ሕወሓት መራሹ አገዛዝ በአረና ትግራይ አባል ላይ የግድያ ዛቻ ሽብር ፈጸመ::

March 10, 2016 – ቆንጅት ስጦታው የግድያ ዛቻ በዓረና ኣባላት ላይ፥ **~*~*~*~*~*~*~** በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ራውያን ከተማ ኑዋሪ የሆኑት ኣቶ ሓዱሽ ገብረእግዚኣብሄር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ስልክ እየደወሉ የግድያ ዛቻ እየደረሰባቸው ነው። “ሰዎቹ ፅህፈት ቤቱ ዘግተህ ለመንግስት ይቅርታ ካልጠየቅህ በራስህ ሞት እንደፈረድክ ቁጠረው” የሚል ዛቻ እያደረሱባቸው ይገኛሉ። ኣቶ ሓዱሽ ገብረእግዝኣብሄር ራውያን የሚገኝ የዓረና_መድረክ ፅህፈት ቤት ቤታቸው […]

ጋይም (ገብረእግዚኣብሄር ኃይለሚካኤል) ማን ነው?

ጋይም (ገብረእግዚኣብሄር ኃይለሚካኤል) ማን ነው? ገብረእግዚኣብሄር (ጋይም) ከአቶ ኃይለሚካኤል ገብረማሪያምና ወይዘሮ ሓዳስ ደስታ ሕዳር 1 ቀን 1941 ዓ.ም. ሞኖክሶይቶ በምትባል መንደር ተወለደ። ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ እዛው ሞኖክሶይቶ እስከ 4ኛ ክፍል ተማረ። በወቅቱ በሞኖክሶይቶ ከ4ኛ ክፍል በላይ ትምህርት ስላልነበረ ወደ ዓዲግራት በመሄድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በዓዲግራት በሚገኘው ጽንሰታ ለማርያም የካቶሊክ አዳሪ ትምህርት ቤት ኣጠናቀቀ። በ1958 ዓ.ም. […]

ኤርትራ ውስጥ የሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን

09 Mar, 2016 By የማነ ናግሽ  በቅርቡ ለኤርትራ አዋሳኝ ከሆነ ነው ከትግራይ ክልል በተለይ ፅርዓያ ግርማይ ተብሎ ከሚታወቀው አካባቢ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን በኤርትራ ታጣቂ ኃይሎች ተጠልፈው ተወስደው ነበር፡፡ በባህላዊ መንገድ ወርቅ ከሚወጣበት ካፍታ ሁመራ ወረዳ ወርቅ በማውጣት ላይ ከነበሩ ቁጥራቸው በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ ድንበር ዘልቀው በገቡ የኤርትራ ታጣቂ ኃይሎች ታፍነው ተወስደዋል፡፡ […]

ድርቁና የውጪ እርዳታው ምላሽ

Wednesday, 09 March 2016 13:15 በ  ፀጋው መላኩ መንግስት በኢትዮጵያ መጠነ ሰፊ ድርቅ መከሰቱን ከገለፀበት ወቅት ጀምሮ የተለያዩ እርዳታ ሰጪ አካላት እገዛ እንዲያደርጉለት ጥሪ ማቅረብ ከጀመረ ዋል አደር ብሏል። ለእርዳታ ጥያቄው ምላሽ በመስጠቱ ረገድ አለም አቀፉ ማህበረሰብ የሰጠው ምላሽ ያን ያህል በመሆኑ መንግስት በግሉ የተወሰነ እርዳታ ለማቅረብ ተገዶ ቆይቷል። በመንግስት በኩል ያለው እርዳታን የማቅረብ አቅም […]

