የአውሮፓ ኅብረት ውሳኔ የኢትዮጵያ አበባ አምራቾችን አስግቷል
March 15, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
መንግሥት ጋዜጠኛ ሙሄዲን መሐመድን ፈጥኖ እንዲፈታ ሲፒጄ ጠየቀ
March 15, 2024 – VOA Amharic ዋሽንግተን ዲሲ — በሶማሊኛ ቋንቋ የሚተላለፈው ‘ካልሳን ቲቪ’ የቀድሞ ዘጋቢ እና ከአንድ ወር በፊት በሶማሌ ክልል ውስጥ የታሰረው ሙሄዲን መሐመድ፣ ያለቅድመ ኹኔታ በአስቸኳይ እንዲለቀቅ፣ ሲፒጄ ጠየቀ። ጋዜጠኞችን በዘፈቀደ ማሰርም መቆም እንደሚገባው፣ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ድርጅቱ አሳስቧል፡፡ መቀመጫውን ለንደን ላደረገው ‘ካልሳን ቲቪ’ የሶማልኛ ቋንቋ ብዙኀን መገናኛ ሲሠራ የነበረው… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ከሊቢያ የተነሱ ፍልሰተኞች ሜዲቴራኒያን ባሕር ባህር ላይ ሰጥመው ሞቱ
March 15, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በእነ ሜ/ጄ ክንፈ ዳኘው መዝገብ ቀርበው የነበሩ ክሶች “ለሕዝብ ጥቅም ሲባል” ተቋረጡ
ከ 4 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት የፍትህ ሚኒስቴር በእነ ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው መዝገብ ቀርበው የነበሩ ክሶች ለሕዝብ ጥቅም ሲባል እንዲቋረጡ መወሰኑን አስታወቀ። በተመሳሳይ በቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) መዝገብ የነበሩ ክሶች እንዲቋረጡ መደረጋቸውም ይፋ ተደርጓል። በቀድሞ ርዕሰ መስተዳደር ላይ ተመስርቶ የነበረው ክስ መቋረጡ ከተገለጸ በኋላ ከእስር መፈታታቸውን ጠበቃቸው […]
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) ከእስር ተፈቱ
14 መጋቢት 2024 የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) ከእስር መፈታታቸውን ጠበቃቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ከስድስት ዓመት በፊት ነሐሴ 21/2010 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ በቁጥጥር ስር ውለው አስካሁን በእስር ላይ የቆዩት አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር ከእስር የተለቀቁት ዐቃቤ ሕግ ክሱን በማንሳቱ መሆኑን ጠበቃቸው ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። ጠበቃ እና የሕግ አማካሪው እስክንድር ገዛኸኝ […]
አልሻባብ በሞቃዲሾ ከፕሬዝዳንቱ ቤተ መንግሥት አቅራቢያ ባለ ሆቴል ላይ ጥቃት ፈጸመ
ከ 1 ሰአት በፊት የአል ሻባብ ታጣቂዎች በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ቤተ መንግሥት አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ሆቴል ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን የደኅንነት ምንጮች እና የዐይን እማኞች ተናገሩ። አልሻባብ በሆቴሉ ላይ በፈጸመው ጥቃት ከባድ ፍንዳታ እና የተኩስ ልውውጥ የተሰማ ሲሆን፣ በመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ ጉዳት ሳይደርስ እንዳልቀረ ተዘግቧል። እስላማዊው ታጣቂ ቡድን ሳይል በተባለው እና በሶማሊያ መንግሥት ባለሥልጣናት […]
በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ታላላቅ ውድድሮች ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብስክሌት ብሔራዊ ቡድን ፈተና
ከ 5 ሰአት በፊት አፍሪካ ውስጥ አሉ ከሚባሉ የብስክሌት ውድድሮች ቁንጮ ነው የሚባለው ቱር ደ ሩዋንዳ በቅርቡ ተጠናቋል። በዚህ ውድድር በዓለማችን አሉ የሚባሉ እንደ እስራኤል ፕሪሚዬር እና ዩኤኢ ያሉ ክለቦችን ጨምሮ በርካታ ብሔራዊ ቡድኖች ተሳትፈዋል። በውድድሩ ከተሳተፉ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብስክሌት ቡድን ነው። ከየካቲት 10 አስከ 17 በዋና መዲናዋ ኪጋሊ እና በተወሰኑ […]
በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ ሲጓዙ የነበሩ ቢያንስ 60 ስደተኞች ሕይወት አለፈ
ከ 4 ሰአት በፊት በፕላስቲክ በተሰራ አነስተኛ ጀልባ ተጭነው በሜዲትሪኒያን ባሕር ላይ ሲጓዙ ከነበሩ ስደተኞች መካከል ቢያንስ 60 ያህሉ መሞታቸውን በሕይወት የተረፉ ተሳፋሪዎች ተናገሩ። በጀልባው ላይ ከነበሩት ስደተኞች ውስጥ 25ቱ ሊተርፉ የቻሉት ኤስ.ኦ.ኤስ ሜዲትራኒያን የተባለው የሰብዓዊ ቡድን የሚያንቀሳቅሳት “ኦሽን ቫይኪንግ” ወደ ተሰኘች መርከብ በመዘዋወራቸው ነው። ስደተኞቹ ዛዊያ ከተባለው የሊቢያ የባሕር ዳርቻ ከተነሱ ቀናት መቆጠራቸውን ለሰብዓዊ […]
በበርካታ የአፍሪካ አገራት የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋረጠ
ከ 4 ሰአት በፊት ከሰሜን እስከ ደቡብ በሚገኙ በርካታ የአፍሪካ አገራት የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡ ተገለጸ። አገልግሎቱ ከተቋረጠባቸው አገራት መካከል ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጄሪያ፣ አይቮሪ ኮስት፣ ላይቤሪያ፣ ጋና እና ቡርኪና ፋሶ ይገኙበታል። በኢንተርኔት ግንኙነት ላይ መረጃ የሚሰጠው ክላውድፍሌር ራዳር የተሰኘ ተቋም ከሰሜን እስከ ደቡብ አፍሪካ የሚገኙ አገራት በተመሳሳይ ሰዓት የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ አጋጥሟቸዋል ብሏል። የሳይበር ደኅንነት እና […]
እስራኤል ሐማስን ‘ለመደምሰስ’ እያካሄደች ያለው ዘመቻ እንዳሰበችው እየተሳካላት ነው?
ከ 5 ሰአት በፊት የሐማስን ጥቃት ተከትሎ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ ሠራዊታቸው ጋዛ ውስጥ የሚያካሂደው ዘመቻ ዓላማ “የሐማስን አስተዳደራዊ እና ወታደራዊ አቅም በማንኮታኮት” መደምሰስ ነው በማለት በተደጋጋሚ ተናግረዋል። መስከረም ወር መጨረሻ ላይ የተጀመረው የጋዛ ጦርነት አምስት ወራት ሞላው። ከ30 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን መገደላቸውን በሐማስ የሚመራው የጤና ሚኒስቴር ያስታወቀ ሲሆን፣ እስራኤል ደግሞ “ሙሉ ድል ለመቀዳጀት” […]