የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ዓይጦች የበጣጠቁትን የእንጀራ መሶብ የመጠገን ታሪካዊ እንቅስቃሴ ነው ( በሁሴን አዳል መሐመድ (ዶ/ር) )

 EthiopianReporter.com  እኔ የምለዉ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ዓይጦች የበጣጠቁትን የእንጀራ መሶብ የመጠገን ታሪካዊ እንቅስቃሴ ነው አንባቢ ቀን: February 4, 2024 በሁሴን አዳል መሐመድ (ዶ/ር)  በዚህ ጽሑፍ ኢትዮጵያ የጠረፍ ግዛቶቿን (Coastline Provinces) ስታጣ የባህር በር እንዳጣች፣ የተገላቢጦሽ ቀሪውን የኢትዮጵያ ግዛት የሚመኙ ጠላቶች እንደተከሰቱ፣ ዘመን የማያደበዝዘው ከኢትዮጵያ ጋር የመኖር የጠረፍ ግዛቶች ሕዝብ ፅኑ ፍላጎት፣ የእንግሊዝ የቅኝ ግዛት […]

የመሠረታዊ ፍላጎቶች እጥረት የምጣኔ ሀብት መንገራገጭ ማሳያ ነው

 EthiopianReporter.com እኔ የምለዉ የመሠረታዊ ፍላጎቶች እጥረት የምጣኔ ሀብት መንገራገጭ ማሳያ ነው አንባቢ ቀን: February 4, 2024 በንጉሥ ወዳጅነው አገራችን ባለፉት አምስት ዓመታት አዲስ ፖለቲካዊ ሥርዓት ለመፍጠር እንቅስቃሴ ስትጀምር በፖለቲከኞቿ መካከል በቂ መግባባት ባለመፈጠሩ በየአካባቢው ግጭት፣ ጦርነትና አለመረጋጋት ሲያጋጥሙ ቆይተዋል፡፡ አሁንም በማጋጠም ላይ ናቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ከፍተኛ የሕዝቦች መፈናቀልና ሥቃይ፣ የንፁኃን ሞትና እንግልት ብሎም የአገር ሰላም […]

‹‹የኢትዮጵያን የውስጥ ችግሮች ሁሌም የሚያባብሰው ከውጭ የሚመጣ አስተሳሰብ ነው›› ሳሙኤል ነጋሽ (ዶ/ር)

EthiopianReporter.com ዮናስ አማረ February 4, 2024 ‹‹የኢትዮጵያን የውስጥ ችግሮች ሁሌም የሚያባብሰው ከውጭ የሚመጣ አስተሳሰብ ነው›› ሳሙኤል ነጋሽ (ዶ/ር)፣ በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር ቆይታ በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር የሆኑት ሳሙኤል ነጋሽ (ዶ/ር) የታሪክ ባለሙያዎች ማኅበር የውጭ ግንኙነት ኃላፊም ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት አሥርት ዓመታት ታሪክ አስተምረዋል፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ ሶማሌን አካባቢ በጥልቀት ካጠኑ ምሁራን […]

ያለ ማቋረጥ ለሳምንታት የቀጠለው በወሎ ቤተ-አምሐራ ግንባር የምስራቅ አማራ ፋኖ ተጋድሎ እንደቀጠለ ነው።

February 4, 2024 – Konjit Sitotaw  ያለ ማቋረጥ ለሳምንታት የቀጠለው በወሎ ቤተ-አምሐራ ግንባር የምስራቅ አማራ ፋኖ ተጋድሎ እንደቀጠለ ነው። ዛሬ ጥር 25 /2016 ከወትሮው በተለየ መልኩ ታላቅ ድል በራያ ግንባር ተሰርቷል። የፌደራል ዋናው ጥቁር አስፓልት ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ የሚወስደዉ አዉራጎዳና (መንገድ) በምስራቅ አማራ ፋኖ እጅ ከገባ ሰነባብቷል። ይህን መንገድ ለማስከፈት ጥላት ደጋግሞ ቢሞክርም የገጠመው እጣፈንታ ሽንፈትና […]

አሜሪካ አዲስ ልዩ መልዕክተኛ ልትሾም ነው

February 4, 2024 – Konjit Sitotaw አሜሪካ፣ ቶም ፓሪዮሎን ለሱዳን ልዩ መልዕክተኛ አድርጋ ልትሾም መኾኗን ሮይተርስ ዘግቧል። ፔሪዮሎ፣ ቀደም ሲል ዲሞክራቲክ ፓርቲውን በመወከል የኮንግሬስ አባልና በታላላቅ ሐይቆች አገራት የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ የነበሩ ናቸው። ከፔሪዮሎ በፊት፣ ባኸኑ ወቅት በሱዳን የአሜሪካ አምባሳደር የኾኑት ጆን ጎድፍሬይ እና የቀድሞዋ የአሜሪካ ዓለማቀፍ ተራድዖ ድርጅት ሃላፊ ጌይል ስሚዝ ታጭተው ነበር ተብሏል። የአሜሪካ ኮንግሬስ […]

ውሳኔዎች መፍትሔ አመንጪ እንጂ ችግር ፈጣሪ አይሁኑ!

