የወንጀል ተጠርጣሪዎች መታሰር ያለባቸው የት ነው? በምን ሁኔታስ ሊያዙ ይገባል?

14 የካቲት 2024 በተለያዩ ምክንያቶች ዜጎች በወንጀል ተጠርጥረው ይያዛሉ። በተለይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሚታወጅባቸው ጊዜያት በርካታ ሰዎች በጅምላ ተይዘው ይታሰራሉ። እነዚህ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦች በመጋዘኖች፣ በፖሊስ ጣቢያዎች፣ በወታደራዊ ካምፖች ውስጥ በሚገኙ ጊዜያዊ ማቆያዎች እንዲሁም በትምህርት ቤቶች ውስጥ ጭምር እንደሚታሰሩ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በተለያዩ ጊዜያት ባወጧቸው ሪፖርቶች ሲገልጹ ቆይተዋል። የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ በታወጀው የአስቸኳይ […]

በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚቃጣ ጥቃት በአስቸኳይ ይቁም!

February 14, 2024  በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚቃጣ ጥቃት በአስቸኳይ ይቁም! ባለፈው ዓመት ሚያዚያ ወር ጀምሮ በአማራ ክልል በመንግሥት እና በክልሉ በሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች መካከል የተኩስ ልውውጥ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል። ከዚህ ቀደም ፓርቲያችን ለዚህ ችግር መነሻ ነው ሲል የጠቀሳቸውን ስህተቶች፣ ጥፋቶች እና ድክመቶች የገለጸ ሲሆን ይህንን አለመረጋጋት ተገን አድርገው የግል ፍላጎታቸውን ለማሟላት ላይ ታች የሚሉ የተለያዩ […]

የባቢሌ ዝሆኖች ከመጠለያ ወጥተው የሰው ሕይወት እያጠፉ ነው ተባለ

February 14, 2024 በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል የሚገኘው የባቢሌ ዝሆኖች መጠለያ ለኢንቨስትመንት በመሰጠቱ ዝሆኖቹ ከመጠለያ በመውጣት በ 15 ቀናት ውስጥ የአራት ሰዎችን ሕይወት መቅጠፋቸውን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል። የባቢሌ ዝሆኖች መጠለያ ለኢንቨስትመንት በመስጠቱ በርካታ ዝሆኖች ከመጠለያው ወጥተው በአካባቢው በሠፈሩ ሰዎች ላይ አደጋ እያስከተሉ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በኢትዮጵያ ብቸኛ የሆኑ ጥቁር ዝሆኖችን ጨምሮ 31 […]

ኢትዮጵያ አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ጥሪ አቀረበች

February 14, 2024 – Konjit Sitotaw  ኢትዮጵያ አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ጥሪ አቀረበች በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው 44ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ላይ ኢትዮጵያ አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኩል ጥሪ አቅርባለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዚሁ ጊዜ ኢትዮጵያ ያቀረበችው […]

ትግራይ በጦርነት 80 ቢሊዮን ዶላር ውድመት እንደደረሰበት የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ

February 14, 2024 – DW Amharic በጦርነቱ በትግራይ ላይ የደረሰው ውድመት በገንዘብ ሲተመን በአጠቃላይ 80 ቢልዮን ዶላር እንደሚገመት የገለፁት አቶ ጌታቸው ረዳ ይሁንና ይህ የሚያካክስ ድጎሞ እየተደረገ እንዳልሆነ ተናግረዋል። በዚህና ሌሎች ምክንያቶችም የክልሉ አስተዳደር ለበጀት ክፍተት ተዳርጎ እንዳለ ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት የሳሞአ ሥምምነት እንድትወጣ ተጠየቀ

February 14, 2024 – DW Amharic የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት የበላይ ጠባቂ አባቶች ህዳር 2016 ዓ. ም የተወሰኑ የአፍሪካ፣ የካሪቢያንና የፓሲፊክ ሀገራት የንግድና የኢኮኖሚ አሳሪ የአጋርነት ስምምነትን ከአውሮፓ ኅብረት ጋራ “የሳሞአ ስምምነት“ መፈራረማቸውንና ኢትዮጵያ አንዷ ፈራሚ መሆኗን ጠቅሰው ኢትዮጵያ ራሷን ከስምምነቱ እንድታገል ጠይቀዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከሑመራ እና ማይካድራ ተፈናቅለው በማዕከላዊ ጎንደር የተጠለሉ “ወደ አካባቢያችሁ ካልተመለሳችሁ እርዳታ አይሰጣችሁም” መባላቸውን ገለጹ

February 14, 2024 – DW Amharic  በጎንደር ከተማ አስተዳደር የተፈናቃዮች አስተባባሪ አቶ መላኩ ገብሬ ተጠይቀው የተጠቀሱት ተፈናቃዮች ወደ አካባቢያቸው እስካልተመለሱ ድረስ እርዳታ እንዳይሰጣቸው ደብዳቤ ደርሶኛል የሚል ምላሽ ሰጥተዋል፣ የትራንስፖርት ሁኔታዎች ለምን አልተመቻቹም ይህ ባለበለበት ሁኔታ እርዳታ ለምን ተቋረጠ? ስንል ጠይቀናቸው ነበር “የባጀት ችግር” አለብን ብለዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኩፍኝ ወረርሽኝ በበርካታ ሃገራት መከሰት

February 14, 2024 – DW Amharic  ካለፈው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት 2023 አንስቶ በተለያዩ ሃገራት ኩፍኝ በሽታ መከሰቱን መረጃዎች ያመለክታሉ። የዓለም የጤና ድርጅት እንደሚለው ከዚህ ቀደም የነበረው የኩፍኝ ታማሚዎች ቁጥር በ18 በመቶ ከፍ ብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ጽንፈኝነት በአውሮጳ

February 14, 2024 – DW Amharic ጽንፈኞቹ ስደተኞች ከነዘር ማዘራቸውን ከሃገራችን ይውጡ በማለት የሚያደርጉት ውትወታ በአብዛኛው ለምርጫ ቅስቀሳ ተብሎ ነው ቢባልም በሕብረተሰቡ ግን እንዲህ አይነት አደገኛ አስተሳሰቦች እየተስፋፉ መምጣታቸውን በተለያዩ የአውሮጳ ሃገሮች ጽንፈኞች ወደስልጣን መምታት መጀመራቸው የዚህ ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተፈናቃዮች የድረሱልን ጥሪ

February 14, 2024 – DW Amharic  በኪረሙ ወረዳ ጨፈ ሶሮማ ከምትባል ስፍራ በ2014 ዓ.ም እንደተፈናቀሉ የነገሩን እና ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈጉ ነዋሪ በወረዳቸው ለረጅም ጊዜ የቆየ ጸጥታ ችግር ባሁኑ ወቅት መረጋጋቱን ገልጸዋል፡፡ ሆኖም ለዓመታት በቆየው የሰላም መናጋት ሀብት ንብረታቸው መውደሙን ገልጸው ሰብአዊ ድጋፍ ለወራት እንዳላገኙ ተናግረዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