ኮሮና ወረርሽኝ ሳይሆን ጦርነት ነው፤ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለዘመቻ ራሱን ያዘጋጅ!

************* ሀብታሙ ግርማ ደምሴ (Habtamu Girma Demiessie)፣ መጋቢት 5 ቀን 2012 ዓ.ም ድሬዳዋ፣ኢትዮጵያ ************** የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ማድረግ ብንችል መልካም ነበር። ነገር ግን አለም የመንደር ያህል በጠበበችበት ዛሬ (አየር መንገድን መውቀስ አይቻልም!) ይህ የሚቻል አይደለምና በአገራችን የመጀመሪያው የቫይረሱ ተጠቂ ተገኝቷል። ከዚህ በኋላ እንዴት የዚህን በሽታ መስፋፋት መግታት ይቻላል የሚለው ላይ ማተኮር ነው የሚያሻው፤ […]
ግብጽ ዝናብና ፈጣሪ!!!ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው!

ግብጽ ዝናብና ፈጣሪ!!! በግብጽ ሀገር እንደብዙ ሀገራት ዝናብ በየዓመቱ አይዘንብም፡፡ ከስንት ዓመታት አንድ ጊዜ ነው የሚዘንበው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ እንዲያውም የዝናብን ምንነትና ተፈጥሮ ጨርሶ ሳያይ የሚያልፍ ትፍልድ አለ፡፡ አንዳንዴም እስከ አምስት መቶ ዓመት ድረስ ላይዘንብ ይችላል!!! እንዲህ ዓይነት የዝናብ ሽፋን ያላት ግብጽ በቀደምለት ውሽንፍር የቀላቀለ ከባድ ዝናብ ዘንቦ ነበር፡፡ በዝናቡ ምክንያት የአምስት ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን […]
ከተጠለፉ መቶ ቀናት ያለፋቸውን እኅት ወንድሞቻችንን ማን ይድረስላቸው???

የታፈኑ ወይም የተጠለፉ ወገኖቻችንን በሚገባ ጉዳየ ብሎ የሚጮህላቸው አቋጣሪ፣ ተሟጋች፣ አሳቢ ቁርጠኛ የሆነ ድርጅት፣ ፓሪቲ ወይም ተቋም ያጡ ተጠላፊ ወገኖቻችን ከታፈኑ ወይም ከተጠለፉ መቶ ቀናት አለፋቸው!!! እነኝህን የግፍና የጭካኔ ሰለባ ተማሪዎች ማን ያስፈታቸው ትላላቹህ??? በሕይዎት ካሉ ማለቴ ነው፡፡ ብአዴን? አብን? የአማራ ሕዝብ? ወይስ ሌላ ማን ያስፈታቸዋል ብላቹህ ታስባላቹህ??? ፀረ አማራው ብአዴን ተማሪዎችን ለፖለቲካ ቁማር ያሳፈናቸው […]
ምሁርነት በነኃይሌ ፊዳ እና ገነት ዘውዴ ከተለካ

ምሁርነት በአዲሶቹ የኦፕዲኦ (ብልጽግና) ደጋፊ ምሁራን አይን ከታየ የተባለው ትክክል ነው መንግስቱ ሙሴ/ዳላስ ስለኢትዮጵያ ምሁራን ለታሪክ ምሁራን እተወዋለሁ። በዚያ መስክ ብዙ ባልል ከአፍ እላፊ እና አጉራ ዘለል አስተያየት ከመሰንዘር ለመቆጠብ ያህል በማለት ነው። እልፍ ሲል ደግሞ በቀድሞወቹ ካድሬወች እንዳየነውም ሆነ በህወሓት/ኢሕአዴግ ኦነግ ፈጠር ካድሬወች አይን እና አስተሳሰብ ከተጓዝን ምሁርነት የሚለካው ለመንግስት እና ለገዥወች ባደርንበት ልክ […]
ከዳንኤል ክስረት ውርደት ምን እንማራለን???