February 4, 2024 – EthiopianReporter.com  በሥልጣኔ በተራመዱ አገሮች መንግሥታት የፖሊሲ ውሳኔዎችን ሲያስተላልፉ ብሔራዊ ደኅንነትና ጥቅምን፣ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትንና የሕዝብ ኑሮ ደረጃን ታሳቢ በማድረግ ነው፡፡ የመንግሥት ውሳኔዎች ነባራዊ ሁኔታዎችን በማገናዘብ መሠረታዊ ለውጥ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ውሳኔዎቹ ፈራቸውን ሲስቱ ግን በተለያዩ መንገዶች አሉታዊ ጫና ያስከትላሉ፡፡ ኢኮኖሚያዊ ጫና ሲፈጠር የዜጎች የሥራ ዋስትና፣ የገቢ ምንጭና የኑሮ ደረጃ ይናጋል፡፡ ማኅበራዊ ጫና ሲከሰት ደግሞ ትምህርት፣ […]

በኢትዮጵያ የሚኖረውን ሰላምና መረጋጋት ተመርኩዞ የሕዝብና ቤት ቆጠራን እንደሚካሄድ ተገለጸ

EthiopianReporter.com  በሳሙኤል ቦጋለ February 4, 2024 ፍፁም አረጋ (ዶ/ር) የፕላንና ልማት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ስታስትቲክስ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በከር ሻሌ (ዶ/ር) ፕሮግራሙን ይፋ ባደረጉት ወቅት በቀጣይ ዓመታት በኢትዮጵያ የሚኖረውን የሰላምና መረጋጋት በመመልከት በ2018 ዓ.ም. አጠቃላይ የአገሪቱን የሕዝብና ቤት ቆጠራ ለማካሄድ ዕቅድ መውጣቱ ተገለጸ፡፡ ከተካሄደ ከ16 ዓመታት በላይ የተቆጠረውን የቤትና ሕዝበ ቆጠራ በድጋሚ ለማካሄድ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር […]

የሥርዓተ ምግብ አለመመጣጠን ሕፃናትን ያለ ዕድሜያቸው እየቀጨ መሆኑ ተነገረ

EthiopianReporter.com  የጤና ሚኒስትር ደኤታ ደረጀ ድጉማ (ዶ/ር) ማኅበራዊ የሥርዓተ ምግብ አለመመጣጠን ሕፃናትን ያለ ዕድሜያቸው እየቀጨ መሆኑ ተነገረ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 4, 2024 በየማነ ብርሃኑ የምግብ እጥረትና የሥርዓተ ምግብ አለመመጣጠን ችግር 50 በመቶ ለሚሆኑ ሕፃናት ያለ ዕድሜ ሕይወት ማለፍ ምክንያት መሆኑ ተገለጸ፡፡ ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የምግብ ሥርዓት ፍኖተ ካርታ ዲያግኖስቲክ ጥናት መድረክ […]

የአውሮፓ ኅብረት ቡናን በሚመለከት ያወጣውን ሕግ ተፈጻሚ ለማድረግ ኮሚቴ ተዋቀረ

EthiopianReporter.com  የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ ዶ/ር) እና ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ዑመር ውይይት ባደረጉበት ወቅት ዜና የአውሮፓ ኅብረት ቡናን በሚመለከት ያወጣውን ሕግ ተፈጻሚ ለማድረግ ኮሚቴ ተዋቀረ ተመስገን ተጋፋው ቀን: February 4, 2024 የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የአውሮፓ ኅብረት ያወጣውን ሕግ ተፈጻሚ ለማድረግና ዘላቂ አሠራሮችን ለመከተል፣ በርካታ ተቋማት የተካተቱበት ኮሚቴ ማዋቀሩን […]

በስድስት ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪ ከወጪ ንግድ የተገኘው ገቢ ከተጠበቀው በታች መሆኑ ተነገረ

 EthiopianReporter.com በሰላማዊት መንገሻ February 4, 2024 በስድስት ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪ ከወጪ ንግድ የተገኘው 140.3 ሚሊዮን ዶላር፣ ማግኘት ከታቀደው አንፃር አነስተኛ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ባቀረበበት ወቅት እንደተገለጸው፣ በስድስት ወራት ወደ ውጭ የተላከው የምርት መጠን 74,956 […]