የህዳሴ ግድብ የቦንድ ሽያጭ ቀነሰ

Wednesday, 09 March 2016 13:12 በ  ፀጋው መላኩ የህዳሴ ግድብ የቦንድ ሽያጭ እየቀነሰ መሄዱን የተለያዩ ምሁራን ጥናቶች አመልክተዋል። ማክሰኞ የካቲት 29/ 2008 በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ጋር በመተባባር “የታላቁ ህዳሴ ግንባታ የኢትዮጵያን ህዳሴና ቁጠባ ከማሳደግ አንፃር ያመጣው ፋይዳ”  በሚል ርዕስ በቀረቡት የተለያዩ ጥናቶች በቦንድ የሚሰበሰበው […]

“ኢትዮጵያዊያን ምሁራን. . . በአገር ቤት ያለነው የምንገኘው ማዕድ ቤታችን ውስጥ ሲሆን የተቀረው ተሰዷል”

Wednesday, 09 March 2016 13:39 “ኢትዮጵያዊያን ምሁራን. . . በአገር ቤት ያለነው የምንገኘው ማዕድ ቤታችን ውስጥ ሲሆን የተቀረው ተሰዷል” ዶ/ር ፍሰሐ አስፋው በይርጋ አበበ በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የስነ ማህበረሰብ ጥናት(Sociological science)የሶስተኛ ድግሪ ባለቤት ሲሆኑ በሙያቸውም አገራቸውን ከ40ዓመታት በላይ አገልግለዋል።የቀድሞው መንግስት ስርዓት የብሔረሰቦችን ማንነት በሚያጠናው“የብሔረሰቦች ጥናት ኢንስቲትዩት” ተዋቅረው የኢትዮጵያን ብሔረሰቦች ብዛት ማንነትና ምንነት በሚገልጸው የጥናት ቡድን […]

የኢህአዴግ ራስን የማፅዳት ጅምር ወዴት ይጠቁም ይሆን?

Wednesday, 09 March 2016 13:39 በሳምሶን ደሳለኝ ገዢው ፓርቲ የመልካም አስተዳደር ችግሮ ፈጣሪዎች እና የኪራይ ሰብሳቢዎችን ዋሻ ለማጥራት የጀመረው እንቅስቃሴ በማንኛውም መመዘኛ በበጎ ጎኑ የሚወሰድ ነው። ሥርዓቱን ብልሹ አሠራርን ከሚከተሉ ሌቦችና ምግባረ ብልሹ አመራሮቹን ለመታደግ የተጀመረው ዘመቻ ቀላል እንደማይሆን የሚጠበቅ ብቻ ሳይሆን ሥርዓቱንም አደጋ ውስጥ ሊጥለው የሚችልበት እድልም በዋዛ የሚታይ አይደለም። አሁን ላይ ግን አማራጭ […]

Besobla: The Popular Culinary Spice for Shero and other dishes

Besobla: The Popular Culinary Spice for Shero and other dishes Immediately after the rainy season of the Ethiopian highlands we see fresh supply of bundles of Besobla being rushed from the country side to town markets. Besobla is one of the most common culinary plants of Ethiopia. Only a small piece of the fresh or […]

አጭር የመጽሐፍ ግምገማ፦ “ሽፈራው…ሞሪንጋ”

“ሽፈራው…ሞሪንጋ”   አጭር የመጽሐፍ ግምገማ፦ “ሽፈራው…ሞሪንጋ” በፈቃዱ ፉላስ ደራሲው አበራ ለማ ርዕስ፦ ሽፈራው…ሞሪንጋ፣ ታምረኛው ዕጽ የሽፋን ዓይነት፦ ስስ አሳታሚ፦ ማንኩሳ አሳታሚ አከፋፋይ፦ ዓይናለም የመጻሕፍት መደብር፣ አዲስ አበባ የታተመበት ዘመን፦ 2006 (አ.ኢ.አ)፣ 2014 (እ.ኤ.አ) የገጾች ብዛት፦ 160 ይህ በአቶ አበራ ለማ የተደረሰው ቀጭንና ጠቃሚ መጽሐፍ በሶስት ዋና ዋና ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን በውስጡም በርካታ የሞሪንጋ ዕፅ ምስሎችንና […]