን መቀበል
በሕጎች ላይ የሚታየው የጥራት ችግር ፍትሕ ለማስፈን ተግዳሮት መፍጠሩ ተነገረ
መልካም አስተዳደር ለአፍሪካ ሦስተኛ ዙር ውይይት ዜና በሕጎች ላይ የሚታየው የጥራት ችግር ፍትሕ ለማስፈን ተግዳሮት መፍጠሩ ተነገረ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 24, 2023 በኢትዮጵያ የሚወጡ
ግብርና ሚኒስቴር በአሲድ የተጠቃ የእርሻ መሬትን በሚፈለገው መጠን ለማከም ተቸግሬያለሁ አለ
በተመስገን ተጋፋው December 24, 2023 በኢትዮጵያ በጠቅላላ ከሚታረሰው 16 ሚሊዮን ሔክታር የእርሻ መሬት ውስጥ 3.7 ሚሊዮን ሔክታር በከፍተኛ አሲድ መጠቃቱን፣ ከዚህ ውስጥ ግማሽ ያህሉን ለማከም
በሃዲያ ዞን ለሚገኙ መምህራን ደመወዝ በወቅቱ ባለመከፈሉ፤ 100 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን ኢሰመኮ ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
December 23, 2023 በአዲስ መልክ በተደራጀው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃዲያ ዞን ለሚገኙ መምህራን “ተገቢው ደመወዝ በወቅቱ ባለመከፈሉ ምክንያት” የመንግስት ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን እና 100 ሺህ
ተመረጡ ቅጂዎች
” እነዚያ ወጣቶች ባይሞቱ ኖሮ … ” ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር – አብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የብርሐነመስቀል መንገድ የሻዕቢያ ወዳጅነት እና የመኢሶን ፀብ – ክፍል ሁለት / ዐብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የትውልዱ ዕልቂት እና አወዛጋቢ መረጃዎች – ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር/ ዐቢይ ጉዳይ ክፍል 1
@Arts Tv World
The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism
By Yirga Gelaw Woldeyes -Curtin University
- Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)
American Lung Association: Research & Reports
*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5
* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)
የመረጃ ምንጮች
Youtube Channels