ትናንትና “በሕዝብ ተወካዮች!” ተብየ የወያኔ/ኢሕአዴግ ሆድ አደር የጉግማንጉግ አጋሰሶች አቶ ዳንኤል ክስረት ምን ያህል እንደተዋረደ ዓይታቹሃል!!! የገረመኝ ጉግማንጉግ አጋሰሶቹ ዳንኤልን “በሃይማኖት ዕኩልነት የማያምን፣ በዜጎች መካከል ክፍፍል እንዲፈጠር የሚሠራ…!” ብለው በመዘኑበት ሚዛን ሌሎቹንም ከእስልምና እና ከመናፍቃን የመጡ ተሿሚዎችን መመዘን አለመፈለጋቸው ጨርሶም አለማሰባቸው ነው!!! በነገራችን ላይ ይሄ የተደረገው ሆን ተብሎ መሆኑን እንድትረዱ እፈልጋለሁ!!! አገዛዙ በዚህ አሻጥሩ ማስተላለፍ […]
ጉባኤ አማራ የምክክር መድረክiii

አየ ጉባኤ አማራ አያiii ድንቄም!!! በስንት መከራ ስንት ዋጋ ተከፍሎበት የተቀሰቀሰውን የአማራ ብሔርተኝነትን ትግል የአማራን ሕዝብ እጅና እግር ጠፍንገው አስረው ያስረሸኑት ፀረ አማራዎቹ የወያኔ/ኦሕዴድ አህዮች ብአዴንና አብን “የተለያዩ አካላት የጋራ ግብና ራእይ እንዲኖራቸው ለማድረግ!” በሚል ዓላማ “ጉባኤ አማራ የምክክር መድረክ!” በሚል ሥያሜ ባሕርዳር ላይ በጋራ ባዘጋጁት ጉባኤ “ኢመደበኛ አደረጃጀት!” ሲሉ የጠሩት የፋኖ አደረጃጀት እና የአማራ […]
አዲስ የተቋቋመው የዐሥራት ቦርድ የፀረ አማራው የብአዴን ቅጥረኞች ለመሆናቸው እንዳትጠራጠሩ!!!

ለነገሩ እነ በሪሁን አዳነን ቦርዱ ውስጥ እያያቹሃቸው ትጠራጠራላቹህ ብየ አልገምትም!!! እነኝህ አዲስ የዐሥራት ቦርድ የተባሉት ግለሰቦች ዐሥራት ሚዲያ በጋዜጠኛ ስም በፀረ አማራው ብአዴን ካድሬዎች የተሞላ መሆኑን እያዩና እያወቁ ከእነሱ ጋር ለመሥራት በቦርድ አባልነት ተመርጠው የገቡት የፀረ አማራው ብአዴን ቅጥረኞች በመሆናቸው እንደሆነ የማይገባው ሰው ካለ በደካማ የማሰብ የማሰላሰል ችሎታው ይዘን ይፈርም!!! ቆይ ታዩት የለ አስተዋይ ልብ […]
ጅሩዎች ደግ አደረጋቹህ ጀግኖች ናቹህ!!!

ጅሩ እነዋሪ ከተማ ውስጥ ከውጭ የመጡ መናፍቃን “የነጻ የዓይን ሕክምና እንሰጣለን!” በሚል ሽፋን ድንኳን ተክለው የሕክምና አገልግሎቱን በመደለያነት በማቅረብ እየሰበኩና መጽሐፍ እያደሉ ሊቀበላቸው ያልፈለገውን ደግሞ ሕክምና እየከለከሉ ሰነበቱ!!! የአካባቢው ሕዝብም የወረዳው የመንግሥት አካል ይሄንን ሕገወጥ ተግባር እንዲያስቆም በማመልከቻና በሰልፍ ጭምር ጠየቀ፡፡ ነገር ግን ምንም ዓይነት የማስተካከያ እርምጃ ሊወሰድ አልቻለም!!! መናፍቃኑ ይባስ ብለውም በዚህ በታላቁ ጾም […]
ህዝባዊ መንግስት …Mar 7, 2020

አዎ ከጋላ ጋር መጋባት ኃጢአት ነው ያስኮንናል!!!

“የኦሮሚያ ቤተክህነት አደራጅ ነን!” የሚሉ የአሸባሪው የጃዋር ኩሊዎች የተለያዩ የቤተክርስቲያን መጻሕፍትን በመጥቀስና አሳስቶ በመተርጎም ቤተክርስቲያን ኦሮሞን እንደምታንቋሽሽ፣ እንደምታራክስ አድርገው በየቀረቡበት መድረክ ሁሉ እየከሰሱና ስም እያጠፉ ይገኛሉ!!! ከእነኝህ መጻሕፍት አንዱ ራዕየ ማርያም የተባለው የቤተክርስቲያን መጽሐፍ ነው፡፡ እነኝህ የጃዋር ቡችሎች ሲኖዶስ ፊት በቀረቡ ጊዜም ይሄንን መጽሐፍ ጠቅሰው ቤተክርስቲያንን ከሰው ነበር፡፡ ሲኖዶሱም መጽሐፏን ያሳተማት የግል ማተሚያ ቤት በመሆኑ […]